📢 ታላቅ የብስራት ጥሪ!
በጉራጌ ዞን ለሰባት ዓመታት በዳዕዋው መስክ አሻራውን ያሳረፈው ተቋማችን፣ አሁን ወደ ኮሌጅ ደረጃ ማደጉን ለናንተ ለደገፋችሁን ቤተሰቦቻችን በደስታ እናበስራለን!
🔹 ተልዕኳችን፦ በአፍ መፍቻ ቋንቋ የሰለጠኑ ዱዓቶችን ማፍራትና ማህበረሰቡን በዲኑ ማጽናት።
🔹 ወቅታዊ ሁኔታ፦ በጉብሬ ካምፓስ የሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን በማስተማር ላይ እንገኛለን።
ይህንን ታላቅ የኸይር ስራ በገንዘባችሁና በዕውቀታችሁ ትደግፉ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
💳 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000657164651
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ጉራጌ ዳዕዋ ፕሮጀክት
"የጉራጌ ዞን ዳዕዋ ህያው እናድርግ!"

👍15❤8🥰1
Audio
دع المقادير تجري في أعنتها
ولا تبيتن إلا خالي الـبـال
ما بين طرفة عين وانتباهتها
يغير الله من حال إلى حال
ولا تبيتن إلا خالي الـبـال
ما بين طرفة عين وانتباهتها
يغير الله من حال إلى حال
❤5👍4
Audio
🔴 የዛሬው የጁምዓ ኹጥባ
🎙 خطبة الجمعة
موقف المسلم في الأزمات
✨ የሙስሊም አቋም
በችግር/በቀውስ ጊዜ
🎙በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
🕌 ጎተራ ሼል ዲፖ ፈትሕ መስጂድ
🗓 ሸዋል 29/1447 አ/ሂ
🎙 خطبة الجمعة
موقف المسلم في الأزمات
✨ የሙስሊም አቋም
በችግር/በቀውስ ጊዜ
🎙በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
🕌 ጎተራ ሼል ዲፖ ፈትሕ መስጂድ
🗓 ሸዋል 29/1447 አ/ሂ
👍4❤1
**በዛሬው ኹጥባችን፦
በችግር ጊዜ አንድ ሙስሊም ሊኖረው የሚገባውን አቋምእና
የሚከተሉት ነጥቦች ተዳሰዋል፦
* ተወኩል (በአላህ መመካት)፦ ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት እያደረጉ ውጤቱን ግን ለአላህ መስጠት።
* ዱዓ ማድረግ፦ አላህ ችግሩን እንዲያስወግድና መውጫ መንገዱን እንዲያመቻች በጸሎት መጠየቅ።
* ተስፋ አለመቁረጥ፦ "ከችግር ጋር ምቾት አለ" የሚለውን መለኮታዊ ቃል በማስታወስ ሁሌም የተሻለ ነገር እንደሚመጣ ተስፋ ማድረግ።
* እርዳታና ትብብር፦ በችግር ወቅት ሌሎችን መርዳትና በአንድነት መቆም ካለብን ትላልቅ እሴቶች አንዱ መሆኑ በኹጥባው ተጠቅሷል።

❤12👍11
📌 ፅናትና ማፈግፈግ 🔗
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🍂 ነሀሴ 12 / 2011 (ከዘጠኝ ወራት በፊት) በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቀረበ ትምህርት
🔖 በትምህርቱ የተዳሰሱ ነጥቦች:‐
1- ሁለት መጣመር ያለባቸው ትእዛዛት
أَنۡ أَقِيمُواْ ٱلدِّينَ وَلَا تَتَفَرَّقُواْ فِيهِۚ
2- ብዙ የሀገራችን ዳዒዎችና ሌሎች የሚገቡበት አዘቅት
3- ከዚህ በፊት በአንዳንድ ጉዳዮች ድንበር ላለፉ ወንድሞች የተላለፈውን ምክር ለራሳቸው ድክመትና ልግመት መደገፊያ ስላደርጉ ወገኖች
4- «በተስማማንበት ላይ እንሰባሰብ፣ በተለያየንበት ላይ (በዑዝር) እንተላለፍ!» ስለሚለው የ"አል-ኢኽዋን አል-ሙስሊሙን" መርሆ ግድፈት
5- የኺላፍ ደረጃና አይነት
6- ብዙ የዘመናችን ዱዓቶችን የሚያርም የኢብኑ ተይሚያ ወሳኝ ንግግር
7- ኢጅቲሃድ ያደረገ ሁሉ እውነትን እንደገጠመ የቆጠራል?
8- የመለያየት መንስኤ
9- ያለ አግባብ የለዘቡ ዱዓቶች አካሄድ የሚያሳድረው ተጽእኖ
10- የአንዳንድ ዱዓቶች ግድፈቶችና እርማቶቻቸው
🔗 በተከታዩ ሊንክ ያድምጡት
https://t.me/ustazilyas/406
____
🏳 የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://m.facebook.com/ustathilyas

Telegram
የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ (official)
📌 ፅናትና ማፈግፈግ 🔗
ነሀሴ 12 / 2011 (ከዘጠኝ ወራት በፊት) በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተሰጠ ትምህርት
በትምህርቱ የተዳሰሱ ነጥቦች:‐
1- ሁለት መጣመር ያለባቸው ትእዛዛት
أَنۡ أَقِيمُواْ ٱلدِّينَ وَلَا تَتَفَرَّقُواْ فِيهِۚ
2- ብዙ የሀገራችን ዳዒዎችና ሌሎች የሚገቡበት አዘቅት
3- ከዚህ በፊት በአንዳንድ ጉዳዮች ድንበር ላለፉ ወንድሞች የተላለፈውን…

❤6👍5
🔖 የሶሓቦች ደረጃ
🎙 በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
Share link
https://t.me/nesihastudio/2283
የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል
👇🏼👇🏼👇🏼
https://t.me/nesihastudio

❤4
የሶሓቦች ደረጃ
በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
👆🏻👆🏻👆🏻
🔖 የሶሓቦች ደረጃ
🎙 በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
Share link
https://t.me/nesihastudio/2283
የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል
👇🏼👇🏼👇🏼
https://t.me/nesihastudio
🔖 የሶሓቦች ደረጃ
🎙 በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
Share link
https://t.me/nesihastudio/2283
የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል
👇🏼👇🏼👇🏼
https://t.me/nesihastudio
❤5
የእለቱ መልክት፦
አላህ ለፍጥረታቱ ሁሉ ሲሳይን የመስጠት ዋስትና በርሱ ላይ ነው፣ አንድ አማኝ ሰው ስለ ነገ ኑሮው ከመጨነቅ ይልቅ ሰበቡን ከማድረስ ጋር በፈጣሪው ላይ ሙሉ እምነት (ተወኩል) ሊኖረው ይገባል።
ከቀደምት (ሰለፎች) አንዱ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
"

በእናቴ ሆድ ውስጥ ፅንስ ነበርኩ፤ ሲሳዬም (ምግቤም) አፌ ድረስ ይመጣልኝ ነበር። አድጌ ጌታዬን ባወቅኩት ጊዜ ግን (ስለ ርዝቄ በመጨነቅ) በጌታዬ ላይ ያለኝ ጥርጣሬ ከፋ፤ ታዲያ ከእኔ የከፋ (ክፉ) ባሪያ ማን አለ?!"
❤8👌6
ከኢራን መልካም ነገር ትጠብቃለህ..?
የፈለግከውን ያህል ጠብቅ፤ ነገር ግን ከኢራን 'ደጃል' እንጂ ሌላ አይወጣም።
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ **"
ደግሞም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ **"
ደግሞም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ **"
እንግዲህ ተመልከቱ! ደጃል ከአስበሃን አይሁዶች ዘንድ ወጥቶ ፍልስጤም ውስጥ ባሉ አይሁዶች ዘንድ ጥገኝነት ፍለጋ ይሄዳል፤ እዚያም የመርየም ልጅ ይገድለዋል።
በአላህ እምላለሁ! እነዚህ (ኢራንና እስራኤል) የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። ስማቸው ቢለያይም ዓላማቸው ግን የሙስሊሙን ኡማ ማጥፋት ነው።
(እስራኤል) በፍልስጤም ያሉ ወንድሞቻችንን ይጨፈጭፋሉ፤ ጥቁር ጥምጥም የለበሱት (የኢራን መሪዎች) ደግሞ በየመን፣ በሶሪያ፣ በኢራቅ፣ በሊባኖስና በሊቢያ ያሉ ወንድሞቻችንን ጨፍጭፈዋል።
ሙስሊሞች ሆይ! እንዳትታለሉ! በመካከላቸው ያለው ጠብ ለጥቅማቸው ሲሉ ለታይታ የሚደረግ ነው፤ ውስጣቸው ግን ለጋራ ዓላማቸው የተቆራኘ ነው። አንተ ሙስሊም ነህና አስተዋይና ብልህ ሁን! እያንዳንዱ ካንዱ የከፋ ክፉ ነው፤ አማኝ ደግሞ ከአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ አይነደፍም!
https://t.me/sultan_54

ደጃል በምስራቅ በኩል 'ኹራሳን' ከምትባል ምድር ይወጣል።"**
ደግሞም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ **"
ደጃል በሚወጣበት ጊዜ ከአስበሃን አይሁዶች (ኢራን ውስጥ ያለች ቦታ) ሰባ ሺህ የሚሆኑት ጥቁር ጥምጥም የለበሱ ሆነው ይከተሉታል።"**
ደግሞም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ **"
የመርየም ልጅ (ኢሳ) አለይሂ ሰላም ደጃልን በፍልስጤም ውስጥ ' ባቡ አል–ሉድ' በር ላይ ይገድለዋል።"**
እንግዲህ ተመልከቱ! ደጃል ከአስበሃን አይሁዶች ዘንድ ወጥቶ ፍልስጤም ውስጥ ባሉ አይሁዶች ዘንድ ጥገኝነት ፍለጋ ይሄዳል፤ እዚያም የመርየም ልጅ ይገድለዋል።
በአላህ እምላለሁ! እነዚህ (ኢራንና እስራኤል) የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። ስማቸው ቢለያይም ዓላማቸው ግን የሙስሊሙን ኡማ ማጥፋት ነው።
(እስራኤል) በፍልስጤም ያሉ ወንድሞቻችንን ይጨፈጭፋሉ፤ ጥቁር ጥምጥም የለበሱት (የኢራን መሪዎች) ደግሞ በየመን፣ በሶሪያ፣ በኢራቅ፣ በሊባኖስና በሊቢያ ያሉ ወንድሞቻችንን ጨፍጭፈዋል።
ሙስሊሞች ሆይ! እንዳትታለሉ! በመካከላቸው ያለው ጠብ ለጥቅማቸው ሲሉ ለታይታ የሚደረግ ነው፤ ውስጣቸው ግን ለጋራ ዓላማቸው የተቆራኘ ነው። አንተ ሙስሊም ነህና አስተዋይና ብልህ ሁን! እያንዳንዱ ካንዱ የከፋ ክፉ ነው፤ አማኝ ደግሞ ከአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ አይነደፍም!
https://t.me/sultan_54
👍19❤9
الحاسد من جند إبليس.
ابن القيم | بدائع الفوائد
ابن القيم | بدائع الفوائد
👍4❤1
## የእናት ምክር ለሙሽሪት ልጅዋ
###1(በትንሽ ነገር ተብቃቂ)
"ልጄ ሆይ! ዛሬ ካደግሽበትና ከለመድሽው ጎጆሽ ወጥተሽ ወደማታውቂው ቤት፣ ወደማታውቂውም የህይወት አጋር እየሄድሽ ነው። ላንቺ የሚሆንሽን ሁሉ ካደረግሽለት፣ እርሱም ላንቺ ታማኝ አገልጋይና የህይወት አጋር ይሆንሻል። በትዳርሽ ውስጥ ባለሽ ነገር መርካትን (በትንሽ መበቃቃት) ልመጂ፤ በውስጡ የልብ እረፍት አለና። ለቃሉም ታዛዥ ሁኚ፤ ይህም የአላህን ውዴታ ያስገኝልሻል።"
### 2. ውበትንና ንፅህናን መጠበቅ
"የባለቤትሽን አይንና አፍንጫ ተጠባበቂ (ትኩረት ስጪ)፤ አይኑ ካንቺ ላይ መጥፎ ነገርን እንዳያይ፣ አፍንጫውም ካንቺ መልካም ያልሆነ ጠረንን እንዳያሸት። ውበትሽንና ንፅህናሽን በመጠበቅ ሁልጊዜም በፊቱ እንደ አዲስ አበባ ሁኚ።"
### 3. ስሜትን መጋራት
"ልጄ ሆይ! እርሱ አዝኖ እያየሽው አንቺ በፊቱ ደስታሽን አታሳይ፤ እርሱ ደስ ብሎት እያለ ደግሞ አንቺ ፊትሽን አታጥቁሪ። የመጀመሪያው የቸልተኝነት ምልክት ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ የልብ መከፋትን ያመጣል። ላንቺ እንዲሰጥሽ የምትፈልጊውን ክብር ሁሉ አንቺም ቅድሚያ ለእርሱ ስጪው።"
### 4. ምስጢርንና ንብረትን መጠበቅ
"ንብረቱንና ቤቱን በጥንቃቄ ጠብቂ፤ ልጆቹንና ቤተሰቡን በፍቅር አስተዳድሪ። ይህ መልካም አስተዋይነትሽን ያሳያል። ምስጢሩንም ለሰው አታውጪ፤ ምስጢሩን ካወጣሽበት በአንቺ ላይ ያለውን እምነት ያጣልና።"
### 5
የምግብ ሰዓቱንና የዕረፍት ጊዜውን መጠበቅ
የሰው ልጅ ሲርበው ትዕግስቱ ሊያልቅና ለቁጣ ሊቸኩል ይችላል። ስለዚህ ምግብን በሰዓቱ ማዘጋጀት አላስፈላጊ ግጭቶችን ያስቀራል::
ክብርን መግለጽ፦ የምግብ ሰዓትን ማክበር ስለ ድካሙና ስለ ልፋቱ ያለሽን አክብሮት የምትገልጪበት አንዱ መንገድ ነው። ይህም ማዕዱ የፍቅር እንጂ የጭቅጭቅ ቦታ እንዳይሆን ያደርጋል።
በመጨረሻም…
> "የአይን ማረፊያዬ ልጄ ሆይ! አንቺ ለእርሱ እንደ ምድር ሁኚለት፣ እርሱም ላንቺ እንደ ሰማይ ይሆንልሻል። ቤትሽን የፍቅርና የትዕግስት መፍለቂያ አድርጊው፤ ፍቅር በመከባበር ይጸናልና።"
>

"የራብ ትኩሳት ያቃጥላልና (ያበሳጫል)፣ እንቅልፍን ማወክ ደግሞ ቁጣን ይቀሰቅሳልና።"
የሰው ልጅ ሲርበው ትዕግስቱ ሊያልቅና ለቁጣ ሊቸኩል ይችላል። ስለዚህ ምግብን በሰዓቱ ማዘጋጀት አላስፈላጊ ግጭቶችን ያስቀራል::
ክብርን መግለጽ፦ የምግብ ሰዓትን ማክበር ስለ ድካሙና ስለ ልፋቱ ያለሽን አክብሮት የምትገልጪበት አንዱ መንገድ ነው። ይህም ማዕዱ የፍቅር እንጂ የጭቅጭቅ ቦታ እንዳይሆን ያደርጋል።
በመጨረሻም…
> "የአይን ማረፊያዬ ልጄ ሆይ! አንቺ ለእርሱ እንደ ምድር ሁኚለት፣ እርሱም ላንቺ እንደ ሰማይ ይሆንልሻል። ቤትሽን የፍቅርና የትዕግስት መፍለቂያ አድርጊው፤ ፍቅር በመከባበር ይጸናልና።"
>
❤21👌5🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሸይኽ ዩሱፍ አል-ቀረዳዊ (ረሂመሁላህ) የተሰጠ ምስክርነት!
ቀደም ሲል የኢራንን እና የሒዝቡላህን አካሄድ በመደገፋቸው ስህተት እንደነበሩና የሳውዲ ዓረቢያ ታላላቅ ዑለማዎች ከእሳቸው ቀድመው የእነዚህን አካላት ትክክለኛ ማንነት በመረዳታቸው እነሱን በማድነቅ እንዲህ ይላሉ፦
"ሒዝቡላህ ከእስራኤል ጋር በሚዋጋቡት ወቅት እኔ እነሱን በመደገፍ(ተከራክሬላቸዋለሁ) ተከላክዬላቸው ነበር። በሳውዲ ዓረቢያ የሚገኙ ታላላቅ ዑለማዎች ስለነዚህ ሰዎች ተንኮል፣ ስለ ግብዝነታቸው እና በውስጣቸው ስለሚደብቁት ነገር(ተቂያ) ሲያስጠነቅቁ እኔ ግን እነሱን ተቃውሜ ለሒዝቡሏህ ጠበቃ ሆኜ ነበር።"
"ነገር ግን እነዚህ ዑለማዎች ከእኔ ይልቅ ነገሩን በጥልቀት የተረዱና አርቆ አሳቢ ነበሩ። እኔ ነገሮችን በላዩ ላይ በሚታዩት ብቻ ነበር የወሰንኩት። ሙስሊሞችን አንድ ለማድረግና በመካከላችን ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ፈልጌ ነበር።"
* * "ኢራን በላዩ ላይ የእስልምና መንግስት ትመስላለች፤ ውስጧ ግን ሌላ ነው። አሁን ግን እነዚህ ሰዎች በሶሪያ ውስጥ ወንድሞቻቸውን ሲገድሉ አየን።"
* *"ፍትህን ደግፈን በደልን መቃወም ነበረብን። አሁን ግን እነዚህ ሰዎች ሌላ መልክ ያላቸውና እውነተኛውን እስልምና የማይወክሉ መሆናቸው ታውቋል።"
"ኢራን ከላይላይ የእስልምና ሀገር ትመስላለች፤ በውስጧ ግን ጣኦት አምላኪነትና ክህደት ያለባት ናት።"

❤7👍3
በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ የሚገኘው መልካም ነገር (ኸይራት) እና በረከት ለሰዎች ቢገለጥላቸው ኖሮ፤ ምላሶቻቸው እርሳቸውን በመውደድና በማላቅ ሰለዋት ከማውረድ ፈጽሞ አይቦዝኑም ነበር።
صلوا عليه وسلموا تسليما…
صلوا عليه وسلموا تسليما…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነቢዩ ﷺ ከእኛ ሰለዋት ይፈልጋሉን?
### 1. ነቢዩ ﷺ የእኛ ሰለዋት አያስፈልጋቸውም።
አር-ራዚ እንደሚያብራሩት አላህ ራሱ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረዱ፣ መላእክትም ሰለዋት ማውረዳቸው እርሳቸውን ከሰው ልጅ ሰለዋት (የማይፈልጉ) ያደርጋቸዋል። የአላህ ሰለዋት እርሳቸውን ለማላቅ በቂ ነው፤ የመላእክትም ሰለዋት ተጨማሪ ክብር ነው። ስለዚህ የኃጢአተኛው የሰው ልጅ ሰለዋት ለእርሳቸው የሚጨምርላቸው ነገር ኖሮ ሳይሆን ትእዛዙ የመጣው ለሌላ ጥበብ ነው።
### 2. ጥቅሙ ለራሳችን ነው (እርሳቸውን ማላቅ ለእኛ ክብር ነው)
አል-ራዚ እንደሚሉት አላህ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት እንድናወርድ ያዘዘን የእኛን ታዛዥነትና ለእርሳቸው ያለንን ክብር እንድንገልጽ ነው። አላህ እኛን እንዲህ ብሎ እንደማዘዙ ነው፦ "እኔ ነቢዩን አክብሬያቸዋለሁ፣ እናንተም ሰለዋት በማውረድ ከእኔ ጋር በዚህ ክብር ላይ ተሳተፉ።" ይህ ደግሞ ለእኛ የደረጃ እድገትና ከፈጣሪ ዘንድ ምንዳ የምናገኝበት መንገድ ነው።
### 3. የውለታ ምላሽ (ምስጋና)
ነቢዩ ﷺ እኛን ከጨለማ ወደ ብርሃን የመሩን ታላቅ ውለታ አውጪያችን ናቸው። ሰለዋት ማውረድ ማለት ለዚያ ትልቅ ውለታቸው የምንሰጠው "የምስጋና ምላሽ" ነው። ምንም እንኳን የእኛ ምስጋና ለእርሳቸው ባይጠቅማቸውም፣ ምስጋና ማቅረብ ግን የእኛ የሥነ-ምግባር ግዴታ ነው።
በነቢዩ ﷺላይ ሰለዋት የምናወርደው "እርሳቸው ወደ እውነት ስለመሩን ያለብንን የውለታ ዕዳ ለመክፈልና በዚያውም ለራሳችን ደረጃንና በረከትን ለማግኘት" ነው።
ባጭሩ፦ እርሳቸው ልክ እንደ ውቅያኖስ ናቸው፤ ትናንሽ ቦዮች (የእኛ ሰለዋት) ወደ ውቅያኖሱ ውሃ ቢጨምሩም ባይጨምሩም ውቅያኖሱ አይጎድልም። ነገር ግን በቦዮቹ ውስጥ ውሃው ሲያልፍ ቦዮቹ ራሳቸው ይረካሉ፣ በዙሪያቸውም ለምለም ይሆናሉ። ሰለዋትም ለእኛ እንደዛው ነው።

❤13
«(በሐሰት) ብዙ የሚምል፣ ወራዳ የሆነው ሁሉ አትታዘዝ። (ሰዎችን) አቃላይ (ሐሜተኛ)፣ ነገር አዋላጅ የሆነው።» (ሱረቱ አል-ቀለም፡ 10-11)
ሐላፍ መሂን (حلاف مهين): በሐሰት ብዙ የሚምልና ደካማ (ወራዳ) የሆነ ሰው ማለት ነው።
ሀማዝ (هماز): የሰዎችን ስም የሚያጠፋ (ሐሜተኛ)፤ የሰዎችን ስጋ እንደሚበላ (እንደሚቦጭቅ) የሚቆጠር።
መሻዕ ቢነሚም (مشاء بنميم): በሰዎች መካከል ወሬን የሚያመላልስ (ነገር አዋላጅ)፤ ሰዎችን ለማጣላት የአንዱን ወሬ ለሌላው የሚያደርስ።
ይህ አንቀጽ አማኞች በባህሪያቸው ደካማ ከሆኑ፣ ውሸት ከሚያዘወትሩና በሰዎች መካከል ጠብን ከሚጭሩ ግለሰቦች ራሳቸውን እንዲጠብቁና የእነሱን መንገድ እንዳይከተሉ ያስተምራል።

❤17