SongTube -|- ሶንግቲዩብ
284 subscribers
30 photos
1 video
2 files
58 links
We Are Here to Deliver Amazing and Quality Ethiopian Video Songs to You. Amharic Gospel Song, Protestant Mezmur,
Download Telegram
Live stream finished (1 minute)
Forwarded from Hanna Tekle
ውድ ቤተሰቦቼ የፊታችን እሁድ 10:00 ላይ በተዘጋጀው "የዘላለም ፈጣሪ"የዝማሬ ኮንሰርት ላይ እንድትገኙና አብረን አምላካችንን እንድናመልክ ስል በአክብሮት ጠርቻችኃለሁ!

እወዳችኃለሁ!
ሀና ተክሌ!
❤1
በእርሱም 🩸 ቍስል እኛ ተፈወስን።
ኢሳይያስ 53:5
Channel name was changed to «SongTube -|- ሶንግቲዩብ»
እኔ እርሱን ☝🏽 የማዉቀዉ #በአባትነቱ 🙏

“ከወደደን ከትልቅ #ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር #ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና” ወደ ኤፌሶን 2፥5

ለሚወዱት ይህንን መልዕክት ያጋሩ ❤️

Follow Song-Tube ሶንግቲዩብ | @songtube
#Frankfurt_Germany 🇩🇪 ያላችሁ ቅዱሳን ተዘጋጁ 🙌🏽
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
EBS TV “ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነዉ” 🤩 በቤተሰብ ጨዋታ እንዲህ ተዘመረ

ተባረኩበት 🙌🏽 ለሚወዱት ያጋሩት ❤️

Follow Song-Tube ሶንግቲዩብ
#የቅርቤ
🙏 youtube.com/@songtube_mezmur
.
🫵🏽 አዳዲስ መዝሙሮች እንዲደርሳችሁ ፣ ቤተሰብ ይሁኑ 🔗 SongTube - ሶንግቲዩብ | @songtubee
👍1
ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ተጠቃሏል፤ ይኸውም፣ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚል ነው።

• ገላትያ 5:14

❤️
❤4👍1
👑 ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ
የዘላለም ፡መኖርያዬ
ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ የክብር ፡ ተስፋዬ ፡
ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መንገሻዬ
👍4
“በጌታ ስም የሚመጣው ንጉሥ የተባረከ ነው! በሰማይ ሰላም፣ በአርያምም ክብር ይሁን!”

ሉቃስ 19 : 38

#songtube_devotion
❤1
“ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ስለ ኑሯችሁ ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? በማለት አትጨነቁ። ሕይወት ከምግብ፣ ሰውነትስ ከልብስ አይበልጥምን?”

ማቴዎስ 6 : 25

#songtube_devotion
❤6👍1
40k SUBSCRIBE ገብተናል ቅዱሳን 🙌
👇👇👇
https://youtube.com/songtube_mezmur
❤1
ይህ ሳምንት…
“የስኬት” ሳምንት ይሁንላችሁ!

🙌🏽