Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.8K photos
113 videos
466 files
605 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
Q19- Which of the following antifungal medications inhibits ergosterol synthesis by blocking fungal cytochrome P450 enzymes?
A-Amphotericin B
B-Fluconazole
C-Flucytosine
D-Terbinafine

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤9👍3
Q20- Which one of the following diuretics is appropriate to be prescribed for hypertension to a patient with a history of calcium oxalate renal stones?
A-Acetazolamide
B-Furosemide
C-Hydrochlorothiazide
D-Spironolactone

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍14❤2
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇


https://youtu.be/tNAxr72-IlY
❤3
info   

     ነገ ማታ 4:00  በ YouTube live
ይኖረናል !!!    


    
#Subscriber
#SHARE  #LIKE  
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤3🔥1😁1💔1
Info

ይሄን Video ሳታዩ ወደ ፈተናው እንዳትገቡ !!!
በጣም ይጠቅማችዋል!!!!

#Share
#SUBSCRIBER
#Like


https://youtu.be/6WO4F5z78a8
❤5😁3👍2
Q 21- Which one of the following medications inhibits fibrinolysis?
A- Aminocaproic acid
B- Heparin
C- Lepirudin
D- Rifampin

@PharmacyRxplus
❤6
Q 22- A 64-year-old woman complains of low back pain for 1 week. Her pain and tenderness are localized over the lumbar spine and exaggerated by movement. Her physician prescribes her a phosphonate drug.
What is the mechanism of action of this drug for this patient?
A-Decrease osteoclast activity
B-Increase osteoblast activity
C-Decrease parathormone activity
D-Increase vitamin D absorption
E-Increase urinary calcium reabsorption

@Pharmacyrxplus
❤8💔2
Q 23- A 56-year-old man with a history of type 2 diabetes presents to his physician for a follow-up. He complains of recurrent hypoglycemic reactions to his medications.
Which of these medications is most likely responsible for this patient's complaint?
A-Acarbose
B-Glyburide
D-Metformin
E-Rosiglitazone

@PharmacyRxplus
❤9
Q 24 Case : Hypertension
Case: A 58-year-old man has a blood pressure of 165/98 mmHg. He has Type 2 Diabetes and early kidney disease. His doctor is choosing an antihypertensive medication.
Questions:
A, Which class of antihypertensive is preferred?
B, Why is it preferred?
C, What should the pharmacist monitor?

@PharmacyRxplus
❤9
Q 25 Case : Community-Acquired Pneumonia
Case:A 45-year-old woman presents with fever, productive cough, and chest pain. She has no medication allergies.
Questions:
A, What is an appropriate empiric antibiotic?
B, What counseling should the pharmacist provide?

@PharmacyRxplus
❤6
ፈተና እንዴት ነበር?

ምን ችግር ገጠማችሁ ?

ፈተናው እንዴት አገኛችሁት?

ምን Part ብዙ ጥያቄዎች ወጡበት? የምታስውሱት ጥያቄዎች Share ማድረግ የምትፈልጉት ምንድነው?
❤2
😣❌❌❌❌❌

በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ መውረድ !
ፍትህ ለፋርማሲ ተማሪዎች !

እኔ በጣም ነው ያናደደኝ!
እንዴት ተማሪዎቼን እዚህ ለማብቃት እኮ ያለደረግነው ነገር የለም በጣም ያሳዝናል

Please ይሄ ነገር Share እያደረግን ሁሉም አካል ጋር መድረስ አለብን!

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
💔28❤12👏7
Pharmacy Rx plus
😣❌❌❌❌❌ በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ መውረድ ! ፍትህ ለፋርማሲ ተማሪዎች ! እኔ በጣም ነው ያናደደኝ! እንዴት ተማሪዎቼን እዚህ ለማብቃት እኮ ያለደረግነው ነገር የለም በጣም ያሳዝናል Please ይሄ ነገር Share እያደረግን ሁሉም አካል ጋር መድረስ አለብን! @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
ይሄ የመስሪያ ቤት ስልክ ቁጥራቸው ነው ከነገ ጠዋት ጀምሮ ከ2:30 ጀምሮ ስልካቸውን Busy ማድረግ የአንድ ለፎቶ አዳሪ ፋርማሲ ግዴታ ነው።

