CH_RS-1010 RS-5050 HD 14_9_2021.sdx
65.5 KB
✅ይህ የRealstar RS1010 እና RS5050 አዲስ የChannel list ነው።
በተጨሪም ለእነዚህ ሪሲቨሮች ይሆናል።
SUPERMAX F18,2350,2425,9200 Supertech Series
LIFESTAR 8585HD ++
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
SUPERSTAR 6565HD MEGA
SUPERSTAR 6464HD MEGA
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
@samidishinstallation

ነገ ቅዳሜ ቀን 5/2/2014 የሚደረጉ ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።
ቀን 8:30
🔴Watford vs. Liverpool
LIVE ON▶️SPORT 1(Amos)
ቀን 11:00
🔴Leicester vs. Man Utd
LIVE ON▶️SPORT 2HD(Amos)
ቀን 11:00
🔴Man City vs. Burnley
LIVE ON▶️SPORT 1(Amos)
ማታ 1:30
🔴Brentford vs. Chelsea
LIVE ON▶️SPORT 1(Amos)
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
ቀን 8:30
🔴Watford vs. Liverpool
LIVE ON▶️SPORT 1(Amos)
ቀን 11:00
🔴Leicester vs. Man Utd
LIVE ON▶️SPORT 2HD(Amos)
ቀን 11:00
🔴Man City vs. Burnley
LIVE ON▶️SPORT 1(Amos)
ማታ 1:30
🔴Brentford vs. Chelsea
LIVE ON▶️SPORT 1(Amos)
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
ዛሬ አለም በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ጨዋታዎች የትም ሳይሄዱ እቤቶ ሆነዉ በነፃ ቻናል መመልከት ይችላሉ።
ምሽት 12:30
🔴Manchester United 🆚 Liverpool
LIVE ON▶️SPORT 1 (አሞስ)
ቀን 11:45
🔴FC Barcelona 🆚 Real Madrid
LIVE ON▶️ONE HD
LIVE ON▶️TV VARZISH HD
ማታ 3:45
🔴Olympique de Marseille 🆚 PSG
LIVE ON▶️TV VARZISH HD
ማታ 3:45
🔴Inter Milan 🆚 Juventus
LIVE ON▶️TV VARZISH HD
================================
እነዚህን ጨዋታዎች በAmos 4°W እንዲሁም IPTV BEIN SPORTS በጥራት መከታተል ይችላሉ።

❤️ የTV Varzish አዲስ Bisskey
❤️ 03A01BBE20C16D4E
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
❤️ 03A01BBE20C16D4E
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
ገበያ ላይ የተለያዩ ሪሲቨሮች ያሉ ቢሆንም ነገር ግን በተለያየ ጊዜ የሚመጡ አዳዲስ ቻናሎችን ለመመልከት እንደ Forever server የሚጠቀሙ ሪሲቨሮች በጣም አስተማማኝ እና አስደሳች ሪሲቨር እንደሌለ ግልፅ ነው።
በቅርብ ጊዜ የሰውን ኪስ እንዳይጎዱ ተብለው በቅናሽ ዋጋ Forerver server ከሆኑ ሪሲቨሮች መካከል እነዚህ ከታች የሚገኙት ሪሲቨሮች አንድ አይነት Proccesor,Eeeprom IC እና Function እንዳላቸው ያውቃሉ?
1)Mediastar 2525,2727
2)Lifestar 9090 Diamond
3)Goldstar 9000 Ghost
4)Kingstar 99 Prime
የሚጠቀሙት Processor- S5H
የሚጠቀሙት Flash Eeeprom - 8Mb
የሚጠቀሙት Server- Forever server
የሚጠቀሙት IPTV - Apollo
ያላቸው ሌላ Function - Bluetooth አላቸው ፣ በSoftware ችግር ቢበላሹ ያለ Loader በFlash ብቻ ይስተካከላሉ ፣ እንደ Dongle እና Slave መጠቀም ይችላሉ ፣ አንዱ ሪሲቨር ላይ ኖሮ ሌላው ላይ የሌለ Primary function ምንም የለም።
ሁሉንም ብትገዙ በጣም አሪፍ ሪሲቨሮች ናቸው።

