telebirr
✔
336K subscribers
7.64K photos
210 videos
122 files
2.87K links
Download Telegram
ከ60 ሺህ በላይ ሰዎችን ባሳተፈው 26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ አጋር በመሆን በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!

አንድ ቀለም ለብሰን
በጎዳና ላይ ፈሰን
አብረን የምንሮጥበት
አብረን የምንገዝፍበት
አንዱ የአብሮነታችን
መገለጫ ታላቁ ሩጫ!

#የ2019_ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ_የቴክኖሎጂ_አጋር!

#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2019 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤33👍18😍7🙏6👌5
አሁን በቴሌብር የንግድ መለያዎ በሚፈጸም ማንኛውም ክፍያ እስከ 30 ስልኮች ላይ ፈጣን መልእክት በአንድ ጊዜ ይደርሳል፤ የንግድዎን እንቅስቃሴ በጋራ በቀላሉ ይቆጣጠሩ።

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናረጋግጥ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤16🙏9
የ5ጂ የፍጥነት ጉዞ እንደቀጠለ ነው! 🚀

የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የ5ኛ ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት፤ በሀገራችን በተጨማሪ 10 ከተሞች ማስጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአጠቃላይ 5ጂ የተዳረሰባቸው ከተሞች ብዛትም 43 ደርሷል፡፡

አገልግሎቱ ተግባራዊ በሆነባቸው ከተሞች፤ እያደገ የመጣውን የደንበኞች የዳታ ፍላጎት ለማስተናገድ ከማስቻል ባሻገር የተለያዩ የዲጂታል መፍትሄዎችን በማቅረብ የዜጎችን ህይወት ለማዘመን እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ እንዲሁም አዳዲስ የዲጂታል ሥራ እድሎችን በመፍጠር የኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸውን የሚያረጋግጥ ይሆናል፡፡

በከተሞቹ የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የ5ጂ የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፤ አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስችሉ የሞባይል ስልኮችን በመጠቀም በእጅግ ፈጣኑ 5ጂ ኔትወርክ አስደሳች ተሞክሮ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን፡፡

አዲስ ፍጥነት፣ አዲስ ምቾት፣ አዲስ አኗኗር!
 
#5G #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤27👍8😁6👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሁሉም ቦታ የምታስፈልግ መለኛ፤
ከብርሃን የፈጠነች፤ የምንተማመንባት ወዳጅ !

ማን ትሆን?
ምን አዲስ ነገር ይዛልን ትመጣ ይሆን? 👇💬
 በቅርብ ቀን! 🚀
❤42😁8🙏6👍4
ከ9% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 9% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።

*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤11👍8😁1
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ህትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ

🖨 የካርድ ህትመት ትዕዛዝ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr
       ይጠይቁ፤ በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!
 
🔗 የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

📍ለፋይዳ መታወቂያ ካልተመዘገቡ፤ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ መመዝገብ ይችላሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID
❤25👍5
💰 Driving Innovation and Transforming Digital Payments!

Ethio telecom, in collaboration with The Urban Center, invites you to the third edition of Digital Saturdays, under the theme “Innovation, Digital Finance and Customer Experience in Ethiopia.”

📅 November 28, 2026
⏰ 9:00 AM–12:00 PM
📍 The Urban Center, Addis Ababa

🔗 Register Now: https://bit.ly/48FfWk1

💡 Be part of the conversation. Don't miss out!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #DigitalPayments #DigitalSaturday
❤16👍9
የ2020 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቅድመ ምዝገባ ተጀምሯል፤ ከወዲሁ በቴሌብር በመመዝገብ የውድድሩ አካል ይሁኑ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤20👍11🔥4
ከዳሽን ባንክ በቴሌብር የተበደሩትን ብድር በ30 ቀናት ውስጥ በመክፈል ከቅጣት 100% ነፃ ይሁኑ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስንከፍል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
😢4❤3🙏3🤩1