Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
👍12❤3
❤2
Pharmacy Rx plus
Photo
ለአድማስ ዩኒቨርስቲ
ለሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ
ለቅ.ማርያም ዩኒቨርስቲ
ለዩኒቲ ዩኒቨርስቲ
ለሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ
ለአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
ለሆፕ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ
ለኒው ጀነሬሽን ዩኒ.ኮሌጅ
ለአዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ተቋም
ለአዲስ አበባ ቢዝነስና ሜዲካል ኮሌጅ
ለአዲስ ኮሌጅ
ለአፍሪካ የጤና ኮሌጅ
ለአትላስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ለአየር ጤና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ለአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኮሌጅ
ለብራይት ኮሌጅ
ለቢትስ ኮሌጅ
ለሲፒዩ ቢዝነስ እና
ኢን.ቴክ. ኮሌጅ
ለኤግል ኮሌጅ
ለኢቲ ኦንላይን ኮሌጅ
ለግሬት ኮሌጅ
ለሂልኮ የኮምፒዩተር ሳይ.ና ቴክ ኮሌጅ
ለሀያት ሜዲካል ኮሌጅ
ለጅግዳን ኮሌጅ
ለክቡር ኮሌጅ
ለኬቢኢንተ. የቢዝነስና ቴክ. ኮሌጅ
ለሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ
ለመካነ እየሱስ ማኔጅ .ሊደር ሺኘ ኮሌጅ
ለሚዩንግ ሳንግ ሜዲካል - ኮሌጅ
ለሜሪላንድ ኢን. ኮሌጅ
ለናሽናል አቬይሽን ኮሌጅ
ለኒው አቢሲኒያ ኮሌጅ
ለፕርምየም ኮሌጅ
ለሰሌክት ቢዝነስና ቴክ. ኮሌጅ:
ለሬነሰንስ ግሎባል ኮሌጅ
ኦፍ ኦፕን እና የርቀት ት/ት
ለኪዊንስ ኮሌጅ
ለቅድስት ልደታ የጤና ሳይ ኮሌጅ
ለሰቨን ስታር ጤና ሳይ.ቢዝ. ኮሌጅ
ለዩኒቨርሳል ሜዲካል ኮሌጅ
ለያኔት ኮሌጅ
ለዮም የድህረ ምረቃ ኮሌጅ
ለቤተል ሜዲካል ኮሌጅ
ለደንበል ኮሌጅ
ለሰላሌ ዩኒቨርሲቲ
ለቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል
ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
ለዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ለየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
ለሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ
ለኒው ቪዝን ኮሌጅ
ለራዳ ኮሌጅ
ለወርልድ ብራይት ኮሌጅ
አዳማ ጄኔራል ሆስፒታል
ለብሪጅ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
ለአልካን የጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ለልቀት ኮሌጅ
ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ
ለኪያሜድ ሚዲካል ኮሌጅ
ለብራይት ስታር ኮሌጅ
ለሸገር ኮሌጅ
ለሲልከን ቫሊ ኮሌጅ
ለጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
ለአንድነት ቢዝነስ ኮሌጅ
ለትሮፒካል ኮሌጅ
ለዳይናሚክ ኮሌጅ
ለዳማት ሆቴልና ቢዝነስ ኮሌጅ
ለሰላም ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ለእናት ኮሌጅ
ለፕሪንሲፓል የጤና እና የቢዝነስ ኮሌጅ
ባሉበት
-------

ጉዳዩ፡ የከፍተኛ ት/ት HEMIS የምክክር አውደጥናት ተሳታፊ መላክን ይመለከታል፤
------------------------------------------------------------------------
ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ዙሪያ ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ እነዚህ የሪፎርም ሥራዎች ዋና አላማቸው የትምህርት ጥራትን ማሻሻል ሲሆን ወቅቱን የጠበቀና ጥራት ያለው የትምህርት መረጃ በየዓመቱ በማሰባሰብ፣ በማደራጀትና በመተንተን መረጃዎችን ለፖሊሲ ቀረጻ፣ ለስትራቴጂያዊ ዕቅድ እና የእቅድ ግቦች ተአማኒነት ባለው መረጃ ላይ የተመሰረቱ እንዲሆኑ መስራት አንዱ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የሪፎርም ሥራዎች ያሉበትን ሁኔታ እና በቀጣይ ምን መሰራት እንዳለበት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን መስራት ያስፈልጋል፡፡ በመሆኑም የ2018 ዓ.ም የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከሪፎርም ሥራ አንፃር እና መረጃ አሰባሰብ ያለበት ሁኔታ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ስራዎችን የተመለከተ የምክክር እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቷል።