❤️ዕለተ ቅዳሜ በነፃ ቻናሎች
•MAN UTD 9: 30 MAN CITY
•BRENTFORD 12: 00 NORWICH
•CRYSTA PALACE 12: 00 WOLVES
•CHELSEA 12: 00 BURNLEY
•BRIGHTON 2: 30 NEWCASTLE
•BAYERN 11: 30 FREIBURG
•LEIPZIG 2: 30 DORTMUND
•BORDEAUX 5: 00 PSG
•REAL MADRID 5: 00 VALLECANO
✅የስ Sport HD/SD (Amos 4/3 4°W በትንሽ Connection በማንኛውም Server.
✅በBEINስፓርት IPTV (APOLLO,MYHD,pop tv እና ሌሎች IPTVዎች ላይ አሪፍ Network ካሎት።
✅TV VARIZSH 11786 H 27500
KEY 03A01BBE20C16D4E
✅FOOTBALL HD 11786 H 27500

አስደሳች ዜና ለTV VARZISH ተጠቃሚዎች።
WATAN 2TV ፕሪሚየር ሊግ ማስተላለፍ ጀምሯል።
📺WATAN 2TV
✅12149 V 27500 👈ማስገቢያ ቁጥር።
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
WATAN 2TV ፕሪሚየር ሊግ ማስተላለፍ ጀምሯል።
📺WATAN 2TV
✅12149 V 27500 👈ማስገቢያ ቁጥር።
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
ለ Yahsat 52.5°E ተጠቃሚዎች Football HD ኳስ ማስተላለፍ ጀምሯል አሁን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ በቀጥታ እየተላለፈ ነው።
11785 H 27500
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
11785 H 27500
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
#CANALPLUS Ethiopia ተደራሽነቴን ለማስፋፋት በሚል እስከ ህዳር የዋጋ ቅናሽ በማድረግ ከበፊቱ በበለጠ ወደ ደንበኞች ጋር ለመድረስ የተቻለውን እያደረገ ይገኛል።
በዚህም መሰረት የRetail(ችርቻሮ) የሽያጭ ዋጋው 45Cm ሰሀን፣LNB፣ገመድ ፣ ሪሲቨር እና የ1 ወር የአየር ሰዓትን ጨምሮ በ650 ብር ብቻ ማግኘት ይችላሉ።
#መረጃ1 - ለልጆች እና ለአዋቂዎች የሚሆኑ አሪፍ አሪፍ የፊልም እና መዝናኛ ቻናሎች ስላሉት ለEntertainment አፍቃሪያን ምርጥ እና አስተማማኝ ነው። ወርሃዊ ክፍያውመወ በወር 250 ብር እና 500 ብር ነው።
#መረጃ2- የCANALPLUS ሰሀን ገመድ እና LNB ከCanal+ በተጨማሪ ለEthiosatም መጠቀም ይችላሉ።
ስለ CANAL+ ከዚህ በፊት አሰራሩን ብሎም ሌሎች ተጨማሪ ጉዳዮችን ከዚህ Link ላይ ማንበብ ይችላሉ።
https://t.me/samidishinstallation
https://t.me/samidishinstallation
ለማሰራት ሲፈልጉ
09 09 58 59 44

