Info
Pharmacy morning
EXIT EXAM PART THREE (3)
ዛሬ ማታ 5:10 ይለቀቃል !!!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
Pharmacy morning
EXIT EXAM PART THREE (3)
ዛሬ ማታ 5:10 ይለቀቃል !!!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
👏4❤2
እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን ለ2018 ዓ.ም. የከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
መልካም በዓል!
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
እንኳን ለ2018 ዓ.ም. የከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
መልካም በዓል!
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤7🤔1😭1
CASE 1: CKD + METFORMIN + DEHYDRATION
A diabetic patient with CKD develops severe diarrhea while on metformin.
Question:
What is the risk and pharmacist’s advice?
@PharmacyRxplus
A diabetic patient with CKD develops severe diarrhea while on metformin.
Question:
What is the risk and pharmacist’s advice?
@PharmacyRxplus
❤9
CASE 2: HTN + DIABETES + CKD
A 58-year-old man has BP 165/100 mmHg, T2DM, and eGFR = 40 mL/min.
Question:
What is the most appropriate first-line antihypertensive and why?
@PharmacyRxplus
A 58-year-old man has BP 165/100 mmHg, T2DM, and eGFR = 40 mL/min.
Question:
What is the most appropriate first-line antihypertensive and why?
@PharmacyRxplus
❤9
#ይደመጥ
#ተመልከቱት
ይጠቅማቸዋል Case Questions እንዴት መስራት እንዳለባችሁ ምሳሌ ይሆናቸዋል !!!
#LIKE
#SHARE
#Subscriber
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/41_7jYUrGpY?si=S-J5nxHV_o_9SfIV
#ተመልከቱት
ይጠቅማቸዋል Case Questions እንዴት መስራት እንዳለባችሁ ምሳሌ ይሆናቸዋል !!!
#LIKE
#SHARE
#Subscriber
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/41_7jYUrGpY?si=S-J5nxHV_o_9SfIV
❤7🔥3
#ማስታወቂያ
#ለ2018_የትምህርት_ዘመን_የመዉጫ_ፈተና (#Exit_Exam) #ተፈታኞች_በሙሉ
መረጃውን Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
#ለ2018_የትምህርት_ዘመን_የመዉጫ_ፈተና (#Exit_Exam) #ተፈታኞች_በሙሉ
መረጃውን Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤6💔5
Q- Which of the following is the appropriate treatment of amoebic liver abscess?
A-Amoxicillin
B-Amikacin
C-Metronidazole
D-Vancomycin
E-Surgical drainage
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A-Amoxicillin
B-Amikacin
C-Metronidazole
D-Vancomycin
E-Surgical drainage
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤4
Q- Which one of the following glucocorticoids can cause sodium and water retention?
A- Betamethasone
B- Cortisol
C- Dexamethasone
D- Triamcinolone
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Betamethasone
B- Cortisol
C- Dexamethasone
D- Triamcinolone
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤1
Q- Which of the following differentiates neostigmine from pilocarpine?
A-Acceleration of heart rate
B-Prolonged skeletal muscle contraction
C-Stimulation of bowel motility
D-Stimulation of salivary glands
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A-Acceleration of heart rate
B-Prolonged skeletal muscle contraction
C-Stimulation of bowel motility
D-Stimulation of salivary glands
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤8
Info
Pharmacy morning
EXIT EXAM PART FOUR (4)
ሰኞ ማታ 5:00 ይለቀቃል !!!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
Pharmacy morning
EXIT EXAM PART FOUR (4)
ሰኞ ማታ 5:00 ይለቀቃል !!!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤7
Q- Dry or “sandy eyes” is seen after administration of large doses of which one of the following medications?
A- Atropine
B- Carbachol
C- Pilocarpine
D- Timolol
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Atropine
B- Carbachol
C- Pilocarpine
D- Timolol
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8❤2
Q- Which one of the following medications is used for cases of Parkinson’s disease and influenza type A?
A- Amantadine
B- Benztropine
C- Bromocriptine
D- Ribavirin
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Amantadine
B- Benztropine
C- Bromocriptine
D- Ribavirin
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤10
Q- Which of these medications is the most appropriate treatment of malignant hyperthermia?
A- Acetaminophen
B- Dantrolene
C- Ibuprofen
D- Indomethacin
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Acetaminophen
B- Dantrolene
C- Ibuprofen
D- Indomethacin
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤10
#ExitExam
የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል።
ይህንን የፈተና ፕሮግራም ተቋማት ለተማሪዎቻቸው እያሳወቁ ይገኛሉ።

❤9💔2👍1
ኒፓህ ቫይረስ ምንድን ነው?
ኒፓህ ከእንስሳት (በተለይም ከሌሊት ወፍ እና ከአሳማ) ወደ ሰው የሚተላለፍ አደገኛ ቫይረስ ነው።
በተጨማሪም በተበከለ ምግብ እና በሰዎች ንክኪ ሊተላለፍ ይችላል። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ቫይረሱን እንደ ኮቪድ-19 ሁሉ "ለወረርሽኝ ስጋት የሆኑ 10 ቀዳሚ በሽታዎች" ዝርዝር ውስጥ አካትቶታል።
⚠️ ምልክቶቹ እና አደገኛው ባህሪው፦
ምልክቶች፦ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ ህመም፣ ማስታወክ እና የጉሮሮ ህመም።
ከባድ ጉዳት፦ በፅኑ የታመሙ ሰዎች ላይ የሳምባ ምች (Pneumonia) እና የአንጎል መቆጣት (Encephalitis) ያስከትላል።
የሞት መጠን፦ ቫይረሱ በበሽታው ከተያዙ ሰዎች መካከል ከ40% እስከ 75% የሚሆኑትን ይገድላል።
መድሃኒት፦ እስካሁን ድረስ ለቫይረሱ የተፈቀደ ክትባትም ሆነ የተለየ የህክምና መድሃኒት የለም።
🌍 የሀገራት ምላሽ፦
ታይላንድ፦ ከህንድ የሚመጡ መንገደኞችን በአውሮፕላን ማረፊያዎች ላይ መመርመር ጀምራለች።
ኔፓል፦ በየብስ እና በአየር ድንበሮቿ ላይ ጥብቅ የጤና ክትትል እያደረገች ነው።
ታይዋን፦ ቫይረሱን ልዩ ቁጥጥር ከሚያስፈልጋቸው "ምድብ 5" በሽታዎች ዝርዝር ውስጥ እንዲካተት ወስናለች።
ቻይና፦ የጨረቃ አዲስ ዓመት (Lunar New Year) የጉዞ ወቅት በመቃረቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ እያደረገች ሲሆን፣ በማህበራዊ ሚዲያዎቿ ላይ የኮቪድ-19 አይነት ስጋት መንገስ ጀምሯል።
ባሁኑ ሰዓት፦ በህንድ ባራሳት አካባቢ ሁለት ነርሶችን ጨምሮ አምስት ሰዎች በቫይረሱ ተይዘው በፅኑ ህክምና ላይ ይገኛሉ።

❤20😢2