ለትውስታ....
የተከበራችሁ የኡሚ ቤተሰቦች ጥቅምት 8 ከፒያሳ አድዋ 00 እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የሚደረግ የእግር ጉዞ በፊት እንዳደረግነው ሁሉ ዘንድሮም ለ CP ተጠቂ ህፃናት አለኝታነታችንን እናሳያለን ...
@Ummichariity
💚ትራንስፖርት አመቻችተናል...

«ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ!»
💚ትራንስፖርት አመቻችተናል...
❤12🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

❤3
💚አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ውድ የኡሚ ቤተሰቦች ከነገ ወዲያ እሁድ ከፒያሳ አድዋ 00 እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የሚደረግ የእግር ጉዞ ለኻዲሞች ሙሉ ኦረንቴሽን ነገ ጠዋት 5:00 ሰአት ሙሉ ገለፃ በቻናላችን በኩል እናደርጋለን🖤
channel join @ummi_charity

👏4
🖤💚አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኡሚ ቤተሰቦች ከነገ እለት ማለትም እለተ እሁድ ከፒያሳ አድዋ 00 እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የሚደረግ የእግር ጉዞ በኻዲድሚያ ለምትሳተፉ ሙሉ...
ከታዳሚያን ለየት በማለት የማስተባበር ሚናችንን ለመወጣት ፒብስ እና ባጅ እንለብሳለን 🤍
ጠዋት 12: ጀምሮ ከአየርጤና ለኻዲሞች የተመደበ መኪና ይኖራል ቆይታ ጊዜውም...
አየርጤና ከ12 ሰአት እስከ 12:30ድረስ
አለም ባንክ ሀኒት ዳቦ 12:40_12:50
ቤተል ተቅዋ መስጂድ 12:00_1:15
ቀራኒዮ መንዲዳ ጋር 1:20_1:30
ጦርሀይሎች ድሪም ታወር ጋር 1:30
ከዚህ ብሀላ እዛው ፒያሳ እንገናኝ።
የመኪናው ስልክ +251976559090 ሰኢድ +251949276478 ሀይደር
ለበለጠ መረጃ 0921644499
0911534205
channel join @ummicharity

👏5❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠዋት ከአየር ጤና ጀምሮ ለምትንቀሳቀሱ ኻዲሞች የመኪናው live location በዚህ ቻናል ይለቀቃል https://t.me/ummi_charity
እነሱን ለማግኝት ስልክ... +251976559090 ሰኢድ +251949276478 ሀይደር
ለበለጠ መረጃ 0921644499
0911534205
እነሱን ለማግኝት ስልክ... +251976559090 ሰኢድ +251949276478 ሀይደር
ለበለጠ መረጃ 0921644499
0911534205
❤12👏1
ሹክረን ገለቶማ!
አለም አቀፉ የሲፒ ቀን " ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ " በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት ተከበሮ ውሎዋል ።
ኡሚ ሚዲያ ጥቅምት 8 / 2019
በአለም አቀፍ ደረጃ ለ15ኛ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም አቀፍ የሲፒ (Cerebral Palsy) ጉዳተኞች ቀን "ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ" በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት በታላቅ ድምቀት በአዲስ አበባ ከአድዋ 00 እስከ ኩባ ፖርክ ድረስ በየቤቱ የፀሐይ ብርሃን እየናፈቃቸው ለሚኖሩ ህፃናት ድምፅ የሚሆን ታላቅ የእግር ጉዞ ተካሂዷል።

❤10🔥1👏1
💚💚💚አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኡሚ ቤተሰቦች ከላይ የምታዩዋት አህታችን ከዚህ በፊት በኡሚ ውስጥ የነበረች ለብዙ የቲም ቤተሰቦቻችን የደስታ ምንጭ የሆነች እህታችን ባጋጠማት የልብ ትቦ መስፋት ምክንያት የልብ ባትሪ ሊገጠምላት ግድ ይላል የኛን እገዛም ትሻለችና ከአላህ በታች በተቀመጡት account የአቅማችንን በማስገባት እህታችን ድጋሚ ተስፋዋ ሚታደስበት እንዲሁም ለብዙ የቲሞች ዳግም ምትደርስበትን ምክንያት እንሁን እንላለን።
❤8