Happy Eid al-Adha!
May this Eid bring you and all Muslims around the world endless love,mercy, blessings, and prosperity.
May it mark the end of hostilities across the globe and help sustain peace and brotherhood.
🌹عيد مبارك🥰 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌹🌹🌹🌹
Eid Mubarak!
@PharmacyRxplus

❤9
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ፈተናውን ለመስጠት እየተዘጋጀ በመሆኑ ሁላችሁም ተመዛኞች ከግንቦት 20 – 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።
ለብቃት ምዘና ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ መምረጥ የምትችሉት ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች ብቻ ይሆናል፡፡
በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ ከስር የተያያዘውን ቪዲዮ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

❤6
info
ነገ ማታ 4:00 በ PharmacyRxplus በ YouTube live ይኖረናል !!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1

❤9👍1
Pharmacy Rx plus
@PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
info
#COC
ሀገር(ቦታ) መምረጥ ትችላላችሁ መስራት ጀምሯል !!!
#Update
የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች ከዛሬ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የፈተና ጣቢያ ምርጫ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሜ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች ከግንቦት 20-26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የFayda ቁጥራችሁን እና Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት፣ የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለብቃት ምዘና ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ መምረጥ የምትችሉት ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች ብቻ እንሆናችሁ ተመላክቷል፡፡
በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
ጤና ሚኒስቴር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተናን በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ለመስጠት እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡

❤10👏9👍3
#exit_exam TIP
#Dissolution → Noyes–Whitney
#Buffers/pH → Henderson–Hasselbalch
#Stability → Arrhenius
#Drug degradation → Zero & First order
#Shelf life → Half-life equation
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
#Dissolution → Noyes–Whitney
#Buffers/pH → Henderson–Hasselbalch
#Stability → Arrhenius
#Drug degradation → Zero & First order
#Shelf life → Half-life equation
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤4
Coc exam and Exit exam ለምትፈተኑ
አሁንም ያለውን ጊዜ ተጠቀሙ !!
የተዘጋጁ
👇👇👇👇👇👇👇👇
🌼🌼 አጭር እና ጠቃሚ ማጠቃለያዎች
🌼🌼 ጥያቄዎች በPdf With Answer / በVideo የታገዙ ጥያቄዎች እና አጫጭር Note
🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ እና ይቀላቀላሉ !!
contact ማድረግ ይቻላል ➡️ @Sarfii

❤11😁2🔥1
info
እሁድ ማታ 5:00 በ PharmacyRxplus በ YouTube የEXIT EXAM ጥያቄዎች ከመልሶች ጋር ይለቀቃል !!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
እሁድ ማታ 5:00 በ PharmacyRxplus በ YouTube የEXIT EXAM ጥያቄዎች ከመልሶች ጋር ይለቀቃል !!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
👌8❤6👍4😁2
Q- Which one of the following medications is the best initial treatment for a case of heart failure with normal systolic function and preserved ejection fraction?
A-Digoxin
B-Furosemide
C-Metoprolol
D-Spironolactone
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A-Digoxin
B-Furosemide
C-Metoprolol
D-Spironolactone
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍15❤6
Pharmacy Rx plus pinned «ተለቋል ተለቋል ተለቋል 👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/HBhsjK7i8X0?si=Q_bizbkgOGnoF-ul»
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
___
ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች የተቀመጠውን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን የመፈተኛ ጣቢያ እየመረጣችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ የፈተና ጣቢያ መረጣ እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ምርጫችሁን እንድታገባድዱ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባው የማይራዘም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
➡️➡️ Website: moh.gov.et