#GERD
ጳጉሜ 4
የአብሮነት ቀን
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዛሬ (ጳጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ/ም) ተመረቀ። የ14 ዓመታት የግንባታ ጉዞ፣ የልፋት ውጤት በዛሬው እለት በደስታ እየተገለጸ ይገኛል።
ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ጥብቅ ወዳጆች እንኳን ደስ ያላችሁ!
@PharmacyRxplus

❤14🔥1
የ2017 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ዛሬ ጷጉሜ 5/2017 ወይም አርብ መስከረም 2/2018 ጠዋት እንደሚለቀቅ የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ሐምሌ ላይ ገልፀው ነበር።(wasu)

❤4👍3
2018 አዲስ ነገር አይኖርም
አዲስ ዓመት ሲመጣ ሁላችንም በአዲስ ተስፋና እቅድ እንሞላለን፤ በጠዋት ጠል ደምቀዉ እንደሚፈኩት አደይ አበባዎች አዲስ ማንነትን ለመፍጠር እንጓጓለን። ራሳችንን ሙሉ በሙሉ ቀይረን የተሻለ ለመሆንም እናልማለን።
በአንድ ጀንበር ምትሀታዊ ነገር መጥቶ የማንፈልገዉን ልማድ ፥ እንዲሆንልን የምንሻዉን ደግሞ ከእንቅልፍ ስንነቃ ተላብሰነዉ የምንነሳ ይመስለናል። የአመቱ ቁጥር ሲቀየር በሆነ መንገድ ህይወት እንደገና ይጀምራል ብለን እናምናለን።እዉነታዉ ግን ምንም ነገር አይለወጥም። ፀሐይ እንደወትሮዋ ትወጣለች፣ ዿግሜ 5 ላይ የነበርነዉ መስከረም አንድ ላይ ያዉ ራሳችን ነን። ህይወት እንደወትሮዉ የነበረውን ፍሰት ይዞ ይቀጥላል።
ይልቁንም በአንድ ጀምበር የመለወጥ ግፊት ጭንቀትና የውድቀት ስሜት ውስጥ ሊከተን ይችላል። ከመጠን በላይ ምኞት ብዙውን ጊዜ ወደ ተስፋ መቁረጥ ይመራል።
ከፍ ያለ ግብ ከማስቀመጥ ይልቅ ለትንንሽ ለውጦች ትኩረት መስጠት፤ ፍጹምነትን መፈለግ ሳይሆን በእያንዳንዱ የዕድገት ምዕራፍ ላይ ራሳችንን መፈተሽ እና በእጅ ያለዉን ማጣጣም የተሻለ ለዉጥ ያመጣል።የቁጥር መቀየር ህይወት አይለውጥም፥ የሚለውጠዉ በየእለቱ የምናደርገዉ ጥረት ነው።
በ2018 የአዕምሮ ጤናችንን ለመጠበቅ ራሳችንን በመንከባከብ፥ማንነታችንን፥ በውስጣችን ያለዉን ጥንካሬና ውበት በመቀበል እንጀምር።
🌼 🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼 🌼
Pharmacist. Esrael Tadesse

❤43👍12🔥2🥰1
Q- Which one of the following medications should be taken on an empty stomach and at least one hour before meals?
A- Aspirin
B- Levothyroxine
C- Prednisone
D- Propranolol
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Aspirin
B- Levothyroxine
C- Prednisone
D- Propranolol
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤23👍14
Q- Which one of the following anticonvulsant drugs in used only in the treatment of absence seizures?
A- Carbamazepine
B- Ethosuximide
C- Levetiracetam
D- Lorazepam
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Carbamazepine
B- Ethosuximide
C- Levetiracetam
D- Lorazepam
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤25🥰6
Q- In liver failure, which one of the following medications is used to avoid phase 1 metabolism?
A-Buprenorphine
B-Diazepam
C-Imipramine
D-Lorazepam
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A-Buprenorphine
B-Diazepam
C-Imipramine
D-Lorazepam
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤3👌3
Q- Which one of the following drugs is the first line medication in transplant immunopharmacology?
A- Cyclosporine
B- Methotrexate
C- Sulfasalazine
D- Thalidomide
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Cyclosporine
B- Methotrexate
C- Sulfasalazine
D- Thalidomide
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍4👌3
#12ኛ ክፍል
ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ?
በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600
➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 562 ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ከሴት 548 ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ?
በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600
➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 562 ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ከሴት 548 ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
❤3👌2👍1
በሀገር ደረጃ 50% በላይ በማምጣት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ያለፉት 8.4% ተማሪዎች ብቻ ናቸው።
❤1
ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?
" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር
#MoE
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።
በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።
#MoE
ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።
ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።
#MoE
ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።
በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት
ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
አማካይ ውጤት
71 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
25.9 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
30.6 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት

❤14👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ለተማሪዎች እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል። "ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ትክክለኛ ውጤት ማየቻ ሊንኮች በሰዓቱ እዚሁ ላይ ይቀመጣሉ።
ትክክለኛ ውጤት ማየቻ ሊንኮች በሰዓቱ እዚሁ ላይ ይቀመጣሉ።
❤4