QUOTES & PfP
77 subscribers
307 photos
4 videos
5 files
9 links
🛑Please share our channel link for friends
🌅Best Pp and Wallpapers🌄
😍 From Cool image of Pp😍
Download Telegram
🔥1
Please Share to reach 500🫡 subscribers i need ur support 🙏🙏
👍1
Be Happy In ur Life 🙌🙌
አንዳንዴ መናገር እየቻልክ አለመናገር......

ልናገር እንኳን ብትል በአንተ ንግግር ብዙ ሠዎች ልባቸው እንደምትሰብር ስለሚገባክ ዝም ትለለህ ግን ሠዎች ዝም ያለ ሁሉ ጥፋተኛ የለፈለፈ ደሞ እውነተኛ ይመስላቸዎል....

🍂🍂
👍2❤1
የምቶደኝ ውብ ስለሆንኩነው ወይስ ውብ የሆንኩት ስለምቶደኝ ነው
ማን ነበረች ያለችው❣🧝‍♀
👍2
ህመም ጊዜያዊ ነው፡፡ፍርሀት ግን እስከመጨረሻው ይቆያል ፍርሀትህን ካልገደልከው ይገልካል!!
❤3
ይሄን ነገር ጀምሩ አሪፍ dollar ትሰሩበታላቹ
General & Catchy:
"Fast, Safe & Reliable Top-Ups — Join the Best!"

"Your One-Stop Top-Up Spot 💸⚡️"

"Top Up Anytime, Anywhere — Instant & Trusted!"

"Low Prices. Fast Service. Guaranteed Satisfaction."

"Affordable Top-Ups with 24/7 Support 🚀"
Hlo
ላንተ ላልሆነ ግንብ ሙጢኝ አትላፋ
‎ለማይሆንህ ኑሮ ህይወትን አትግፋ
‎ቀና በል ተመልከት ሌላም ላይ አተኩር
‎ለተዘጋብህ በር ቀን በቀን አትቆርቁር
‎ጥያቄን አታብዛ መልሱን እያወከው
‎ያልበላህን ትተህ ሚበላን እከከው
‎ሁሉን ልቻል ብለህ ቦታ አትስጥ ለቅማል
‎ጠንከር በል አዳሜ ወንድ መሆን ያማል።

QOUTES & PFP