Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
"የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ" በሚል መሪ ቃል ከነገ ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በትምህርት ቤቶች ማስክ ያድርጉ ንቅናቄ በይፋ ይጀመራል።
Forwarded from መርጌታ ገብረሀና ባህላዊ መዳኒት ቀማሚ
The Battle of Adwa (Amharic: አድዋ; Tigrinya: ዓድዋ; Italian Adua, also spelled Adowa) was the climactic battle of the First Italo-Ethiopian War. The Ethiopian forces defeated the Italian invading force on Sunday 1 March 1896, near the town of Adwa. The decisive victory thwarted the campaign of the Kingdom of Italy to expand its colonial empire in the Horn of Africa. By the end of the 19th century, European powers had carved up almost all of Africa after the Berlin Conference; only Ethiopia, Liberia and the Dervish State[17] still maintained their independence.[18] Adwa became a pre-eminent symbol of pan-Africanism and secured Ethiopia's sovereignty until the Second Italo-Ethiopian War forty years later.[19]
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
💐💐💐💐💐💐💐💐💐
የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ወላጆችና ተማሪዎቻችን እንዲሁም ለመላዉ ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
💐💐💐💐💐💐💐
በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላቹህ አየተመኘን በሽታውን አስመልክቶ ከባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮችን ተግባራዊ በማድረግ በጥንቃቄ እንድታሳልፋ አደራ እንላለን፡፡
መልካም በዓል!
💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እሱባለው ጀማል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሁሉም ትምህርት ቤቶች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች መምህሮቻቸውንና ወላጆቻቸውን የሚያመሰግኑበት የምስጋና ቀን ተዘጋጅቷል።
ግንቦት 3/2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 እስከ 6:00 ሠዓት ድረስ በደመቀ ሁኔታ ምስጋናቸውን በኢትዮጵያን ባህል መሰረት ያቀርቡላቸዋል።
ይህ የምስጋና ፕሮግራም በዕለቱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስለሚተላለፍ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል።
ግንቦት 3/2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 እስከ 6:00 ሠዓት ድረስ በደመቀ ሁኔታ ምስጋናቸውን በኢትዮጵያን ባህል መሰረት ያቀርቡላቸዋል።
ይህ የምስጋና ፕሮግራም በዕለቱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስለሚተላለፍ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል።
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ዓ.ሂጅራ የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ዒድ ሙባረክ || Eid Mubarek!!!
ዒድ ሙባረክ || Eid Mubarek!!!
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
ለመላው የስኩል ኦፍ ኢንዲያና ት\ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ት/ቤታችን በዘንድሮው ዓመት በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ ት/ጽ/ቤት በጀሞ 02 ክላስተር ማዕከል በ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር በት/ቤት ደረጃ አንደኛ በተጨማሪም በተማሪ /በግል/ አንደኛ በመሆን ት/ቤታችን የዋንጫ🏆🏆🏆🏆🏆አሸናፊ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን ። በውድድሩ ላይ አመርቂ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎችና ፤ተማሪዎችን በማገዝ የተሳተፋችሁ ወላጆችና ውድ መምህራን በድጋሚ እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላቹ።
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