Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.8K photos
113 videos
466 files
605 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
info   

     ነገ ማታ 4:00 በ PharmacyRxplus በ YouTube live ይኖረናል !!
በውስጥ በውስጥ መስመር ጥያቄዎች ስትጠይቁ የነበራችሁ ነገ Live ላይ መላሾች እሰጣለሁ ፣ በተጨማሪ ጥያቄ ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ ።

  

    
#Subscriber
#SHARE  #LIKE  
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤3👏2
ተለቋል    ተለቋል   ተለቋል
ተለቋል   ተለቋል     ተለቋል



👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


https://www.youtube.com/live/4T_XIXG0TB8?si=bLtdQKwBOh2OPEBo
😁4🔥3👌3
#የጤና_ሙያ_ፍቃድ_ፈተና

የጤና ሙያ ፍቃድ ፈተና ለመውሰድ እየጠበቃችሁ የምትገኙ ምሩቃን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ ተብሏል።

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የመውጫ ፈተና ያለፋችሁ እንዲሁም በድጋሜ የብቃት ምዘና (የሙያ ፍቃድ ፈተና) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ጤና ባለሙያዎች፣ ለፈተናው ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ የተከለሱ Information Booklets እና Practice Test Booklets ጤና ሚኒስቴር አቅርቧል (ከላይ የተያያዙትን ዚፕ ፋይሎች ይመልከቱ።)

🔔 የአመልካቾች የምዝገባ ጊዜ በቀጣይ የሚገለፅ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤14