Forwarded from Ketema Journal
Proudly released hereby, the very first edition of Ketema Journal; The Urban Building Platform.
MARCH • APRIL • 2020
Grab your hard copy at:
AEA Office
The Urban Center
Tomoca Coffee
Greek Club
@ketema_journal
Download pdf version (4MB)👇🏼
https://bit.ly/2zl1q3G
MARCH • APRIL • 2020
Grab your hard copy at:
AEA Office
The Urban Center
Tomoca Coffee
Greek Club
@ketema_journal
Download pdf version (4MB)👇🏼
https://bit.ly/2zl1q3G
ARCHITECTURE & DESIGNS
Join us if you are architecture students ,architects or architectural fans
Jury pics and architecture projects are posted here invite your friends
Contact me on @Architecturea_Design_bot
https://t.me/ARCHITECTUREANDDESIGNS

Telegram
Architecture
A platform dedicated to architecture Professionals & students
youtube channel 👇👇👇👇
https://www.youtube.com/c/ArchitectureImpact?sub_confirmation=1

Forwarded from YaMb3 STYLE 👉
Forwarded from YaMb3 STYLE 👉
መገናኛ ሰርግ ሆኖላታል
በከተማችን አዲስ አበባ ሰፊ የሰዉ ቁጥር ከሚንቀሳቀስባቸዉ ቁልፍ ቦታዎች አንዱ ነዉ፤መገናኛ፡፡ ታዲያ ዛሬ በመሃል መገናኛ እምብርት ላይ ለተመልካች እንግዳ የሆነ በግዝፈቱ ወደር የማይገኝለት ቀለበት መሳይ ግዙፍ አካል በህንጻዎቹ አናት ላይ ተመቻችቶ ቁጭ ብሎዋል አሉ፡፡ አቤት የፈጣሪ ስራ!!!
ገሚሶቹ እንደዉ ያለምንም መቀመጫ መሬት ሳይነካ በመቆሙ ይህማ የሰዉ ሳይሆን የመላዕክት ስራ ነዉ እያሉ አፋቸዉን በነጠላ ሰፍነዉ ይንሾካሾካሉ፡፡ አንዳንዶቹ ደግሞ በሌላዉ አለም የሰሙትን መስሎአቸዉ ገርመም ብለዉ ያልተደነቁ በመምሰል፤ ሰዉ እኮ ጭንቅላቱን ከተጠቀመ ይሄ ተራ ነገር ነዉ፤ እያሉ ደንታ የሌላቸዉ መስለዉ ለመታየት ይሞክራሉ፡፡ እናቃለን ባዮቹ በጉያቸዉ ተደብቀዉ የወሬዉን ጫፍ በመስማታቸዉ፤ አዬ ጉድ ! አዬ ጉድ ! እንዴት ቢንቁን ነዉ አያዉቁም ብለዉ ሊሸዉዱን የሚሞክሩት፤ አሁን ቀለበት እንዲ ነዉ ሚሰራዉ!? ጣት ማስገቢያዉን እንዲ አጥበዉት ማን ሊገባበት ነዉ! እንዲህ እያሉ የሚያወሩለትን ለማየት ምስሉን ስከፍተዉ ህልም እስኪመስለኝ ድረስ በአርምሞ እየተመለከትኩት ወደ መገናኛ………….
https://www.facebook.com/703799889964768/posts/1193537724324313/

Forwarded from Yonatan
Watch "Kidu k - ባህልን አትርሳ" on YouTube
https://youtu.be/BHaLC8rH4Mo
https://youtu.be/BHaLC8rH4Mo
በኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ልዩ የኮቪድ19 ግብረ ኃይል የተዘጋጀውን ‘ለኮቪድ፟19 ለይቶ ማቆያ እና ህክምና መስጫ ማዕከላት መመሪያ በሐገራችን ኢትዮጵያ መስፈርት’ የአማርኛ እትም አሁን ማግኘት ይቻላል።
https://drive.google.com/file/d/14AQi7kj9DECN7A_MVcMQkGHLMTfN_Eh2/view?fbclid=IwAR2oL2o3p2NsH4PaQkDd3XrBbr4c20r2ETGoIeQTMBJNmcCy6Vovc57LNKc

Forwarded from Miku via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Deleted channel (Yohannes Mekonnen)
ጀሞ ቁጥር ሁለት አካባቢ ባለ አራት የኮንክሪት ወለል (G+3) ለመኖሪያ የተሠራ ህንጻ ወድቋል።
ከአወዳደቁ መረዳት እንደሚቻለው ከፊት ለፊት ያሉት ዐምዶች (columns) የመሸከም አቅማቸውን (buckling poin5) ያለፈ ሸክም ተጭኗቸዋል። በሕንጻ ዲዛይን ሳይንስ የዐምድ (Columns) መፍረስ አልፎ አልፎ (Rarely) የሚከሰት እንጂ የዘወትር ክስተት አይደለም። በተለምዶ በመሐንዲሶች ዘንድ "ዐምድ ወድቆ አይወድቅም" ይባላል።
ሕንጻ በተለያዩ ምክንያቶች ሊወድቅ ይችላል። ለምሳሌ ከመዋቅር ዲዛይን ችግር፣ የአሸዋ መቆሸሽ፣ የሲሚንቶ ማነስ፣ በቂ ውኃ ያለማጠጣት ወዘተ ሊሆንም ይችላል።
ለባለሙያ የዲዛይን ጥናት የፕሮጀክቱን 1% የማይሞላ ገንዘብ ላለመክፈል ግንባታውንም በባለሙያ ለማሠራት መስቆንቆን እንዲህ 100% ዋጋ ያስከፍላል።

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
የኮቪድ-19 ስርጭት በእጅጉ እየጨመረ ነው!
ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ 100 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ይህ ቁጥር ወረርሽኙ ሀገራችን ከገባበት ጊዜ አንስቶ የተመዘገበ #ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።
94 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ናቸው፤ ከነዚህ 94 ሰዎች መካከል 60 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው። የቀሩት 34 ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ናቸው።
ሌላው ከአዲስ አበባ ውጭም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ሳይኖራቸው በቫይረሱ መያዛቸው የሚረጋገጥ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው።
ዛሬ ብቻ በኦሮሚያ ክልል በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠ 3 ሰዎች መካከል ሁለቱ (2) የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።
ከዛሬዎቹ አንድ መቶ (100) ሰዎች መካከል አንድ (1) ሰው ከትግራይ ክልል (በለይቶ ማቆያ ያለ) እንዲሁም ሁለት (2) ሰዎች ከሱማሌ ክልል (በለይቶ ማቆያ ያሉ) ይገኙበታል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia