#Update to # USA
We have educational opportunity in America for
Degree
Diploma and Masters degree
Send us your academic background and resume
NB the process will be done within a month
DM @dagyeducationUSA

በጣም አስቸኳይ
በአሜሪካ የትምህርት እድል የምትፈልጉት ሁሉ undergraduate and post graduate program for 2026 Summer
ማሳሰቢያ ምንም አይነት international test መፈተን አያስፈልጋቹም we need only English proficiency letter or medium of instruction
Needed documents
👉Undergraduate
- high school transcript ,national exam and English proficiency letter
👉Post graduate
High school transcript, national exam, university degree or temporary and grade report or student copy if any
You will not be charged application fee unless the university accepted
DM @dagyeducationUSA
Join us @ScholarshipinUSAandCANADA

Studying in the U.S. – Mini-College Fair
Join us for an in-person insightful session about admissions process, requirements, and opportunities for international students!
Thursday, October 9
From 2:30 PM until 4:30 PM
Satchmo Center, U.S. Embassy, Addis Ababa
Register to attend this event at https://forms.gle/Y1Z6Z4xwjDhwpxVr9
Access to the Satchmo Center is by membership only, please register at https://jazzio.land/register. Screenshot your QR code and present it along with your ID.

🇬🇧UK
🇦🇺Australia
🇨🇦Canada
የስራ እድል በካናዳ,በእንግሊዝ እና አውስትራልያ
ማሳሰቢያ በመካከለኛ ምስራቅና አረብ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያን በጣም ጥሩ እድል ነው
ዛሬውኑ በቴሌግራም ደውሉልን እና ሙሉ መራጃ ከታች በድምጽ አዳምጡት
@dagyeducationUSA

#Update
We have an offer in New Zealand
Needed academic documents
international passport,
updated CV,
statement of purpose,
2 reference letters (1 academic & 1 professional),
IELTS/PTE

የስራ ማስተዋወቂያ
የስራ ዓይነት ማስተማር በበየነ መረብ (Online teaching)
የትምህርት ዓይነት
Mathematics Grade 10-12
በሳምንት 3 ሰዓት በቀን ለአንድ ሰዓት ብቻ
ማሳሰቢያ ሴቶች እና አካል ጉዳተኞች ይበረታታሉ እና Physics & chemistry እና Adobe photoshop and editing ጭምር ብችሉ more ጥሩ ነው call and
DM @DagyeducationUSA for more information

በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ውጤት ወደ ዩንቨርስቲ ገብቶ እየተማሩ ባሉትና ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ወንድና ሴት አስጠኝዎች ስላሉን በውስጥ መስመር አናግሩን እርሶ በተመቸው ሁኔታ ሁሉ ያስጠኙታል እንዲህም በተለያየ ሀገር የሚትገኙት ኢትዮጵያን
በአሜሪካ/ America
በካናዳ /Canada
መካከለኛው ምስራቅ/ Middle East
የአውሮፓ/ Europe እና ደቡብ አፍርካ/ South Africa ለምትገኙት ኢትዮጵያን ወላጆች ለልጅዎ ከፍተኛ ብቃት ባላቸው መምህራን በኦንላይን እና በአካል የተጨማሪ ትምህርት ድጋፍ እንሰጣለን በተለይ በህሳብና ሳይንስ ትምህርቶች ትኩረት እንሰጣለን
ማሳሰቢያ በማንኛውም ደራጃ ለምትገኙት የኮምፕዩተር ስልጠና በአጭር ግዜ እንሰጣለን
በውጩ ዓለም ለምገኙና አማርኛ ለመናገር የምቸገሩ ልጅ ካልዎ ዛሬውኑ ያነግሩን
ማሳሰቢያ በሀገር ውስጥ ለምገኛው ልጅዎን ለIELTS, TOEFL,SAT and Duolingo እና ሌሎች international ፈተና እንድውስድና ከፍተኛ ውጤት እንድያገኝ ድጋፍ እንሰጣለን ልጅዎ በራሱ አቅም scholarship እንዴት ማገኛት እንደምችል ስልጠና እንሰጣለን።
ለተጨማሪ መራጅ
@DagyeducationUSA
በአሜሪካ/ America
በካናዳ /Canada
መካከለኛው ምስራቅ/ Middle East
የአውሮፓ/ Europe እና ደቡብ አፍርካ/ South Africa ለምትገኙት ኢትዮጵያን ወላጆች ለልጅዎ ከፍተኛ ብቃት ባላቸው መምህራን በኦንላይን እና በአካል የተጨማሪ ትምህርት ድጋፍ እንሰጣለን በተለይ በህሳብና ሳይንስ ትምህርቶች ትኩረት እንሰጣለን
ማሳሰቢያ በማንኛውም ደራጃ ለምትገኙት የኮምፕዩተር ስልጠና በአጭር ግዜ እንሰጣለን
በውጩ ዓለም ለምገኙና አማርኛ ለመናገር የምቸገሩ ልጅ ካልዎ ዛሬውኑ ያነግሩን
ማሳሰቢያ በሀገር ውስጥ ለምገኛው ልጅዎን ለIELTS, TOEFL,SAT and Duolingo እና ሌሎች international ፈተና እንድውስድና ከፍተኛ ውጤት እንድያገኝ ድጋፍ እንሰጣለን ልጅዎ በራሱ አቅም scholarship እንዴት ማገኛት እንደምችል ስልጠና እንሰጣለን።
ለተጨማሪ መራጅ
@DagyeducationUSA
🇬🇧UK
🇦🇺Australia
🇨🇦Canada
የስራ እድል በካናዳ,በእንግሊዝ እና አውስትራልያ
ማሳሰቢያ በመካከለኛ ምስራቅና አረብ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያን በጣም ጥሩ እድል ነው
ዛሬውኑ በቴሌግራም ደውሉልን እና ሙሉ መራጃ ከታች በድምጽ አዳምጡት
@dagyeducationUSA
🇦🇺Australia
🇨🇦Canada
የስራ እድል በካናዳ,በእንግሊዝ እና አውስትራልያ
ማሳሰቢያ በመካከለኛ ምስራቅና አረብ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያን በጣም ጥሩ እድል ነው
ዛሬውኑ በቴሌግራም ደውሉልን እና ሙሉ መራጃ ከታች በድምጽ አዳምጡት
@dagyeducationUSA
Call for Application for 2027-2028 Hubert Humphrey Fellowship
Would you like to advance your career through a graduate-level program at a U.S. university?
The prestigious Humphrey Fellowship program for mid-career professional development may be for you.
The application opens on June 17, 2026, and closes on July 19, 2026.
Visit our website at https://et.usembassy.gov/announcements/ for more information about the program, required qualifications, and link to the application.
#HumphreyFellowship #USExchange #ExchangePrograms