ይህንን ስራ ለመተግበር ከታህሳስ 14-15/2018 ዓ.ም. የመረጃ ማጥራትና መረካከብ አውደ ጥናት ተዘጋጅቷል።ስለዚህ የተቋማችሁን የተሟላ መረጃ በመያዝ ከስራው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው አንድ ባለሙያ እና የተቋሙ ባለቤት ወይም የበላይ አመራር ለስራ የሚሆን ላፕቶፕ ኮምፒውተር በመያዝ እና ወጪያቸውን በመሸፈን በታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 በትምህርት ሚኒስቴር ትንሹ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንዲገኙ አሳስባለሁ።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤23
#Update

የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል።

የምዝገባ ጊዜው ከተቋማት በቀረበ ጥያቄ እና ሌሎች ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት እስከ አርብ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ስዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም የግል ተፈታኞች ምዝገባችሁን በተራዘመው ጊዜ እንድታጠናቅቁ ተብሏል።

#tikvahuniversity
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤10
❤1
Pharmacy Rx plus
Photo
የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት የሚያመለክቱ ተገልጋዮች የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል!
=========== ============ ========= ===========
1. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል/temporary / ዲግሪ፤
2. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት/Student Copy/፤
3. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘ ኦሪጅናል ዲፕሎማ ወይም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት፤
4. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ከሆነ በሀገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልገሎት ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ፤
5. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ከሆነ ዲፕሎማው በተገኘበት ክልል የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ወይም የዞን/የከተማ መስተዳደር የሥራና ስልጠና ቢሮ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ፤
6. የዲግሪ መግቢያው ከውጭ በተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ ከባለስልጣኑ የተገኘ የአቻ ግመታ ደብዳቤ፤
7. የሁለተኛ/የማስተርስ/ ዲግሪን ለማረጋገጥ ከሆነ ደግሞ በቅድሚያ የመጀመሪያው ዲግሪ ከላይ በተገለፀው መንገድ መረጋገጥ ይኖርበታል፤
8. የስም ለውጥ ካለ የፍርድ ቤት ውሳኔ የተላፈበት ማስረጃ፤
9. የማመልከቻ ክፍያ በኤሌክትሮኒክ ክፍያ በቴሌ ብር እና በሲኢቢ ብር ፤
10. ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የፋይዳ ልዩ ቁጥር FIN፤
11. ስካን (Scan) የተደረገ ሶስት በአራት (3x4) ጉርድ ፎቶግራፍ እና
12. ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉም ማስረጃዎች አንድ አንድ ስካን (Scan) በማድረግ ባሉበት ሆነው በበይነ መረብ https://neta.gov.et ማስፈንጠሪያን በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፤
በተጨማሪም ቀጠሮ አስይዘው በአካል ሲመጡ በባለጉዳዩ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሰነድ ባላቸው ተወካዮች አማካኝት ሁሉንም የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤11
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ - ጤና ሚኒስቴር

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቁ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

የፈተናው መርሐግብር

ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም
Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Environmental Health እና Human Nutrition.

ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
Medicine, Nursing, Anesthesia, Midwifery, Dental Medicine, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Surgical Nursing እና Physiotherapy.

ሁሉም ተፈታኝ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት  በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ-ገለጻ (Orientation) መከታተል፣ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት እና የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል ተብሏል፡፡

 
            Share share🙏🙏

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤13
Q- A 1-year-old boy with a diagnosis of a stable small ventricular septal defect is scheduled for a dental procedure. Which of the following medications should be administered before this procedure?
A- Amoxicillin
B- Ampicillin
C- Azithromycin
D- No medication

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤20👍3
#MoH

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በተጠቀሱት የፈተና ቀናት የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ይዛችሁ በፈተና ጣቢያ መገኘት እንዳለባችሁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

#tikvahuniversity

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤10
❤1
Pharmacy Rx plus
Photo
ጥር ወር ላይ የሚሰጠው መውጫ ፈተና ተራዝሟል ?

" ምዝገባው አርብ እለት አይደል እንዴ የተጠናቀቀው እንዴት ይራዘማል ? አይራዘምም። ቁርጥ ያለ ቀኑን አላሳወቅንም፤ በቅርቡ በቀናት ውስጥ እናሳውቃለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

በ2018 ዓ/ም ጥር ላይ ይሰጣል የተባለው የመውጫ ፈተና " ተራዝሟል የሚል አወዛጋቢ መረጃ ደረሰን" በሚል ትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ እንዲጠየቅላቸው በርካቶች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቅርበዋል።

" በጥር ወር ይሰጣል " ከመባል በዘለለ ፈተናው የሚሰጥበት ትክክለኛ ቀን ይፋ አለመደረጉ እንዳሳሰባቸውም ገልጸዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ፣ ለጥያቄያችሁ ምን ምላሽ እንዳለው በቀጥታ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቋል።

ሚስቴሩ " ጉዳዩ ወደ ፈተናዎች አገልግት ሂዷል" የሚል ምላሽ ሰጥቷል።

ቲክቫህም ጥር 2018 ዓ/ም ይሰጣል የተባለው የመውጫ ፈተና ተራዝሟል እንዴ ? በትክክል ፈተና የሚሰጥበት ቀን መቼ ነው ? ሲል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትን ጠይቋል።

በዚህም አንድ የተቋሙ ከፍተኛ አመራር በሰጡት ምላሽ፣ " ምዝገባው አርብ እለት አይደል እንዴ የተጠናቀቀው እንዴት ይራዘማል ? አይራዘምም። ቁርጥ ያለ ቀኑን አላሳወቅንም፤ በቅርቡ በቀናት ውስጥ እናሳውቃለን " ብለዋል።

" ፈተናው አልተራዘመም ይሰጣል " ያሉት አመራሩ፣ " ምዝገባ ደግሞ አርብ እለት ወደ አስር ሰዓት አጠናቀናል። በክፍያና አንዳንድ ነገሮች ላይ ለተቸገሩ እንዲያጠናቅቁ እስከ ነገ ጊዜ ሰጥተናቸዋል፤ ለሁሉም ሳይሆን ለተወሰኑ ጥያቄ ላቀረቡት " ሲሉ አክለዋል።

ጥያቄዎች ያቀረቡት ተማሪዎች ናቸው ? ሲል ቲክቫህ ኢትዮጰያ ላቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽም፣ " ተማሪዎች አይደሉም ተቋማት ናቸው " ብለዋል።

እስከዛሬ እንደሚሰጠው ፈተናው እንደሚሰጥ የገለጹ ሲሆን፣ የፈተናው ጊዜ ከጥር መጨረሻ፣ የካቲት 2018 ዓ/መ መጀመሪያ ሳምንት አያልፍም አይደል ? ብሎ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሲጠይቃቸው  " አዎ። እንዴት ያልፋል ? የግድ እኮነው፤ ልጆቹም ይጠብቁናል፤ እኛም ተዘጋጅተናል። አዲስ መረጃ ካለም በቅርቡ እናሳውቃለን " የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።

" ምዝባ ስላደረግን፣ ስንት ተመሪዎች ተመዘገቡ ? በምን ፕሮግራም ተመዘገቡ ? የትኞቹ ፕሮግራሞች ላይ ይሰጣል ? የትኞቹ ላይ አይሰጥም ? የሚለው ግምገማ ስለሚፈልግ ነው እንጅ ይህን ያልኩት የተያዘ የእቅድ ቀን አለ " ሲሉም ትክክለኛ ቀኑን ለመግለጽ ያልተቻለበትን ምክንያት አስረድተዋል።   
        
" ሰዎች በተለያየ ስራ ሆነው ለመፈተን ስለሚያቅዱ እንዳንረብሻቸው በደንብ የተረጋገጠ ቀን ይነገር በማለት ነው " ያሉ ሲሆን የተመዝጋቢዎች ብዛት አልታወቀም ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄ፣ " ገና፤ ከተመዘገቡ በኋላ ከአግባብነት፣ ከክፍያ... ከተለያዩ ሁኔታዎች ጋር ከትምትርትና ስልጠና ባለስልጣን ጋር እንገመግመዋለን፤ ያ ውሳኔ ላይ ካለፈ በኋላ እናሳውቃለን " ብለዋል።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤23
ELSABET ADVERTISING AND PRINTING

PLACE : A.A

Phone #NO :0916336487
🔥7❤6
Q- Routine prophylactic eye antimicrobial therapy is administered to all newborns to prevent blindness caused by which of the following organisms?
A-Chlamydia trachomatis
B-Cytomegalovirus
C-Herpes simplex virus
D-Neisseria gonorrhea
E-Toxoplasma gondii

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
🔥3❤1