Telegram
Sami dish installation
ጥያቄ፣ሀሳብ እና አስተያየትዎን ያድርሱን 👇👇👇👇👇
@samidish1
@samidish1
WATAN 2 TV የአርሰናልን ጨዋታ ጀምሯል ይመቻቹ
በተጨማሪ በ SPORT 1 እና PTV SPORT ጨዋታውን መከታተል ትችላላችሁ።
መልካም ምሽት | መልካም መዝናኛ ይሁንላችሁ።
https://t.me/samidishinstallation
በተጨማሪ በ SPORT 1 እና PTV SPORT ጨዋታውን መከታተል ትችላላችሁ።
መልካም ምሽት | መልካም መዝናኛ ይሁንላችሁ።
https://t.me/samidishinstallation
Telegram
Sami dish installation
ጥያቄ፣ሀሳብ እና አስተያየትዎን ያድርሱን 👇👇👇👇👇
@samidish1
@samidish1
EBC /የአፍሪካ ዋንጫ 🔥
- ኢትዮጰያ በአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ መሆኗ የሚታወስ ሲሆን EBC TV ማለትም የ ኢትዮጵያ ብሮስካስቲንግ ኮርፖሬሽን አገልግሎት የኢትዮጵያን ጨዋታ ከመነሻው አንስቶ እስከመጨረሻው ጨዋታ ድረስ ጨዋታዉን በቀጥታ ሽፋን እንደሚሰጡት አረጋግጠዋል ። በእዉነቱ መልካም ዜና ነዉ እንኳን ደስ አለን አላቹ ለመላዉ እግር ኳስ አፍቃሪያን

ዕለተ ቅዳሜ በነፃ የኳስ ቻናሎች እነዚህን ጨዋታዎት በቀጥታ ከታች በተዘረዘሩት ቻናሎች ይመልከቱ።
ቀን 9:30
⚽Man City 🆚 Chelsea
ማታ 12:00
⚽Norwich City 🆚 Everton
ማታ 12:00
⚽Wolves 🆚 Southampton
ማታ 12:00
⚽Newcastle 🆚 Watford
ማታ 2:30
⚽Aston Villa 🆚 Man United
ከላይ ያሉትን ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ ባሉበት ሆነው በእነዚህ ቻናሎች ይመልከቱ።
🔥•በ Yeስ SPORT SD/HD
📡Amos2/3 4°W
በForever , በFuncam,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
🔥• ቤን ስፓርት እና DSTV ( በካርድ እና በIPTV)
-በጣም አሪፍ በሚባሉት በApollo IPTV,በEvission IPTV,በBlacktv pro,Airmax Tv,POPTV እና ሌሎችም።
Forever,Apollo Iptv እና Funcam ፣ Gshare plus ፣ Evission IPTV ፣ Nashare pro ማስሞላት ከፈለጉ ከየትኛውም በተሻለ በጣም በአሪፍ ዋጋ @samidish1
ቀርቦሎታል። ለTiger፣ለStarsat ለRealstar ፣ ለSupermax እንዲሁም ለLifestar ሪሲቨሮች ባሉን ብዙ የክፍያ አማራጮች (በባንክ በማስገባት) ተጠቅመው ያስሞሉ።
#Call 📱 09 09 58 59 44

የድሮው ባለውለታችን እና በትልቁ ሰሀን እና ከCBAND LNB ከDsrv ትንሽ ከፍ በማረግ Signal የሚመጣው PTV Sport ዛሬ በHD የምስል ጥራት መጀመሩን ለማሳወቅ እነወዳለን።
Frequency - 4004/H/15555
https://t.me/samidishinstallation
Frequency - 4004/H/15555
https://t.me/samidishinstallation
Telegram
Sami dish installation
ጥያቄ፣ሀሳብ እና አስተያየትዎን ያድርሱን 👇👇👇👇👇
@samidish1
@samidish1
📺እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package
Sport ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 1
📺 Premier League
🕚 9:30 ላይ
📡 Leicester 🆚 Leeds United
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 2 HD
📺 Championship
🕚 9:30 ላይ
📡 Fulham 🆚 Blackburn
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 3 HD
📺 Bundesliga
🕚 11:30 ላይ
📡 Bayern Munich 🆚 Leverkusen
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 1
📺 Premier League
🕚 12:00 ላይ
📡 Aston Villa 🆚 Southampton
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 2 HD
📺 Premier League
🕚 12:00 ላይ
📡 Burnley 🆚 Chelsea
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 2 HD
📺 Serie A
🕚 2:00 ላይ
📡 Roma 🆚 Atalanta
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 1
📺 Premier League
🕚 2:30ላይ
📡 Liverpool 🆚 West Ham
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 4 HD
📺 Bundesliga
🕚 2:45 ላይ
📡 Stuttgart 🆚 Monchengladbach
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
እነዚህ ቻናሎች የሚከፈቱት በ IKS ሰርቨር ነው GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮችን ስትገዙ ሁሉም ረሲቨሮች ላይ ነፃ 1 አመት ወይም 15 ወር Amos 4°W Yes Package መክፈቻ ኮዶች ተሞልተው ነው የሚሸጡት ይመቻችሁ።