🎓 Study in Canada 🇨🇦 & USA 🇺🇸
Students interested in Certificate, Diploma, Bachelor’s, Master’s & PhD programs are invited to send their academic documents for an admission eligibility assessment.
📄 Send your certificates, diplomas/degrees & transcripts to:
📧 internationaladmission03@gmail.com
✅ Canada & USA admission guidance
🎓 Program & university selection
📑 Application support
Start your international education journey today! 🌎🎓

This month the U.S. Embassy in Addis Ababa is launching its 2026 EducationUSA Scholars Program (ESP), welcoming 20 high-achieving Ethiopian students chosen through a rigorous, competitive selection process. Over the next four weeks, these students will participate in an intensive program to help them prepare to study in the United States, including standardized test prep, academic counseling, essay writing workshops, and life-skills training. The Embassy's Counselor for Public Diplomacy, Adrienne Nutzman, congratulated the ESP Scholars on being selected for the program, encouraging them to take advantage of all the program has to offer, while highlighting growing academic partnerships between our two countries. #USinEthiopia
ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁና ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በተመዘገባችሁበት ሊንክ መለያ ኮዳችሁን ( Reference Number) በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን።
በተጨማሪም ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ፈተና የሚሰጠው በበየነ መረብ (online) ስለሆነ የሚቀርባችሁን የፈተና መስጫ ማዕከል በዛው ሊንክ በመግባት መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የሙከራ ፈተና እሮብ ነሃሴ 27/2018 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ዋና ፈተናው ነሃሴ 28/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑ አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።

Only one week left to apply for the 2027 Mandela Washington Fellowship for Young African Leaders.
Are you an Ethiopian young leader working in business and trade, emerging technologies, or governance and security? Review the three institute tracks and apply before the deadline. The application closes on October 13, 2026!
Learn more and apply: mandelawashingtonfellowship.org
#MandelaWashingtonFellowship #YALI #MWF2027

የ9 ዓመት ታዳጊ ሸንኮራ እሰጥሻለሁ በማለት አታሎ ግብረ ስጋ ግንኙነት በማድረግ ክብረ ንጽሕና የገረሰሰው የ60 ዓመት አዛውንት በ16 ዓመት እስራት ተቀጣ።
ጉዳዩ እንድህ ነው ተከሳሽ አቶ እሳቱ ዳንጎረ የተባለው 60 ዓመት አዛውንት የግል ተበዳይ የሆነቿን የ9 ዓመት ህጻንዋን በጎቹን ለመጠበቅ በሄደችበት ወቅት ወደ ሀንዝያ መሄጃ ልዩ ስፍራ ሾንከ ዛፍ ተብሎ በሚጠራበት አከባቢ ባህር ዛፍ ውስጥ ሸንኮራ እንቺ በማለት አታሏዋት 60 ዓመት አዛውንት ወደራሱ አቅርቦ የለበሰቹን ልብስ በማውለቅ በህር ዛፍ ላይ ህፃኑዋን በማስደገፍና ራሱዋን እንዳትከላከል በማድረግ የግብረስጋ ግንኙነት በማድረግ ክብረ ንጽሕና ገርስሷል ይህን በደል ማድረሱን የአቃቤ ህግ የሰውንና የህክምና ማስረጃ በማረጋገጥ ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ከሰጠ ቦኃላ ራሱን መከላከል ባለመቻሉ ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኙን ማስረጃና ማቅለያና ማክበጃ በመቀበል በጥቅምት 17/2019 ዓ.ም በዋለው 1ኛ ወንጀል ችሎት ተከሳሽ ላይ የ16 ዓመት በጽኑ እስራት እንድቀጣ ፍርድ ቤቱ ወስነዋል።
የቦረዳ ወረዳ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንትና የዕለቱ ዳኛ የተከበሩ አቶ እንድሪያስ ጩቃሎ በበኩላቸው እንደወረዳችን ይህ ድርጊት ያልተለመደ አስነዋሪና አሳፋሪ ድርጊት መሆኑን ገልጸው ህብረተሰቡ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰው እንደዚህ ዓይነት አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት እንዳይፈጸም ጸጥታ አካላትና ሁሉም ህብረተሰብ ክፍል አከባቢውንና ልጆቹን በሄዱበት ስፍራና ቦታ ሁሉ መከታተል እንዳለበት በአጽንኦት ተናግሯል።
ቦረዳ ወረዳ መንግሥት
ኮሚዩኒኬሽን ጉዳይ ጽ/ቤት
#ፍትህለሴቶች