መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍18❤14🙏4👌3
🤔ቆም ይበሉ…🔍ይመርምሩ…✅ይወስኑ!
🚫 መተግበሪያዎችን ከማይታወቅ ምንጭ ባለመጫን፤ እንዲሁም የሚላኩልዎን አጠራጣሪ ሊንኮችም በፍፁም ባለመክፈት የመረጃዎን ደኅንነት ይጠብቁ!
💬 የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤23👍11🙏4
♾️ ከወር እስከ ወር ያለገደብ!
ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል፣መልዕክት መላክ፣ ኢንተርኔት መጠቀም እንዲሁም ዓለም አቀፍ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችሉዎትን ያልተገደቡ ወርኃዊ ጥቅሎች ከእኛ ያግኙ!
ጥቅሎቹን በኢትዮ ገበታ *999# ፣ በቴሌብር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ ያገኟቸዋል!
🔗 ተጨማሪ ለማንበብ፡ https://bit.ly/4AqDYex
#unlimitedpackage #monthlyunlimited
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤28👍7🙏4😁1
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

👍24❤20🙏6
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!
የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያከናውኑ!
በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID

❤25👍9😢3
ጥሪ በወዳጅ!
ይደውሉ፣ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል!
የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ "ጥሪ በወዳጅ" (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ መደዋወል ይችላሉ!
አገልግሎቱን ለማግኘት:
📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (*09...)
🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ ጥሪው ይገናኛል።
🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ *945# ይደውሉ
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነ

❤31👍27🙏5👌4😢3👏2🤩2
#️⃣በድርጅትዎ ስምና አጭር ቁጥር ይደውሉ!
#NameTag አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ፤ ስልክ ሲደውሉም ሆነ ሲቀበሉ ደንበኞች የሚመለከቱት ስልክ ቁጥርዎን ሳይሆን የሚታወቁበትን የድርጅትዎን ስያሜ አልያም አጭር ቁጥርዎን ነው!
💯 ደንበኞች ከማን እንደተደወለላቸው በቀላሉ ስለሚያውቁ ከመጭበርበር ስጋት ነጻ ሁነው ጥሪዎን ያነሳሉ!
መለያዎን ለማስመዝገብ እና መጠቀም ለመጀመር
🔗 www.nametag.et ወይም
ከቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp
አልያም ከ bit.ly/3WqJ9fw በመተግበሪያው ይጠቀሙ!
#NameTag #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤34👍10👏2🙏2👌2🔥1
አሁን ስልክ ለመግዛት ገንዘብ ማጠራቀም ቀረ!
Samsung Galaxy፣ Tecno፣ itel እና የተለያዩ የስልክ ሞዴሎችን ከሲንቄ እና ከአዋሽ ባንክ በብድር አገልግሎት በቴሌብር በኩል በቀላሉ ያግኙ፤ክፍያውን በተራዘመ ጊዜ ይፈፅሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Samsung Galaxy፣ Tecno፣ itel እና የተለያዩ የስልክ ሞዴሎችን ከሲንቄ እና ከአዋሽ ባንክ በብድር አገልግሎት በቴሌብር በኩል በቀላሉ ያግኙ፤ክፍያውን በተራዘመ ጊዜ ይፈፅሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤36👍14🙏9👏8
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ኩባንያችን የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የወቅቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ጉልህ አሻራ ያሳረፉ 100 ሴቶች ዝርዝር ውስጥ በመካተታቸው የተሰማውን ታላቅ ኩራት ይገልጻል።
ይህ አህጉራዊ እውቅና በአፍሪካ ሃይፐርስኬለርስ (Africa Hyperscalers) እና ዘ ሊትልስቴፕስ ግሩፕ (The Littlesteps Group) ይፋ የተደረገ ሲሆን፤ ክብርት ሚኒስትሯ በቴሌኮም እና በመሰረተ ልማት ዘርፍ (Telecom Operators & Backbone Infrastructure category) ግንባር ቀደም ሆነው የተመረጡት ኩባያችንን በማዘመን እና በማሳደግ ረገድ ላሳዩት የላቀ አመራር ነው።
ክብርት ሚኒስትር በስራ ዘመናቸው የቴሌኮም ተደራሽነትን በማስፋፋት፣ አስተማማኝ የዲጂታል መሰረት በመጣል እና በቴሌብር አማካኝነት የዲጂታል ፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ ለሀገራዊ የዲጂታል ሽግግር ግንባር ቀደም ሚና ተጫውተዋል።
ለዚህም እውቅና ሠራተኞቻችን፣ ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፤ ለሁላችንም ኩራት ለሆኑት ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ ልባዊ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክታችንን በማስተላለፍ በቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኳቸው የላቀ ውጤት እንመኛለን።
ለተጨማሪ፡-
https://bit.ly/48dgmy0
https://bit.ly/4sVq4OY

