telebirr
✔
335K subscribers
7.63K photos
209 videos
122 files
2.86K links
Download Telegram
የአዲስ አበባ ከተማ ኮካ ኮላ ዋንጫ ጨዋታዎች መግቢያ ትኬት በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደግፍ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤14👍7
👕 የመሮጫ ቲሸርት መረከቢያ ቦታዎች ታውቀዋል!

🏃🏿 🏃‍♀️ የታላቁ ሩጫ ዝግጅት ቲሸርትዎን በመረከብ ይጀምሩ!

📅 እስከ ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ፣ ቀድመው ቲሸርት ሲገዙ በመረጡት የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከል ብቻ በመገኘት የመሮጫ ቲሸርትዎን ይረከቡ፤ ለታላቁ ሩጫ ከወዲሁ ይዘጋጁ!

📍 የመረከቢያ ቦታዎች:-
አውቶቢስ ተራ | አራዳ ጊዮርጊስ | 6 ኪሎ | አየር ጤና | ጀሞ | ንፋስ ስልክ | ለገሃር | ቦሌ መድኃኔዓለም | ሲኤምሲ | ሃያ ሁለት | ጉርድ ሾላ | ገርጂ

👕 ቲሸርትዎን ይረከቡ፤ የሩጫውን ድባብ ይቀላቀሉ!

#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2019 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤28👍9😁6
ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንጫወት እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤23👍6😁3👌3
አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል!

እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልታችሁ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጫረት እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤20👍5😁3
ከዳሽን ባንክ በቴሌብር የተበደሩትን ብድር በ30 ቀናት ውስጥ በመክፈል ከቅጣት 100% ነፃ ይሁኑ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስንከፍል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
😁17❤14👏3😢3🙏2👍1
ሲም ለማውጣት ረጅም ሰልፍ መጠበቅ ቀረ፤ አሁኑኑ በቴሌሲም  በኦን ላይን የሚፈልጉትን ስልክ ቁጥር መርጠው ያውጡ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲም ስናወጣ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤28👍13😁5👌5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲሱን “ጥሪ በወዳጅ” (Pay for Me) አገልግሎት እንዴት በቀላሉ መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ!

#ጥሪ_በወዳጅ #PayForMe
#Ethiotelecom
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤17👍11🙏3
🎧🎁የተትረፈረፈ ስጦታ በወጣቶች ሞባይል ጥቅል!

📱 የወጣቶች ሞባይል ጥቅል ከእጥፍ የጥቅል ስጦታና ነፃ ስፖቲፋይ ጋር ቀርቦልዎታል።

የሚወዱትን ሙዚቃ  እያደመጡ ፤ ጥቅልዎን ከ100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር ያጣጥሙ!

💁‍♂️ በዕለታዊ፣ በሳምንታዊና በወርኃዊ አማራጮች ያገኟቸዋል ::

በ*999#፣ በMy Ethiotel ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይግዙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤25🙏4😁2👍1👌1
በቴሌብር  *127*7*10# ካሉበት የአድማስ ሎተሪ ዕድልዎን ይሞክሩ፤ ቀጣዩ ሚሊየነር እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ዕድላችንን ስሞክር እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍17❤11🙏1
ከቴሌብር ካሽ ማውጣት ሲያስፈልገን ከአዲስ ባንክ፣ ከአዋሽ ባንክ፣ ከአቢሲኒያ ባንክ፣ ከሕብረት ባንክ እና ከንብ ባንክ ኤቲኤሞች በቀላሉ ማውጣት እንችላለን።

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤24👌6😁4👍1🙏1
ነገ ልዩ ቀን ይጠብቀናል! ✨🏃‍♂️

በታላቁ ቀን፤ ከሩጫው ባለፈ ቀኑን በደስታ የሚያደምቁ አዝናኝ ዝግጅቶችን እና ታላላቅ ሽልማቶችን የሚያስገኙ ጨዋታዎችን ይዘን እየጠበቅናችሁ ነው! 🎁

አብረን ለመሮጥ🏃🏽‍♂️
ለመዝናናት 🥳
ለመጫወት 🎉
ለመሸለም🎁

🕐 ነገ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በቀጠሯችን እንገናኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #GER #GreatRun
❤29🤩3🙏3😍2👍1😁1
ከ60 ሺህ በላይ ሰዎችን ባሳተፈው 26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ አጋር በመሆን በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!

አንድ ቀለም ለብሰን
በጎዳና ላይ ፈሰን
አብረን የምንሮጥበት
አብረን የምንገዝፍበት
አንዱ የአብሮነታችን
መገለጫ ታላቁ ሩጫ!

#የ2019_ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ_የቴክኖሎጂ_አጋር!

#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2019 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍6❤3😍2