ቦረና ለሚገኙ ወገኖቻችን እንድረስላቸው🙏
የቦረና ህዝብ እጅግ አስከፊ ሁኔታ ላይ ይገኛል
በተከሰተው ድርቅ ምክኒያት ዜጎች ለረሀብ ተጋልጠዋል በርካታ እንስሳቶችም ሞተዋል አስቸኳይ እርዳታ
ሁላችንም በአቅማችን እንደግፋቸው
በመቶሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ለረሀብ ተጋልጠዋል
በሚልዮን የሚቆጠሩ እንስሳቶች ሞተዋል
መንግስትም አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ድምፅ እንሁን
#ቦረና #Borana. #Veronicaadane
@veronicaadaneofficial

👍24❤14👏5🤔1
በምችሉት መርዳት መደገፍ ምፈልጉ ቅን ኢትዮጵያውያን ቀጥታ እኔን አናግሩኝ ።
የቦረና አስቸኳይ የእርዳታ አሰባሳቢ ግሩፕ።ጋር አገናኛችኋለው።
መርዳት ምፈልጉ አናግሩኝ @Veronicacontactbot
የቦረና አስቸኳይ የእርዳታ አሰባሳቢ ግሩፕ።ጋር አገናኛችኋለው።
መርዳት ምፈልጉ አናግሩኝ @Veronicacontactbot
😢10👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እርጉዝ አላለም እንዴ 😳😂
@Veronicacontactbot
@Veronicacontactbot
🤩26😁20❤19👍18🥰8
በቅርብ ቀን @veronicaadaneofficial
አበባዬ
ብዙ የለፋሁበት ስራዬ ነዉ :በዚህም ስራዬ ላይ
በግጥም እና በዜማ የተሳተፈዉ ወንድሜ - አቡዲ
በቅንብር ለጆሮ በሚመጥን መልኩ የሰራልኝ - ታምሩ አማረ
ሙሉ ክሊፔ ላይ ልብሶቼን አሳምራ የሰራችልኝ - ቢሊያ ዲዛይን
ክሊፑን ዉብ እንዲሆን አድርጎ ; ከጠየቅነዉ በላይ ወይንም ካስፈለገን በላይ ቦታዉ ላይ በመገኘት ዲኮር ያደረገልን - ዲጄ ኤቢ ዲኮር
ክሊፑን እስክሪፕት ከመፃፍ በላይ እነደራሷ ስራ ተጨንቃ ዳይሬክት ያደረገችልኝ - አዩ ግርማ
ለእይታ በሚመጥን መልኩ ቆንጆ አድርጎ የቀረፀልኝ - ዳኒዬ ( energy film production)
እንደሁልጊዜዉ በኔ ስራ ተማምኖ ; ከጎኔ ለሆነዉ ; ከመጀመርያዉ እስካሁን ድረስ አብሮኝ በመሆን - ናሆም ሪከርድስ
ይህንን ዉብ ፎቶ በማንሳት ደግሞ - old town photography (ደርዋ) 😂
እንዲሁም ከሰማንያ በላይ የተሳተፉ ባለሙያዎች ያሉበት ስራ ነዉ፤ ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለዉ ፤ ምንም ብል ለሆናችሁልኝ ነገር ሁሉ ቃላት አጣለዉ፣ ከልቤ ነዉ የምወዳችዉ 🙏🏽
ከሁልጊዜዉ በላይ በጣም ብዙ ያወጣሁበት ; ብዙም ያገኘሁበት; ብዙ የተፈተንኩበት ፣ ለእናንተ ቤተሰቦቼ በሚመጥን መልኩ ይዤላችዉ የመጣሁት ስራዬን : ሰምታችዉ ወዳችዉ ከምትወዱት ጋር የምትገባበዙት ስራ ይሆናል ብዬ አስባለዉ 🙏🏽
በቅርብ ቀን በናሆም ሪከርድስ ይጠብቁን

🥰48❤40👍27
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤121👍44🔥28🥰23👏20🤔6😱3
Audio
🥰102❤89👍40🔥26👏13😍12😁5😱2