info
ዛሬ ማታ 4:00 በ YouTube live
ይኖረናል !!!!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1

❤1
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/live/DQJqQU-7cc8?si=CEhZ8wwm1_CM2h3Q

❤1👌1
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
ፈተናው አንድ ሳምንት ብቻ የቀረው ሲሆን፤ አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና መለማመጃ (Mock Exam) በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
ዕጩ ተፈታኞች የፈተናው የይለፍ ካርድ እና ፋይዳ መታወቂያ ማዘጋጀታችሁን እንዳትዘነጉ፡፡
🔊🔊 tikvahuniversity
በእነዚህ ዩኒቨርስቲ ያላችሁ የPharmacyRxplus ቤተሰቦች ጥያቄዎቹን በSoft copy ካላችሁ ተፈታኞች እንዲሞክሩ የPharmacyRxplus Group ላይ ወይም በ inbox Share በታደረጉት ➡️➡️ @Sarfiii
@PharmacyRxplus

❤9
info
ዛሬ ማታ 4:00 በ YouTube live
ይኖረናል !!!!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
ዛሬ ማታ 4:00 በ YouTube live
ይኖረናል !!!!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤5
1. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል/temporary / ዲግሪ፤
2. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት/Student Copy/፤
3. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘ ኦሪጅናል ዲፕሎማ ወይም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት፤
4. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ከሆነ በሀገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልገሎት ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ፤
5. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ከሆነ ዲፕሎማው በተገኘበት ክልል የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ወይም የዞን/የከተማ መስተዳደር የሥራና ስልጠና ቢሮ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ፤
6. የዲግሪ መግቢያው ከውጭ በተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ ከባለስልጣኑ የተገኘ የአቻ ግመታ ደብዳቤ፤
7. የሁለተኛ/የማስተርስ/ ዲግሪን ለማረጋገጥ ከሆነ ደግሞ በቅድሚያ የመጀመሪያው ዲግሪ ከላይ በተገለፀው መንገድ መረጋገጥ ይኖርበታል፤
8. የስም ለውጥ ካለ የፍርድ ቤት ውሳኔ የተላፈበት ማስረጃ፤
9. የማመልከቻ ክፍያ በኤሌክትሮኒክ ክፍያ በቴሌ ብር እና በሲኢቢ ብር ፤
10. ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የፋይዳ ልዩ ቁጥር FIN፤
11. ስካን (Scan) የተደረገ ሶስት በአራት (3x4) ጉርድ ፎቶግራፍ እና
12. ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉም ማስረጃዎች አንድ አንድ ስካን (Scan) በማድረግ ባሉበት ሆነው በበይነ መረብ https://neta.gov.et ማስፈንጠሪያን በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፤
በተጨማሪም ቀጠሮ አስይዘው በአካል ሲመጡ በባለጉዳዩ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሰነድ ባላቸው ተወካዮች አማካኝት ሁሉንም የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

Mid Year Exit Exam schedule @Ethiopian_Digital_Library.xlsx
119.9 KB
#Exit_Exam
2018 Mid Year
የካቲት 16-27
Exit Exam Schedule
ለተፈታኝ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው።
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
2018 Mid Year
የካቲት 16-27
Exit Exam Schedule
ለተፈታኝ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው።
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤4
Pharmacy Rx plus
Mid Year Exit Exam schedule @Ethiopian_Digital_Library.xlsx
👉ማስታወቂያ 👈
👇👇👇
#የጥንቃቄ መልዕክት #ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ👇
#የ2018 አጋማሽ የብቃት መመዘኛ (Exit Exam) መርሃ-ግብር ይፋ መሆኑን ተከትሎ
#የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ ስራው ዓለም ለመቀላቀል የሚወስዱት #የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሰጥበት ትክክለኛ ቀን መወሰኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
#በመሆኑም
📅 #የፈተናው የጊዜ ሰሌዳ፦
የፈተና መጀመሪያ፦ የካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም
የፈተና ማጠቃለያ፦ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም
#የፈተናው አሰጣጥ፦ ፈተናው #በበይነ-መረብ (Online) የሚሰጥ ሲሆን፣ ተማሪዎች በተመደቡባቸው የኮምፒውተር ማዕከላት ተገኝተው ፈተናውን ይወስዳሉ።
#የተፈታኞች መታወቂያ፦ ተፈታኞች ፈተናው ከመጀመሩ በፊት የፈተና መግቢያ ካርድ (Admission Card) እና የተቋሙን መታወቂያ መያዛቸውን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል።
የሙከራ ፈተና (Mock Exam)፦ ተማሪዎች ከሲስተሙ ጋር እንዲላመዱ እና #የቴክኒክ ችግሮችን ቀድሞ ለመለየት፣ ከዋናው ፈተና ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ የሙከራ ፈተና ሊሰጥ ስለሚችል ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል።
#የውጤት አሰጣጥ፦ የመውጫ ፈተናው ተማሪዎች በስራው ዓለም ብቁ መሆናቸውን ማረጋገጫ በመሆኑ፣ ማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በድጋሚ የመፈተን እድል ቢኖራቸውም ዲግሪያቸውን ለመቀበል ውጤቱን ማለፍ ግዴታ ነው።
💡 ማሳሰቢያ፦ ተማሪዎች የየተቋሞቻቸውን የውስጥ ማስታወቂያዎች በቅርበት በመከታተል፣ የተመደቡበትን ላብራቶሪ (Lab) እና የፈተና ክፍለ-ጊዜ (Shift) ቀድመው እንዲያውቁ ይመከራል።

