School of Indiana(Alembank Branch)
9.74K subscribers
1.14K photos
14 videos
178 files
77 links
Education is a key of success!!
Dear parents, Click on grade level of your child to get all the necessary materials.
Download Telegram
Forwarded from Ab El
መልዕክት ለ 11ኛ እና 12 ክፍል ተማሪዎች
ጉዳዩ፡ የ ቅዳሜ ትምህርት የአገልግሎት ክፍያን ይመለከታል

የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ ቅዳሜ የዉጤት ማላቂያ መርሀግብር ከ መደበኛዉ ትምህርት ጎን ለጎን ከ መስከረም ወር ጀምሮ እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል።በ መሆኑም ከ ትምህርት ቢሮ በወረደዉ አቅጣጫ መሰረት የ መርሀግብሩ ተሳታፊ የሆኑ ተማሪዎች ለ መምህራን አበል እና ለልዩ ልዩ ወጪዎች እንዲሆን በ ተማሪ የአንድ ወር ክፍያ ብር 300 (ሶስት መቶ ) እንደሚከፍሉ ያሳስባል።
በዚህም መሰረት ከ ክላስተር ትምህርት ቤቱ የመስከረም ወር ክፍያ እንድናስገባ በተጠየቅነዉ መሰረት የተጠቀሰዉን የብር መጠን በ ተማሪዉ በኩል እስከ አርብ 13/01/2019 እንዲልኩ እያሳሰብን በተጠቀሰዉ ቀናት የማይከፍሉ ተማሪዎች ምክንያታቸዉን ለ ክለስተር ትምህርት ቤቱ በማስረዳት እና የፍቃድ ወረቀት በማምጣት ሰኞ መደበኛ ትምህርታቸዉን መቀጠል የሚችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።
ማስታወሻ፡ በዚህ መርሀግብር ላይ ተሳታፊ የሆኑ ተማሪዎች በ 2018 ዓ.ም ዓመታዊ የክፍል ደረጃ ከ 1-30 የወጡ ሲሆን የነዚህም ተማሪዎች ስም ዝርዝር ለሚመለከታቸዉ አካለት የተሰጠ በመሆኑ በመርሀግብሩ ያልተገኛችሁ ተማሪዎችም የክፍያ ስርዓቱ የሚመለከታችሁ መሆኑን ጨምረን እናሳዉቃለን።
Forwarded from Ab El
ቀደም ሲል ባሳወቅነዉ መሰረት የቅዳሜ ትምህርት ክፍያ እስከ ዛሬ አርብ ድረስ እንድታጠናቅቁ መልዕክት ተላልፎል። በዚህም መሰረት ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎች ክፍያዉን እየፈጸሙ ይገኛሉ። ሌሎች ተማሪዎች በ ቴሌብር እና በ ባንክ አካዉንት ለማስገባት በጠየቁት መሰረት የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም እስከ 11፡00 ድረስ እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን በምትከፍሉበት ወቅት የተማሪዉ/ዋን ስም ማስታወሻ መጻፍ እንዳይረሱ በ አክብሮት እንጠይቃለን።
ቴሌ ብር ቁጥር፡ 0910890995
አዋሽ ባንክ አካዉንት ቁጥር፡ 013360029668203
Name: Tamirat Mamo
የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን የ ቅዳሜ የዉጤት ማላቂያ መርሀግብር ተማሪዎች የሚከተሉትን ነጥቦች እንድታስታዉሱ እንወዳለን።

ጠዋት በነበረን ከመርሀግብሩ አስፈላጊነትና አፈጻጻም ዙሪያ የተደረገዉ ገላጻ ወላጅ ጋር እንደደረሰ የጸና እምነት እንዳለን እየገለጽን በነገዉ መርሀግብርመቅረት እንደማይቻል እናሳዉቃለን። ከዚህ ጋር ተያይዞ የሰርቪስ አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ተማሪዎች ጠዋት 1፡50 ላይ ትምህርት ቤት በመድረስ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ።የ ሰርቪስ አገልግሎቱ በ መዉጫ ሰዓትም የሚኖር ይሆናል።
ቀደም ተብሎ በተላከዉ መልዕክት መሰረት የአገልግሎት ክፍያ ለሁሉም ተሳታፊ ተማሪዎች ግዴታ በ መሆኑ በቀረቡትአማራጮች ክፍያዉ ገቢ እንዲሆን በድጋሜእያሳሰብን በ ካሽ መክፈል ለምትፈልጉ ወላጆች በ ነገዉ ዕለት ጠዋት ከ መርሀግብሩ ማስጀመሪያ በፊት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
መልካ ምሽት!
Forwarded from Tℎ𝑜𝑚𝑎𝑠
Dear all G-12 students
I hope you are doing very well in your academic tasks. This is to remind you once again that you should always come in complete uniform be it your senior or the normal uniform. Anything in between is totally UNACCEPTABLE and concequential.
Forwarded from Tℎ𝑜𝑚𝑎𝑠
ማስታወቂያ ለወላጆች በሙሉ

የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል Citizenship ሚድ ፈተና ቀን ማስተካከያ ስለተደረገ ፈተናው ሰኞ በ23/02/2019 ዕለት እንደሚሰጥ እናሳውቃለን።
ስለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁን ለፈተናው በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ እንድታሳውቋቸው እናሳስባለን።
ቀን 25/02/ 2019 ዓ/ም
መልዕክት ለተማሪ ወላጆች በወር ለመትከፍሉ ወላጆች ብቻ
ጉዳዩ የትምህርት አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ በወር የምትከፍሉ ወላጆች የህዳር ወር ክፍያ የሚጀምረዉ መስከረም 25/02/2019ዓ/ም እስከ 05/03/2019 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰዉ ቀናት ዉጭ የምትከፍሉ ወላጆች በቀን በሚሰላ ብር 10 ቅጣት የሚኖረዉ መሆኑን እናሳዉቃለን ::
ማሳሳብያ  ክፍያ የምትከፍሉት ከዚህ በፊት በተጠቀማቹህበት  የተማሪ ኮድ ብቻ  ነዉ
                     ሒሳብ ክፍል
ስኩል ኦፍ ኢንዲያና
 
