Pharmacy Rx plus
Photo
በወቅቱ የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ (License) ያላሳደሱ ጤና ባለሙያዎች የቅጣት ይከፍላሉ
-------------------------
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጤና ባለሞያዎች የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ (license) በተለያየ ምክኒያት በወቅቱና በጊዜው ላይሰንስ የማያድሱ ጤና ባለሙያዎች የአገልግሎት ጊዜ ባለፈበት ከ31 ኛው ቀን ጀምሮ ከአገልግሎት ክፍያ በተጨማሪ የቅጣት ክፍያ ከፍለው የሚያድሱ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ ጤና ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ላይሰንስ እድሳት ኦን ላይን አገልግሎቱ እየተሰጠ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ (license) የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸው የጤና ባለሙያዎች ለማደስ የአገልግሎት እና የቅጣት ክፍያውን የሶፍትዌሩ ሲስተም የባለሙያዎችን ላይሰንስ የአገልግሎት ጊዜ ካበቃበት ቀን ጀምሮ በማስላት የቅጣቱን የገንዘብ መጠን የሚያስቀምጥ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ከ31 እስከ 60 ቀናት የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ (license) ያላሳደሱ ባለሙያዎች የአገልግሎት 200 ብር ጨምሮ በድምሩ 600 ብር እንደሚቀጡ፣ ከ61ቀን እስከ 90 ቀናት ደግሞ ከአገልግሎት ክፍያ ጋር 1200 ብር፣ ከ91 ቀን እስከ 120 ቀን የአገልግሎት ክፍያና ቅጣት 1800 ብር እንደሆነ ፣ ከ121 እስከ 150 ቀናት ደግሞ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ 2400 ብር፣ ከ151 እስከ 180 ቀናት ደግሞ የአገልግሎት ክፍያን በማካተት 3000 ብር የሚቀጡ መሆኑን አውስተዋል፡፡
በተጨማሪም እስከ 8 ዓመት እድሳት ያላከናወኑ ጤና ባለሙያዎች ደግሞ ከአገልግሎት ክፍያ ጋር 4800 ብር፣ ከ 8 አመት እስከ 11 ዓመት 5400 ብር እንዲሁም ከ11 ዓመት እስከ 15 ዓመት 7200 ብር የአገልግሎት ክፍያን በማካተት ተቀጥተው የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ (license) የሚያድሱ መሆኑን አብራርተዋል፡፡ይህንን ስሌትም ኦንላይን ሲሞላ ራሱ የሚያስቀምጥ ተገልጿል
በመጨረሻም ጤና ባለሙያዎች የላይሰንስ እድሳት ጊዜው በተራዘመ ቁጥር ቅጣቱ እየጨመረ የሚሄድ መሆኑን በመገንዘብ በወቅቱና በጊዜው ላይሰንሳቸውን ማሳደስ እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡
@PharmacyRxplus

❤19
Pharmacy Rx plus
Photo
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
____
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Public Health, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Surgical Nursing, Physiotherapy, Optometry እና Human Nutrition ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በታህሳስ 2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለሆነም አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እና የኦንላይን ምዝገባው ከታህሳስ 02/2018 እስከ ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
ተመዛኞች ምዝገባውን ለማካሄድ የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ- ፋይዳ (Ethiopian Digital ID Card) ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ የፋይዳ መለያ ልዩ ቁጥር (FIN) በትክክል እንድታስገቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠረው መጉላላት የጤና ሚኒስቴር ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑ እናሳውቃለን።

❤33👍3🥰1🤔1
Pharmacy Rx plus pinned «የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ____ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Public Health, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric…»
#ExitExam
በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ!
የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦
ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም
የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
#tikvahuniversity

❤16
ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
ባሉበት
ጉዳዩ፡- በ 2018 ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው የመዉጫ ፈተና የሚፈተኑ ብቁ እጩ ተፈታኞች መረጃ ስለመጠየቅ፤
የትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የመውጫ ፈተና በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የመውጫ ፈተና በወቅቱ ተደራሽ ለማድረግ ፈተናውን በዓመት ሁለት ጊዜ መሰጠት እንዳለበት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ማስፈፀሚያ መመሪያ ቁጥር 919/2014 ይደነግጋል፡፡
በመሆኑም የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለትምህርት ሚኒስቴር በቀን 2/04/2018 ዓ/ም በቁጥር01//ተ_21/01/1090/18 በተፃፈ ደብዳቤ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና በዓመቱ አጋማሽ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡በዚሁ መሰረት የተፈታኞች ምዝገባ ከ6-13/04/2018ዓ/ም ለማካየድ የታቀደ በመሆኑ አስፈታኝ ለሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምዝገባ ከ 6_13/04/2018ዓ/ም ስለሚካሄድ በተጠቀሰ ቀን ላይ ብቻ የተፈታኞች እንዲመዘገቡ አስፈላጊውን እንዲያደርጉልን በማለት አሳውቋል፡፡
ስለሆነም በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ብቁ እጩ ተፈታኞች ለማጣራት እንዲቻል ዘንድ በተቋማችሁ ፈቃድ በተሰጣችሁ ትምህርት መስኮች፣ ትምህርት ደረጃ፣ መርሃ ግብር እና ካምፓስ በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ እጩ ምሩቃን ዝርዝር መረጃ ከዚህ ደብዳቤ አባሪ በተደረገ ቅፅ መሰረት ዝርዝር መረጃውን ከ6_13/04/2018ዓ/ም ከዚህ በፊት በምታስገቡበት ሲስተም እንደታስገቡ እናሳስባለን፡፡

❤9👌1
#MoE #ExitExam
ትምህርት ሚኒስቴር በጥር ወር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ይሰጣል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን እስከ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ይቆያል።
እነዚህ ተማሪዎች በተቋም ደረጃ ምዝገባቸውን በተጠቀሱት ቀናት አድርገው መረጃቸው ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በኩል በመክፈል፥ የከፈሉበትን ኦሪጅናል ደረሰኝ ከነሙሉ ስማቸው ለየትምህርት ክፍላቸው መላክ ይጠበቅባቸዋል።
የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት ደግሞ በራሳቸው እንደሆነ ተገልጿል።
ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ ምዝገባቸውን
https://exam.ethernet.edu.et ላይ ማከናወን ይችላሉ።
የምዝገባ ሒደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ👇
https://youtu.be/C9KkQ9AHd2o

❤15🤔1