Tech +(ET)
753 subscribers
277 photos
25 videos
1 file
231 links
ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል
» አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
» ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ።
Let's Empower Africa in The Tech Industry Together
Download Telegram
#Threads

​የMeta App ከሆኑት አንዱ የሆነዉ Threads የተጠቃሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ ይገኛል ፣ አሁን ባለው መረጃ መሰረት የDaily ተጠቃሚዎቹ ቁጥር ከ140 Million በላይ የደረሰ ሲሆን የሚገርመው ነገር የThreads ሞባይል App ተጠቃሚዎች ቁጥር አሁን ከX (Twitter) Mobile App ተጠቃሚዎች መብለጡ ነው፤ ነገር ግን በDaily Website ተጠቃሚ አንፃር የX (Twitter) ተጠቃሚዎች ከThread ተጠቃሚዎች በ17 እጥፍ ይበልጣሉ

          ✨ #Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍3👀3