Greetings All,
Due to high demand and late registration requests from candidates, the registration deadline has been extended until December 26 / ታህሳስ 17.
Please complete your registration on time and wait for further announcements.
——-
ሰላም
በተላያየ ምንክያት ምዝገባችሁን ያልጨረሳችሁ እና በብዙዎቻ ችሁ ጥያቄ መሰረት የ መመዝገቢያ ቀነ ገደብ እስከ ታህሳስ 17 / December 26 ድረስ ተራዝሟል::
እባካችሁ የምዝገባ ጊዜ ሳይጠናቀቅ በፊት ምዝገባችሁን አጠናቅቁ

Merry Christmas! Wishing you a season filled with joy, peace, and the warmth of family and friends. May the true meaning of Christmas shine brightly in your hearts.
❤1
#Exit_Exam_Update
የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁና አስፈላጊ መረጃዎችን ያሟላችሁ በሙሉ የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የራስ ማረጋጋጫ (Self-Identity Verification) ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡
ማረጋገጫው አመልካቹ ባስገባው የ FAN ቁጥር እና የግል መረጃ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
የማረጋገጥ ሒደቱ ከ2-3 ደቂቃ ብቻ የሚወስድ ሲሆን፤ የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ የግድ ነው ተብሏል፡፡
ተከታዩን ሊንክ ተጠቅመው ያረጋግጡ 👇
https://verify.ethernet.edu.et/
ለማረጋገጥ የሚያግዝዎና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ፖርታሉ ላይ ያገኛሉ፡፡

verify.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | Exit Exam Verification
ስለ መውጫ ፈተና
*//*
የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል።

#Exit_Exam_Protocols
=========================================
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከ የካቲት 17 - የካቲት 27/ 2018 ዓ.ም ይሰጣል።
የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦
➡️ተፈታኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡
➡️ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡
➡️ተፈታኝ ተማሪዎች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡
➡️ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል።
➡️ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
➡️ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) መፈተን አይቻልም፡፡
https://t.me/uscollegecivilengineering

Telegram
Civil Engineering Department (US College W/Sodo Campus)
This page is very crucial to get Civil Engineering information!
❤1
ማስታወቂያ
ወድ የመወጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪወቻችን ከታላቅ ይቅርታ ጋር የመረሀ ግብር ለውጥ መኖሩን እናሳውቃለን
ዛሬ ፈተና የወሳዳችሁም ፈተናውን ለመውሰድ እየጠበቃችሁ ያላችሁ ተማሪወቻችን የፈተና ፖሮግራሙ ወደ ነገ ተቀይሯል
ለ ነገ የፈተና ፕሮግራም የተያዘላችሁ ተማሪወች ደግም ወደ ሀሙስ የተቀየረ መሆኑን እንገልፃለን
ስለሆነም ከዚህ በኋላ ያሉት የፈተና ፖሮግራሞች ላይ የ አንድ አንድ ቀን ማሻሻያ እንዳለ ስንገልፅ ከ ታላቅ ይቅርታ ጋር ነው
MOC Exam
From wolaita sodo university