ኩባንያችን ከከፍተኛ የጃፓን ልዑካን ቡድን ጋር በዲጂታል መሠረተ ልማት እና በአረንጓዴ ቴክኖሎጂ ዙሪያ ስትራቴጂያዊ ውይይት አካሄደ!
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታሪኩ ደምሴ የጃፓን የውጭ ንግድ ድርጅትን (JETRO) ጨምሮ ግንባር ቀደም የጃፓን ተቋማትና ኩባንያዎችን ከሚወክለው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጋር፤ በዲጂታል መሠረተ ልማት፣ በአረንጓዴ ቴክኖሎጂ፣ በኢነርጂ መፍትሔዎች እና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ዘርፎች ስትራቴጂያዊ ትብብር መፍጠር በሚቻልባቸው ዕድሎች ላይ ውይይት አካሄዱ።
ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ታሪኩ ደምሴ የኩባንያችንን አጠቃላይ የለውጥ ጉዞ፣ የተመዘገቡ ዓበይት ስኬቶች፣ የዲጂታል መሠረተ ልማት መስፋፋት እንዲሁም የኢትዮጵያን ዲጂታል ልማት ለማፋጠን ያለንን ቁርጠኝነት አስመልክተው ገለጻ አቅርበዋል።
በተለይም በኩባንያችን የአረንጓዴ ቴሌኮም ኢኒሼቲቮች፣ ውጤታማ የኃይል አጠቃቀምን እና ዘላቂ መሠረተ ልማትን በማስፋፋት አካባቢ ጥበቃን ያማከለ ዲጂታል ዕድገትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ላይ ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቷል።
የጃፓኑ ልዑክ በኩባንያችን ሁለንተናዊ የለውጥ ጉዞና ስኬቶች ላይ ያለውን ከፍተኛ አድናቆት ገልጾ፤ በመሠረተ ልማት፣ በኃይል፣ በኢንጂነሪንግና በኢንዱስትሪ ዘርፎች የጋራ ጥቅምን መሠረት ያደረገ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ለመፍጠር ፍላጎት እንዳለው አመላክቷል።
በውይይቱ ላይ እንደ ጄትሮ፣ አይቲኦቹ ኮርፖሬሽን፣ ሳንዮ፣ ሶጂትዝ፣ ሚትሱይ ኦ.ኤስ.ኬ. ላይንስ፣ ዮኮጋዋ ኤሌክትሪክ፣ ኒፖን ኮይ፣ ካናዴቪያ፣ ያዛኪ ኢነርጂ ሲስተም እና ሂዮኪ የመሳሰሉ ዓለም አቀፍ የጃፓን ኩባንያዎች ተሳትፈዋል።

❤42👍32🙏7
በአንድ ክሊክ የመብራት፣ የውሃ፣ የዲኤስቲቪ፣ ግብር እና የተለያዩ ክፍያዎችን በቴሌብር ይፈፅሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤22👍12🙏3
የትምህርት ቤት ክፍያዎን በቴሌብር በኩል ሕብረት ባንክን በመጠቀም በቀላሉ ይፈጽሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤29👍8👌8🤩2😍2
ደረጃዎን በፋይዳ ያሳድጉ!
የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ደረጃዎን ያሳድጉ፡፡
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደረጃችን ከፍ ሲል እንዲህ ነን!

❤28👍4😁2
ከዳሽን ባንክ በቴሌብር የተበደሩትን ብድር በ 12 ቀናት ውስጥ በመክፈል ከቅጣት 100% ነፃ ይሁኑ፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስንከፍል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስንከፍል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤23👍13😢7🔥3😁1
ጥሪ በወዳጅ!
ይደውሉ፤ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል!
የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ “ጥሪ በወዳጅ” (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ መደዋወል ይችላሉ!
አገልግሎቱን ለማግኘት:
📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (*09...)
🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ ጥሪው ይገናኛል።
🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ *945# ይደውሉ
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me

❤35👍12👏4👌4
የኢትዮ ቴሌኮም ምርትና አገልግሎቶቻችን በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያሻዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን በቀጣዮቹ የዲጂታል ቻናሎች ሊያስተናግድዎ ዝግጁ ነው!
በፌስቡክ 👉 facebook.com/ethiotelecom
በትዊተር 👉 twitter.com/ethiotelecom
በቴሌግራም ቦት 👉 t.me/EthiotelecomChatBot
በዋትስአፕ 👉 https://wa.me/+251994000000
በኢ-ሜል 👉 994@ethionet.et
በድረ-ገጽ 👉 https://www.ethiotelecom.et
በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 994
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤22👍8
ሦስተኛው የዲጂታል ቅዳሜ መድረክ ተካሄደ!
ኩባንያችን ከ Urban Center ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ሦስተኛው የዲጂታል ቅዳሜ መድረክ በዲጂታል ክፍያዎች፣ በዲጂታል ፋይናንስ አማራጮች እና በደንበኞች አገልግሎት ተሞክሮ ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ ተካሄዷል።
ቀደም ሲል በ Home Connectivity እና በዲጂታል ደኅንነት ዙሪያ የተካሄዱ ውጤታማ መድረኮችን ተከትሎ የተዘጋጀው ይህ መርኅ-ግብር፤ የኩባንያችንን የዲጂታል ፋይናንስ መፍትሔዎች ለማስተዋወቅ፣ ከደንበኞቻችን ጋር በቀጥታ ለመወያየት እንዲሁም የዲጂታል አገልግሎቶችን ግንዛቤና ተጠቃሚነት ለማሳደግ ምቹ ዕድል ፈጥሯል።
ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም አካታች፣ አስተማማኝ እና ቀልጣፋ የዲጂታል ፋይናንስ ሥነ-ምኅዳርን በመገንባት የደንበኞቻችንን የዕለት ተዕለት ሕይወት ለማቅለል የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል!
መድረኩ ላይ በመገኘት ገንቢ ሀሳባቸውን፣ ተሞክሯቸውንና ዕውቀታቸውን ላካፈሉ ተሳታፊዎች፣ የዘርፉ ባለሙያዎችና ክቡራን ደንበኞቻችን የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
#Ethiotelecom #UrbanCenter #DigitalSaturday #telebirr #DigitalPayments #DigitalFinancialSolutions #CustomerExperience #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤10👍5