❤13
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
ይሄን Video ሳታዩ ወደፈተና እንዳትገቡ !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/PnP0XI6vm1k?si=zf2nBZW-uyS93Fou

❤3
#Common_cytochrome p450 inducers, inhibitors, and substrates of the primary isozymes mentioned in this article are listed below.
CYP1A2:
#Inhibitors: amiodarone, cimetidine, ciprofloxacin, fluvoxamine
#Inducers: carbamazepine, phenobarbital, rifampin, tobacco
#Substrates: caffeine, clozapine, theophylline
CYP2C9:
#Inhibitors: amiodarone, fluconazole, fluoxetine, metronidazole, ritonavir, trimethoprim/sulfamethoxazole
#Inducers: carbamazepine, phenobarbital, phenytoin, rifampin
#Substrates: carvedilol, celecoxib, glipizide, ibuprofen, irbesartan, losartan, cannabinoids
CYP2C19:
#Inhibitors: fluvoxamine, isoniazid, ritonavir
#Inducers: carbamazepine, phenytoin, rifampin,
#Substrates: omeprazole, phenobarbital
CYP2D6:
#Inhibitors: bupropion, duloxetine, fluoxetine, paroxetine, quinidine, ritonavir, sertraline, terbinafine
#Inducers: none
#Substrates: amitriptyline, carvedilol, codeine, dextromethorphan, diltiazem, donepezil, haloperidol, metoprolol, nifedipine, ondansetron, oxycodone, propranolol, risperidone, tamoxifen, tramadol
CYP2E1:
#nhibitors: none
#Inducers: ethanol, isoniazid, tobacco
Substrates: acetaminophen, theophylline, verapamil
CYP3A4:
#Inhibitors: amiodarone, amitriptyline, aprepitant, carvedilol, chloramphenicol, cimetidine, ciprofloxacin, clarithromycin, codeine, donepezil, fluvoxamine, haloperidol, imatinib, ketoconazole, metoprolol, paroxetine, risperidone, ritonavir, tramadol, verapamil
#Inducers: carbamazepine, griseofulvin, phenobarbital, phenytoin, rifampin, St. John’s wort
#Substrates: alprazolam, amlodipine, buspirone, calcium channel blockers, caffeine, citalopram, clopidogrel, cocaine, cyclosporine, diazepam, erythromycin, estradiol, lidocaine, losartan, many chemotherapeutic drugs, montelukast, quetiapine, sertraline, sildenafil, statin drugs, tacrolimus, warfarin, zolpidem

❤13🤔1
info
ዛሬ ማታ 4:00 በ YouTube live
ይኖረናል !!!!
General Pharmacy Exit Exam Part 5
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
ዛሬ ማታ 4:00 በ YouTube live
ይኖረናል !!!!
General Pharmacy Exit Exam Part 5
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤4👍2
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/live/aNhJWnd07C8?si=F-2vfVOaazrnfV1x

❤4🔥2
#ExitExamProtocols
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከፊታችን ማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል።
የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል።
➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) መፈተን አይቻልም፡፡

❤9😭4