+251111565529
+251111553133


Email - ይሄ ነው - ከዛሬ ጀምሮ ያገኛችሁትን Photo attach እያደረጋችሁ Report አድርጉ

info@moe.gov.et
moff@gmail.com



- አመሰግናለሁ ! -


@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤16👍6💔4
Pharmacy Rx plus
ይሄ የመስሪያ ቤት ስልክ ቁጥራቸው ነው ከነገ ጠዋት ጀምሮ ከ2:30 ጀምሮ ስልካቸውን Busy ማድረግ የአንድ ለፎቶ አዳሪ ፋርማሲ ግዴታ ነው። +251111565529 +251111553133 Email - ይሄ ነው - ከዛሬ ጀምሮ ያገኛችሁትን Photo attach እያደረጋችሁ Report አድርጉ info@moe.gov.et moff@gmail.com - አመሰግናለሁ ! - @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
#urgent

እንደ 2016 የፋርማሲ መውጫ ፈተና የዘንድሮ የሰኔ መውጫ ፈተና  መሰረቁን ትምህርት  ሚንስትር   ጥቆማ  እንደደረሰው ተገለጸ። ከሁለት አመት በፊት 100 ጥያቄ  ለ 2 ፈረቃ መሰረቁን  ያስታወሱት ባልደረባችን  አቶ ግርማዬ ። ፈተናው በድጋሚ  ተስጥቶ ነበር ብለዋል። አሁንም ፈተናው የመደገም እድሉ ሰፊ እንደሆነና ትምህርት  ሚንስትር  plan b ፈተና assign  እንደሚያደርግ  ይጠበቃል ተብሏል


@PharmacyRxplus
❤18💔6
Pharmacy Rx plus
#urgent እንደ 2016 የፋርማሲ መውጫ ፈተና የዘንድሮ የሰኔ መውጫ ፈተና  መሰረቁን ትምህርት  ሚንስትር   ጥቆማ  እንደደረሰው ተገለጸ። ከሁለት አመት በፊት 100 ጥያቄ  ለ 2 ፈረቃ መሰረቁን  ያስታወሱት ባልደረባችን  አቶ ግርማዬ ። ፈተናው በድጋሚ  ተስጥቶ ነበር ብለዋል። አሁንም ፈተናው የመደገም እድሉ ሰፊ እንደሆነና ትምህርት  ሚንስትር  plan b ፈተና assign  እንደሚያደርግ  ይጠበቃል…
#ቅሬታ

ትናንት ሰኔ 10/2018 ዓ.ም በተሰጠው የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና ላይ ስርቆት ተፈፅሟል ሲሉ በርካታ ተፈታኝ ተማሪዎች ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው፡፡

"የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና አስቀድሞ ተሰርቋል" ያሉት ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ፤ የሚመለከተው የመንግሥት አካል ማብራሪያ እንዲሰጥም ጠይቀዋል።

ለፈተናው ዝግጅት ሲያደርጉ ቢቆዩም፣ ኃላፊነት በማይሰማቸው አካላት አማካኝነት ፈተናው ቀድሞ ወጥቶ መሰራጨቱን የሚያሳዩ መረጃዎች እንደደረሷቸው ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ ገልፀዋል።

ይህ መሆኑም በከፍተኛ ጥረትና በራሳቸው ልፋት የተፈተኑ ተማሪዎችን ስነ-ልቦና በእጅጉ የጎዳና ፍትሃዊነትን የጎደለው ተግባር መሆኑን ጠቁመዋል።

ጉዳዩ በትምህርት ሚኒስቴር፣ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም በኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማኅበር በኩል በአስቸኳይ ታይቶ፣ አስፈላጊው ማጣሪያ እንዲደረግና ተገቢው ምላሽ እንዲሰጣቸው ተፈታኞቹ ጠይቀዋል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከተፈታኝ ተማሪዎች የቀረበውን ይህንን ቅሬታ መነሻ በማድረግ፣ በጉዳዩ ላይ ከሚመለከታቸው የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ማብራሪያ ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። ተጨማሪ ማብራሪያ እንዳገኘን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

ምስል፦ ተፈታኝ ተማሪዎች ወጥቷበማለት ያጋሩን የመልስ ማውጫ
➡️➡️tikvahuniversity

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤19
Exit exam complaint.pdf
573.3 KB
✍️Dear pharmacy graduating class students, We have officially submitted a formal compliance to the concerned bodies, including the Ministry of Education.

📑 This step was taken after carefully reviewing the concerns raised by graduating students, ensuring that their voices are heard at the highest level. The submission reflects our commitment to stand firm against irregularities and protect the rights of students.

🙏 We kindly urge all students to remain patient and composed while the matter is being handled.

we will continue to follow up until a fair resolution is achieved.

Sincerely,
2025/26 Epsa national executive committee and assistant.
❤28👍3