Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄የክርስትና እምነት ተከታዬች ለሆናችሁ ወላጆችና ተማሪዎቻችን እንዲሁም ለመላው ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ፡፡ ሀሳቦቻችሁ የሚሳኩበት፣ ከስኬት ደጃፍ የምትደርሱበት፣ ጌታ አለም ላይ የወሰነውን ክፉ በሽታ የሚያነሳበት፣ የደስታ ልደት ኢንዲሆንላችሁ ት/ቤታችሁ አበክሮ ይመኛል።
👉 ልማድን ትተው እንደዘመኑ ይኖራሉ እንደሚሉት አባባል፣ ግዜውን በማገናዘብ በአሉን ከተለምዶው ተግባራት ለየት ባለ መልኩ በጥንቃቄ ከበተሰብዎ ጋር በመሆን በቤት ውስጥ እንድታሳልፉም ማስታወሰን እንወዳለን።
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ስኩል ኦፍ ኢንዲያና
ቀን፡-27/04/2013ዓ.ም
ለውድ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
📌በዓሉን ምክንያት በማድረግም ሐሙስ ታህሳስ 29 እና ዓርብ ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ. ም ትምህርት አለመኖሩንር እናሳውቃለን።
🎄🎄 መልካም በዓል!!!🎄🎄
በዓሉን በሰላም በደስታ ለማሳለፍ በሽታውን አስመልክቶ ከባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮችን ተግባራዊ በማድረግ በጥንቃቄ እንድታሳልፋ አደራ እንላለን፡፡
መልካም በዓል!
ም/ር/መ እሱባለው
👉 ልማድን ትተው እንደዘመኑ ይኖራሉ እንደሚሉት አባባል፣ ግዜውን በማገናዘብ በአሉን ከተለምዶው ተግባራት ለየት ባለ መልኩ በጥንቃቄ ከበተሰብዎ ጋር በመሆን በቤት ውስጥ እንድታሳልፉም ማስታወሰን እንወዳለን።
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ስኩል ኦፍ ኢንዲያና
ቀን፡-27/04/2013ዓ.ም
ለውድ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
📌በዓሉን ምክንያት በማድረግም ሐሙስ ታህሳስ 29 እና ዓርብ ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ. ም ትምህርት አለመኖሩንር እናሳውቃለን።
🎄🎄 መልካም በዓል!!!🎄🎄
በዓሉን በሰላም በደስታ ለማሳለፍ በሽታውን አስመልክቶ ከባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮችን ተግባራዊ በማድረግ በጥንቃቄ እንድታሳልፋ አደራ እንላለን፡፡
መልካም በዓል!
ም/ር/መ እሱባለው
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
😷😷😷😷😷😷😷😷
ማስክ በማድረግዎ ራስዎን እና ሌሎችንም ከኮቪድ-19 ይጠብቃሉ!
😷😷😷ኢሕጤኢ😷😷😷
ማስክ በማድረግዎ ራስዎን እና ሌሎችንም ከኮቪድ-19 ይጠብቃሉ!
😷😷😷ኢሕጤኢ😷😷😷
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
ስኩል ኦፍ ኢንዲያና
የ2013ዓ.ም የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና መርሀ ግብር ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍሎች
✔️ፈተናዎች የሚሰጡባቸው ቀናት የሚሰጡት የት/ት ዓይነቶች
ሰኞ 24/05/2013 ዓ.ም
📌 አማርኛ፣ English፣ ሙዚቃ
ረቡዕ 26/05/2013ዓ.ም
📌 Math club፣አካባቢ ሣይንስ፣ Reading
አርብ 28/05/2013ዓ.ም
📌 ሂሳብ፣ Ev. Science፣ Spoken
ማሳሰቢያ
🦋ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ሁሉም ከ1ኛ እስከ 4ኛ ያሉ ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና የሚወስዱባቸው ቀናት ይሆናሉ፡፡
🦋አርብ ጥር 21 እና ቅዳሜ ጥር 22 ስነ ስዕል፣ የሰውነት ማጎልመሻ፣ ኮምፒዩተር ፈተናዎች የሚሰጡ ይሆናሉ በነዚህ ቀናት ትምህርት ሙሉ ቀን ነው፡፡
🦋ከሰኞ ጥር24 - 28/2013 ዓ.ም ድረስ በሰንጠረዡ ውስጥ በተገለጸው መሰረት ፈተናዎች የሚሰጡባቸው ቀናት ይሆናሉ፡፡
🦋በእነዚህ ቀናቶች ት/ቤቱ ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 6፡00 ብቻ ክፍት ይሆናል፡፡
🦋ከላይ በተቀመጠው የፈተና ፕሮግራም መሰረት ልጅዎ ከወዲሁ ለማጠቃለያ ፈተናዎች በቂ ዝግጅት እንዲያደርግ/እንድታደርግ እንድታግዟቸው ስንል እናሳስባለን፡፡
🦋የካቲት 01 የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የሁለተኛው ሩብ ዓመት ት/ት የሚጀምርበት ቀን ይሆናል፡፡
🦋በፈተና ዙሪያ የሚቀርብ ቅሬታ የሚስተናገደው እስከ የካቲት 02/2013 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡
🦋የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ሩብ ዓመት ት/ት ክፈያ ያልከፈላችሁ በዚህ ወቅት እንድታጠናቅቁ ስንል እንገልጻለን በእነዚህ ቀናቶች ክፍያ የማትፈጽሙ ከሆነ ልጅዎን የማጠቃለያ ፈተና ላይ የማናስቀምጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
😷😷ት/ቤቱ😷😷

Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE (Bereket Gudisa)
#ESP
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ጥሩ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች በ2021 EducationUSA Scholars Program (ESP) ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ ጠይቋል። ለ20 ተማሪዎችም የስኮላርሺፕ እድል ተመቻችቷል።
ተማሪዎቹ አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ያሉና በ10 ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና በSTEM ትምህርቶች (Mathematics, Biology, Chemistry, Physics, and English ) ''A'' ያመጡ መሆን አለባቸው ብሏል።
ለማመልከትና ተጨማሪ መረጃ ለመውሰድ https://bit.ly/3bUfoL4
@tikvahethmagazine @tikvahmagBot

The U.S. Embassy in Addis Ababa is looking for 20 Ethiopian students interested in applying for the 2021 EducationUSA Scholars Program (ESP). ESP facilitates access to U.S. higher education for academically talented students from around the world. ESP can help high achieving Ethiopian students with the admissions process for U.S. colleges and universities. The U.S. invests in Ethiopians to produce highly-skilled educated leaders to build tomorrow’s Ethiopia. Interested high achieving students with a score of “A” in STEM subjects in grade 10 national exams, and attending grade 12 this year, are invited to apply for the program by January 28, 2021. Click here for more details and application forms: https://bit.ly/3bUfoL4
Google
EducationUSA Scholars Program
EducationUSA Scholars Program (ESP)
EducationUSA Scholars Program (ESP) facilitates access to U.S. higher education for academically talented international students. Opportunity Program Fund (OPF) is part of ESP through which academically talented but economically…
EducationUSA Scholars Program (ESP) facilitates access to U.S. higher education for academically talented international students. Opportunity Program Fund (OPF) is part of ESP through which academically talented but economically…
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
ስኩል ኦፍ ኢንዲያና
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
ለውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
ከጎናችን በመሆን በተማሪዎቻችን የትምህርት አቀባበልና ባህሪ ሥራ ላይ ለውጥ ለማምጣት በምናደርገው ጥረት በተለይም የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ባስከተለው የዕለት ተዕለት መደበኛ እንቅስቃሴ መዛባት ምክንያት ለገጠሙን ችግር ሁሉ እናንተም በተናበበ መልኩ ከጎናችን በመሆን ላደረጋችሁልን እገዛ ከልብ ለማመስገን እንወዳለን፡፡ በመቀጠልም ከህዳር 21/2013ዓ.ም ጀምሮ ሰኞ፣ እሮብ እና አርብ (በፈረቃ 1) እንዲሁም ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ (በፈርቃ 2) ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ከሰኞ የካቲት 01/2013ዓ.ም ጀምሮ በ1ኛው ዙር የፈረቃ መቀያየር ስርአት በፈረቃ 2 (ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ) ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ሰኞ፣ እሮብ እና አርብ እንዲሁም በፈረቃ 1 (ሰኞ፣እሮብ እና አርብ) ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ተቀይረው ትምህርቸውን የሚከታተሉ ይሆናል፡፡
ስለሆነም ልጆቻችሁን በተገቢው ፈረቃ ወደ ት/ቤት እንድትልኩ እናሳውቃለን፡፡
😷😷ት/ቤት😷😷

😷😷😷😷😷😷😷
አባኮዎን ወደ ት/ቤት ግብ ለተለያዩ ጉዳዬች ሲመጡ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ማድረጎን አይርሱ፡፡
😷 😷😷ት/ቤት😷😷😷

"የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ" በሚል መሪ ቃል ከነገ ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በትምህርት ቤቶች ማስክ ያድርጉ ንቅናቄ በይፋ ይጀመራል።