😍ብዙ ስዎች ስለ አሞስ እየጠየቃችሁን ስለሆነ ይሀው አሁን ሙሉ መረጃዉን ይዘን መተናል።
አሞስ ሳተላይትን እንዲፈለግ ያደረገው በዉስጡ yes sport package የተሰኙ የእስራኤል ቻናሎች ስላሉት ነዉ።yes package ስር ብዙ የስፖርት የፊልም የሙዚቃ የህፃናት እና የዶክመንተሪ ቻናሎች አሉ።
አሞስን ለመጠቀም ምን ምን ያስፈልጋል ለሚለው
1/ አሞስ ያለበት አቅጣጫ ወደ ናይል ሳት ስለሆነ ከናይል ሳት ጋር አብሮ በ 2 lnb መስራት ይቻላል። ነገር ግን አሁን ኢትዮሳት ብቻ ምትጠቀሙ ሰዎች አሞስ እና ኢትዮሳት አብረዉ ስለማይሰሩ የግድ ተጨማሪ ሳህን ያስፈልጋል።
2/ ማንኛውም ሰርቨር መቀበል የሚችል HD ዲኮደር። ሰርቨር ለምን ያስፈልጋል ካላቹ ቻናሎቹ በሙሉ የተቆለፋ ስለሆነ የግድ እነሱን ለመክፈት ሰርቨር ያስፈልጋል። ብዙ አይነት የሰርቨር አይነቶች አሉ እነሱም:-
forever server
Funcam server
Cccam server
Super gshare
Appolo server
Orange server
3/ ቻናሏቹን ለመክፈት ሰርቨር ያስፈልጋል ካልን ሰርቨሩን ኮኔክት ለማረግ ደሞ ትንሽ የኢንተርኔት ኮኔክሽን እና ሪሲቨሩ ላይ ምትሰካ ዋይፋይ አንቴና ያስፈልጋል።ነገር ግን ኮኔክሽን በስልካችን ሆትስፖት በማብራት ማገናኘት እንችላለን።የ 3 ብር ሜጋባይት ብንገዛ ለ 1 ቀን ይበቃናል እቤታቹ ዋይፋይ ካለ ደሞ ጥሩ አጋጣሚ ነዉ።ዋይፋይ አንቴናዉን ከ 200 ብር ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ።
ምን ምን ቻናሎች አሉት ለሚለው
AMOS 4°W የሚገኙትን HD ቻናሎች በዝርዝር
ስፖርት
⚽SPORT 1
⚽SPORT 2HDSD
⚽SPORT 3HD
⚽SPORT 4HD
⚽5 LIVE
⚽5 GOLD
⚽5 STAR
⚽ONE 2 HD/
⚽ONE HD
የህፃናት
🎎Disney Junior HD
🎎Nickelodeon HD
🎎YES 5
🎎HOPE
🎎KiDZ
🎎WIZ
መዝናኛ
🏂Nat geo wild HD/SD
🏄Discovery science
🎬Discovery HD
🎨DISNEY
📔History HD
🎵MTV HD
🎶MTV DANCE
🎵VH1
🎤CBS REALITY
📲Zoom
የፊልም
🔫YES ACTION HD
🔪YES DERAMA HD
💣YES DUCE HD
🚴YES COMDY HD

ለ Yahsat 52.5°E ወይም TV Varzish ተጠቃሚዎች ሁሉንም የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በ Full HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ በማንኛውም ረሲቨር በነፃ ለመከታተል ትክክለኛው ቻናል ATN ይባላል 12015 H 27500 ላይ ሰርች አድርጋችሁ ማየት ትችላላችሁ።