❤37👍26😁12👏9😢4🤩1
ኤፍሬም ታምሩ፣ ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት መለሰ የሚገኙበት ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ትኬት አሁኑኑ በቴሌብር ይቁረጡ!
ቅዳሜ ህዳር 05/2019
በግዮን ሆቴል
ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቅዳሜ ህዳር 05/2019
በግዮን ሆቴል
ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤24👍5🙏3😢1
ቅዳሜ ህዳር 5፣ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄደው የዲፕሎማት የበጎ አድራጎት ባዛር ትኬት በቴሌብር ይቁረጡ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንታደም እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንታደም እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍15❤8👌1
በንግድ መለያዎ በቴሌብር ክፍያ ሲቀበሉ እንደ አስተናጋጅ እና ካሸር ያሉ በንግድ ድርጅትዎ ውስጥ ለሚሰሩ እስከ 30 የሚደርሱ ሰራተኞች የክፍያ ማረጋገጫ መልእክት በስልካቸው እንዲደርሳቸው ማድረግ ይችላሉ፡፡
👉 አገልግሎቱን በአቅራቢያዎ የሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችንን ያገኛሉ፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናረጋግጥ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👉 አገልግሎቱን በአቅራቢያዎ የሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችንን ያገኛሉ፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናረጋግጥ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤32👍17
ጥሪ በወዳጅ!
ይደውሉ፣ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል!
የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ “ጥሪ በወዳጅ” (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ መደዋወል ይችላሉ!
አገልግሎቱን ለማግኘት:
📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (*09...)
🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ ጥሪው ይገናኛል።
🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ *945# ይደውሉ
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ይደውሉ፣ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል!
የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ “ጥሪ በወዳጅ” (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ መደዋወል ይችላሉ!
አገልግሎቱን ለማግኘት:
📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (*09...)
🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ ጥሪው ይገናኛል።
🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ *945# ይደውሉ
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤28👍7👏2😢1
35 ብር ብቻ በቂ ነው!
💸 በ35 ብር የ2 ሰዓት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ገዝተው የወደዱትን የመዝናኛ አማራጭ መከታተል ይችላሉ!
📲 በ*999#፣ በአርዲ ቻትቦት ወይም በማይ ኢትዮቴል ይግዙ!
🎁በቴሌብር https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ!
#2HoursUnlimitedPackages
#Ethiotelecom
#telebirr
#DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤25👍14😁13🤩2🔥1
20ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ኮካ ኮላ ዋንጫ ጨዋታዎች መግቢያ ትኬት በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደግፍ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደግፍ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍13❤10🙏1
በቴሌብር የአፍሮሪድ መተግበሪያን በመጠቀም በቀላሉ የኢትዮጵያን ድንቅ የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች ኢ-መጽሐፍት እና የድምፅ መጽሐፍት ባሉበት ኦንላይን ገዝትው ያንብቡ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኙታል፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕ ጭነን ስናነብ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኙታል፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕ ጭነን ስናነብ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤26👍18👌3
መልካም የእረፍት ቀን ✨
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤12👍4😁4🙏1