Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.8K photos
113 videos
466 files
605 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
Pharmacy Rx plus
EXIT EXAM AND NGAT EXAM የፈተና ቀናቶች ይፋ ተደረጉ  የትምህርት  ሞዘናና ፈተናዎች  አገለግሎት  የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ  እና የፈተና ቀናቶችን ይፋ አድርገዋል @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
#UPDATE

የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ  ጊዜ በመንግስት እና በግል ተቋማት በተለያየ ቀናት እንደሚደረገ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት  አሳውቋል።


✅ለመንግስት  ተቋማት  ከህዳር  4-10

✅የግል ተቀማት   ከህዳር 11-17


የመመዝገቢያ  ሊንኩ በቅርቡ መስራት እንደሚጀምር  ተገልጿል

የድህረ ምረቃ እና የሬሜዲያል ተፈታኞች ምዝገባም ከላይ ተያይዟል
❤5
Pharmacy Rx plus
#UPDATE የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ  ጊዜ በመንግስት እና በግል ተቋማት በተለያየ ቀናት እንደሚደረገ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት  አሳውቋል። ✅ለመንግስት  ተቋማት  ከህዳር  4-10 ✅የግል ተቀማት   ከህዳር 11-17 የመመዝገቢያ  ሊንኩ በቅርቡ መስራት እንደሚጀምር  ተገልጿል የድህረ ምረቃ እና የሬሜዲያል ተፈታኞች ምዝገባም ከላይ ተያይዟል
#UPDATE

የመመዝገቢያ  ሊንክ ተለቋል  ተማሪዎች  በራሳቸው ተመዝግበው  ከዚያ በዩንቨርስቲዎች registerar  በኩል approval  ወደ  eaes  እንደሚላክ የትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች  አገልግሎት  
አረጋግጧል


📌ማሳሰቢያ  ትናንት በተላከው የመመዝገቢያ  ሰሌዳ መሰረት ነው መመዝገብ  ምትችሉት  አሁን ተዘግቷል


📌መመዝገቢያው ዳግም ተፈታኞችንም ያካተተ ነው ተብሏል
የመመዝገቢያ  ሊንክ👇👇👇

https://exam.ethernet.edu.et/



ለፈጣን መረጃ join us



@PharmacyRxplus ⏩
❤4👍1
Pharmacy Rx plus
Photo
ለመውጫ ፈተና(Exit Exam)ምዝገባ ብቁ የመሆን መስፈርቶች


1.ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች፦

- በእውቅና ባላቸውና በሕጋዊ ፈቃድ በሚሠሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚሰጡ እውቅና ባላቸው የትምህርት መርሃ ግብሮች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች፣ ተፈጻሚነት ያላቸውን የፈተና መስፈርቶች እስካሟሉ ድረስ ለመውጫ ፈተናው ለመመዝገብ ብቁ ይሆናሉ።


2.በተፈቀዱ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴዎች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች፦

-ተፈጻሚነት ያለው መመሪያ ከጸደቀና ከወጣ በኋላ፣ በመደበኛ ወይም በሌሎች በይፋ በተፈቀዱ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴዎች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች፣ የትምህርት መርሃ ግብራቸውና የትምህርት አሰጣጥ ዘዴያቸው በተገቢው ሁኔታ እውቅና ያገኙና የተረጋገጡ ከሆነ ለፈተናው ለመመዝገብ ብቁ ይሆናሉ።


3.በመጨረሻ ዓመት የሚገኙ ወይም ሁሉንም አስፈላጊ ኮርሶች ያጠናቀቁ ዕጩዎች፦

-በየትምህርት መርሃ ግብራቸው የተቀመጡትን ሁሉንም ኮርሶችና የትምህርት መስፈርቶች ያጠናቀቁ ዕጩዎች፣ ወይም በመጨረሻ ዓመታቸው ሁለተኛ ሴሚስተር በይፋ ተመዝግበው በትምህርት ላይ የሚገኙ ዕጩዎች፣ በትምህርት ተቋማቸው ማረጋገጫና ተፈጻሚነት ያላቸውን መስፈርቶች በማሟላት ፈተናውን ለመውሰድ ብቁ ይሆናሉ።


4.ፈተናውን እንደገና የሚወስዱ ዕጩዎች፦

-ከዚህ ቀደም የመውጫ ፈተናውን ወስደው የሚፈለገውን የማለፊያ ውጤት ያላገኙ ዕጩዎች፣ ተፈጻሚነት ባላቸው የፈተና ደንቦች፣ የብቁነት መስፈርቶችና የምዝገባ ሥርዓቶች መሠረት ፈተናውን እንደገና ለመውሰድ ሊመዘገቡ ይችላሉ።


5.የምዝገባ ክፍያ መፈጸም፦

-ብቁ የሆኑ ዕጩዎች በተወሰነው የምዝገባ ጊዜ ውስጥ የተቀመጠውን የፈተና ምዝገባ ክፍያ መፈጸም አለባቸው። የሚፈለገው ክፍያ መፈጸሙ በተገቢው ሁኔታ ካልተረጋገጠ ዕጩው ለፈተናው ሙሉ በሙሉ እንደተመዘገበ አይቆጠርም።


6.የብቁነት ማረጋገጫ፦

-የሁሉም ዕጩዎች ብቁነት በይፋዊ የትምህርት፣ የተቋም፣ የምዝገባና የፈተና መዝገቦች ላይ በመመርኮዝ ይረጋገጣል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ሌሎች ኃላፊነት የተሰጣቸው አካላት ትክክለኛና የተሟላ የዕጩዎች መረጃ ማቅረብ አለባቸው። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት (EAES) አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተጨማሪ ሰነዶችን ወይም ማረጋገጫዎችን ሊጠይቅ ይችላል።


7.ሐሰተኛ፣ አሳሳች ወይም ሊረጋገጥ የማይችል መረጃ፦

-የፈተና ብቁነትን ለማግኘት በሐሰት የተዘጋጀ፣ የተቀየረ፣ አሳሳች ወይም ሊረጋገጥ የማይችል የትምህርት ወይም የምዝገባ መረጃ ማቅረብ፣ በሚከተሉት ሊያስከትል ይችላል፦

*የምዝገባ ጥያቄ መከልከል፤

*በፈተናው የመሳተፍ መብት ወይም የተገኘ ውጤት መሰረዝ፤

*በተፈጻሚነት ባላቸው ሕጎችና ደንቦች መሠረት ሌሎች አስተዳደራዊ ወይም ሕጋዊ እርምጃዎች መወሰድ።


የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት (EAES) | አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ |
❤10
#ExitExam

የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል።

የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል።

የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል።

የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል።

የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል።

ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል።

ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽሎ በፀደቀው የክፍያ ተመን መሠረት እንደሆነ ተገልጿል።

@PharmacyRxplus
❤7
ይመዝገቡ!

በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል።

ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል።

በምዝገባ ሒደት እገዛ የሚፈልጉ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን በማናገር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ይጠበቃል።

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://exam.ethernet.edu.et

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤5👍1
Info


Exitexam  እና  Coc   ለምትፈተኑ 

     PharmacyRxplus Online class  መጀመሩን ይታወቃል  ፣  አሁን  መማር  ለምትፈልጉ  እድሉ   አላችሁ  ።    እስካሁን  ያሉ ፋይሎች   ተቀምጠዋል   ማግኘት  ትችላላችሁ ። 
እኛን  ለማውራት   ይሄን  ይጠቀሙ         👉👉  @Sarfii
  👉👉  @D2555
❤17😁1