Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
8.65K subscribers
346 photos
40 videos
24 files
64 links
Welcome to Python Pioneers: Empowering Ethiopian students to embark on their coding journey.

📢 Channel: @python_pioneers
👥 Group: @python_pioneers_chat
Download Telegram
Understanding Transistors: The Tiny Yet Powerful Electronic Switches
💻💻💻💻💻💻💻💻💻
#Transistor እንደ ኤሌክትሮኒክ switches፣ amplifiers ወይም signal control ምናረግባቸው ሆነው ሊያገለግሉ የሚችሉ ትናንሽ ከsemi-conductor የተሰሩ electronic diviceኦች ናቸው። እነዚህን electronic deviceኦች በተለያየ መንገድ በማጣመር ለdigital circuit building block የሆኑትን #Logic_gates ለመስራት ያገለግላሉ።

Digital circuits የ0 እና 1ን binary state ሊወክሉ በሚችሉ ትራንዚስተሮች ጥምረት የተሰሩ ናቸው።ከነዚህ ጥምረቶች የተለያዩ Logic gates እንደ AND፣OR እና NOT gates ሊዘጋጁ ይችላሉ። ውስብስብ circuits እንደ adders ማለትም binary ቁጥር የሚደምሩ ፣ multiplexers ክፍሎች እና memory units ለመስራት ያገለግላሉ።

እነዚህ ሁሉ የትራንዚስተሮች ጥምረት እና arrangement ኮምፒውተሮች ስሌቶችን እንዲሰሩ፣ መረጃዎችን እንዲያከማቹ፣ machineኦችን እንዲቆጣጠሩ እና የተለያዩ ስራዎችን እንዲሰሩ ያስችላቸዋል።
#Transistors ዓመታት በተቆጠሩ ቁጥር መጠናቸው እየቀነሰ በመምጣቱ ቁጥራቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ትንሽዬ space ብቻ በመያዝ ፈጣን እና ኃይለኛ ኮምፒተሮች እንዲፈጠሩ ምክኒያት ሆነዋል ።
ለምሳሌ፡ አሁን እየተጠቀማችሁ ያላችሁት ስልክ billions of these tiny transistors ከሌሎች የcircuit አካላት ጋር integrated ሆነው የፈጠሩት ነው።

#Transistors

@python_pioneers
@python_pioneers
@python_pioneers
👍6
Understanding Transistors: The Tiny Yet Powerful Electronic Switches

Transistor እንደ ኤሌክትሮኒክ switches፣ amplifiers ወይም signal control ምናረግባቸው ሆነው ሊያገለግሉ የሚችሉ ትናንሽ ከsemi-conductor የተሰሩ electronic diviceኦች ናቸው። እነዚህን electronic deviceኦች በተለያየ መንገድ በማጣመር ለdigital circuit building block የሆኑትን Logic gates ለመስራት ያገለግላሉ።

Digital circuits የ0 እና 1ን binary state ሊወክሉ በሚችሉ ትራንዚስተሮች ጥምረት የተሰሩ ናቸው።ከነዚህ ጥምረቶች የተለያዩ Logic gates እንደ AND፣OR እና NOT gates ሊዘጋጁ ይችላሉ። ውስብስብ circuits እንደ adders ማለትም binary ቁጥር የሚደምሩ ፣ multiplexers ክፍሎች እና memory units ለመስራት ያገለግላሉ።

እነዚህ ሁሉ የትራንዚስተሮች ጥምረት እና arrangement ኮምፒውተሮች ስሌቶችን እንዲሰሩ፣ መረጃዎችን እንዲያከማቹ፣ machineኦችን እንዲቆጣጠሩ እና የተለያዩ ስራዎችን እንዲሰሩ ያስችላቸዋል።
Transistors ዓመታት በተቆጠሩ ቁጥር መጠናቸው እየቀነሰ በመምጣቱ ቁጥራቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ትንሽዬ space ብቻ በመያዝ ፈጣን እና ኃይለኛ ኮምፒተሮች እንዲፈጠሩ ምክኒያት ሆነዋል ።
ለምሳሌ፡ አሁን እየተጠቀማችሁ ያላችሁት ስልክ billions of these tiny transistors ከሌሎች የcircuit አካላት ጋር integrated ሆነው የፈጠሩት ነው።

#Transistors

@python_pioneers
👍2