PRINCIPAL'S HEALTH AND BUSINESS COLLEGE
72 subscribers
64 photos
136 files
10 links
2013 ENTRY (DEGREE STUDENT) ADAMA CAMPUS
Download Telegram
Final Exam Inclusiveness Next week Wednesday
econometrics teacher name Nura
Now today to starting
ትምህርት ነገ ይጀምረል
Financial modeling
ውድ ተማሪዎች ክፍያ የልከፋሉ ተማሪ ማኛውም አገልግሎት ከኮሌጁ እንደማያገኝ እንገልጻለን፡፡
ውጤቱን ከኮሌጁ ዛሬ መውሰድ ትችላለቹት
ኮሌጁ
ክፍያቹን ስትፈጽሙ ውጤት መውሳድ ትችላለቹ
እናመሰግናለን
ውድ ተማሪዎቻችን የተማሪዎችን አቅም በመገንዘብ ለረጅም ጊዜ ጭማሪ ክፍያ ሳናደርግ ስትማሩ ቆይታችኋል ፡፡ ስለሆነም ከላው ነባሪ ሁኔታ ክፍያ ለመጨመር ግድ ብሎናል፡፡ስለዚህ ከዚህ ሴሚስቴር ጀምሮ
በcomman course = Credit/hrs 50ብር
በSupportive = Credit/hrs 255ብር
በMojor course=Credit/hrs 260ብር
በResearch = Credit/hrs 750ብር መሆኑን እንገልጻለን፡፡ መልካም የትምህረት ጊዜ ይህንሎት
Finance & registrar Department
ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ትሬድ በመላው ዓለም ተቋርጠዋል።

በሜታ ስር ያሉት እኚህ አገልግሎቶች በምን ምክንያት እንደተቋረጡ የታወቀ ነገር የለም።

ኩባንያውም እስካሁን ማብራሪያ አልሰጠም።
የሜታ የማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም የሆኑት ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ሜሴንጀር፣ ትሬድስና ሌሎች መተግበርያዎች ችግር አጋጥሟቸው እንደነበር ኔትብሎክስ (NetBlocks) አስታውቋል።

በችግሩ ምክንያት የፕላትፎርሞቹ ተጠቃሚዎች ሎግኢን (login) ለማድረግ መቸገራቸውን የኢንተርኔት እና የዲጅታል ሚዲያዎችን ፍሰት የሚከታተለው ኔትብሎክስ ገልጿል።

ችግሩ በበርካታ ሀገሮች መከሰቱንም ጨምሮ አስታውቋል።  ችግሩ በኢትዮጵያ፣ በኬኒያ እንዲሁም በዩናይትድ ስቴትስ መከሰቱን ተረጋግጧል።

ሜታ ችግሩ መፈጠሩን እንዳወቀና ለማስተካከል እየሰራ መሆኑን ገልጾ የነበረ ሲሆን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በድጋሜ Facebook መስራት ጀምሯል።
❤2🥰1