 
ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም
መልዕክት ለወላጆች፣
 
ትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በሳምንት አንድ ቀን ተለዋጭ ዩኒፎርም (ቱታ) እንዲለብሱ በወሰነው መሠረት ለአቅራቢ ድርጅቱ ክፍያ ፈጽማችው እየተጠባበቃችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም አቅራቢ ድርጅቱ የመጀመሪያው ዙር ያስረከበ በመሆኑ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍያውን የፈጸማችሁና ሪፖርት ያደረጋችሁ ወላጆች ከነገ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ 2ኛ ደረጃ ግቢ ተገኝታችው ቱታውንና የስፖርት ልብስ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
 
ከመስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም በኃላ ለአቅራቢ ድርጅቱ ክፍያ የፈጸማችሁ ወላጆች በ2ኛ ዙር የምትረከቡ ሲሆን የመረከቢያ ቀኑን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ እስከአሁን ክፍያ ያልፈጸማችሁ ወላጆች እስከ ሕዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በመክፈል ለትምህርት ቤቱ ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀና በኃላ ለሚፈጸም ክፍያ ትምህርት ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ት/ቤቱ
ቀን፡ 26/02/2019
መልዕክት ለ ወላጆች
ጉዳዩ፡ የ ስፖርት ልብስ እና ቱታን ይመለከታል
ቀደም ብለን ባሳወቅነዉ መልዕክት መሰረት የስፖርት እና ቱታ አልባሳትን ቀደም ብላችሁ የከፈላችሁ ወላጆች እንድትወስዱ ማሳወቃችን ይታወሳል። በዚህም መሰረት ወላጆች ትምህርት ቤት በ መገኘት በ መዉሰድ ላይ የምትገኙ ሲሆን አልባሳቱን መጠቀም የምትችሉት ከዚህ በሆላ ትምህርት ቤቱ በሚያስቀምጠዉ ቀናት እና ፕሮግራም ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ ቀጣይ መልዕክት እስከምናስተላልፍ  በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።
 ትምህርት ቤቱ
ቀን፡ 26/02/2019
መልዕክት ለ 2018 ዐ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ዉጤት መግለጫ ካርድ የመጣ በ መሆኑ አስፈላጊዉን ክሊራንስ በ መያዝ ከ ነገ 27/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ቤቱ ሂሳብ ክፍል በ መምጣት መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።
Forwarded from Anteneh Getachew
ቀን 01/03/2019 ዓ/ም
        መልዕክት ለተማሪ ወላጆች
ጉዳዩ የትምህርት አገልግሎት ክፍያን    ይመለከታል
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ በኳርተር  የምትከፍሉ ወላጆች የሁለተኛዉ ሩብ ዓመት ክፍያ የሚጀምረዉ ከህዳር 01/03/2019 ዓ/ም እስከ 10/03/2019 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰዉ ቀናት ዉጭ የምትከፍሉ ወላጆች በቀን በሚሰላ ብር 20 ቅጣት የሚኖረዉ መሆኑን እናሳዉቃለን ::
                 ሒሳብ ክፍል
መልዕከት ለ ወላጆች

ጉዳዩ፡ የቅዳሜ የዉጤት ማላቂያ መርሀግብርን ይመለከታል

የማክብር ሰላምታችንን እያቀረብን የዉጤት ማላቂያ መርሀግብር የቅዳሜ ትምህርት በነገዉ ዕለት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እናሳዉቃለን።

በመሆኑም ተማሪዎች በ ነገዉ ዕለት ሲመጡ የ ጥቅምት ወር የአገልግሎት ክፍያ ብር 300 ይዘዉ እንዲመጡ ካልሆነም ከታች በሚገለጹት የ ባንክ አካዉንቶች የተማሪዉን ስም በማስገባት እንዲልኩ እናሳስባለን።
ከዚህ በተጨማሪም ከ አብዛኞቹ ወላጆች ጋር ባደረግነዉ እና ስምምነት ላይ በደረስነዉ የስልክ ዉይይት መሰረት የሁሉም ተማሪዎች መገኘት እና የአገልግሎት ክፍያ መፈጸም ወሳኝ በመሆኑ በ እናንተ በኩልም አስፈላጊዉን ትብብር በ ማድረግ ተማሪዎቹን እንዲልኩ እናሳስባለን።

ጠቃሚ ነጥቦች
የሰርቪስ አገልግሎት መጠቀም የምትፈልጉ ተማሪዎች ከ 1፡50 ጀምሮ የአገልግሎት ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ።
የAASTU ተማሪዎች በ ነገዉ መርሀግብር በ መገኘት የፍቃድ ወረቀት መያዝ እንዳለባቹ እናሳስባለን።
በ ባንክ አማራጮች ክፍያ መፈጸም ለምትፈልጉ ወላጆች
ቴሌ ብር 0910890995 ታምራት ማሞ
አዋሽ ባንክ013360026668203 ታምራት ማሞ
ንግድ ባንክ 1000094647178 አቤል መስፍን

መሆኑን እናሳዉቃለን
መልካም ምሽት
school code kg1- kg3 ind02
school code GRADE 1- 12 sc002