Forwarded from Comeshy art (Nati Comeshy)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠልሰም ትርጉዋሜ
ጠልሰም ማለት ቀጥታ ትርጉሙ ተምሳሌት ማለት ሲሆን ይህም ትርጉዋሜ ከመጽሀፍ ቅዱስ ይነሳል፡፡ (እግዚአብሄርም አለ ሰዉን እንደምሳሌያችን እንፍጠር) በዚህ ቃል ትርጉም ሁሉም ሰዉ የእግዚአብሄር ጠልሰም እንደሆነ እንረዳለን፡፡ (በባህሪ እና በመልክ)
ጠልሰም ሃሳባዊ ንድፍ ነዉ (ስነጥበባዊ አንድምታ አለዉ)፡፡ ይህም ማለት እንደ ማንኛዉም የጥበብ ስራ ረቂቅ ማንነትን፣ አስተሳሰብንና ፍልስፍናን ማስተላለፍ የምንችልበት የስነጥበብ ዘዉግ ነዉ፡፡ ይህም በሀገራችን በተለያዩ የስነጥበብ ዘርፎች ብዙ ምሳሌዎችን ማግኘት እንችላለን፡፡ ይህም በሶስት አዉታርና በሁለት አዉታር ያሉትን ያጠቃልላል፡፡
በቅርጻ ቅርጽ ዘርፍ
ይህ ዘርፍ የአክሱምን ሀዉልቶች ፣በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተለያዩ የመስቀል ዲዛይኖች፣ እንዲሁም ሌሎች የድንጋይና የሸክላ ቅርጾች ላይ ጠልሰምን እናገኛለን፡፡
በኪነ-ህንጻ ዘርፍ
በዘመናችን የኪነ-ህንጻ ዘርፍ የንድፈ ሃሳቡ (ብሉ ፕሪንት) መሰረታዊ እንደሆነዉ ሁሉ በጥንት ኢትዮጵያም ጠልሰም ለመሰል አገልግሎት የመጠቀም እዉቀቱ እንደነበር ብዙ ማስረጃዎች አሉ፡፡ ለምሳሌ ያክል የላሊበላ ዉቅር አብያተ ክርስቲያናትን ብንመለከት የመሰረታዊ መነሻ ንድፍ (ማስተር ፕላን) በላሊበላ አፍሮ አይገባም በሚባለዉ መስቀል ላይ ንድፉን በግልጽ እናገኘዋለን፡፡
በስነ-ስዕል ዘርፍ
ጠልሰም በስነ-ስዕል ዘርፍ የራሱ የሆነ ትልቅ ሚና አለዉ፡፡ በተለይም ኢትዮጵያ በስነ-ስዕል ዘርፍ የራሱዋን የአሳሳል ዘይቤ አሻራ እንድታሳርፍ ትልቅ መነሻ ሆኑዋል፡፡ በስፋት የምናገኘዉ በጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት ግድግዳዎች ላይ እንዲሁም በብራና ላይ ሲሆን አገልግሎታቸዉም እንደየዓይነታቸዉ ይለያያል፡፡
በስነ ስዕል ዘርፍ ኢትዮጵየዊዉ ሰዓሊ ሳምሶን ከበደ እንደገለጸዉ (‘Telsem’ which is a part of traditional Ethiopian art. The Amharic word telsem is interpreted as: ‘to put something in symbolic/numeric or alphabetical form, which has a spiritual or philosophical meaning …. In ancient times Telsem was used for healing purposes, and was believed to bring relief to the body and soul. It could be applied in different ways including through herbal preparations, in the form of Kitab (magic scroll), by making tattoos (nksat) on the body, creating designs on the façade of houses, or by the reading out the magical text to heal the person. )
ሌላዉ ሰዓሊ ሄኖክ መልካምዘር እንደሚለዉ (Telsem is an esoteric wisdom entailing of talismanic healing art in the form of written and illustrated scrolls. Telsem itself can be interpreted as ‘to put something in symbolic/numeric or alphabetical form, which has a spiritual or philosophical meaning.’ Historically, the scrolls, made from vellum and natural plant pigments, were written for an individual to cast out evil spirits or cure an illness.)
ስለዚህ ጠቅለል ሲደረግ ጠልሰም ረቂቅ እንደመሆኑ መጠን በጥበብ ሰዎች አይን ትኩረት ማግኘት ባለመቸሉ የጠልሰም ጥቅም ምስጢር ሆኖብን እየቀረ ነዉ፡፡ እንደዉም በአንድ ወቅት ትምህርት ቤታችን ዉስጥ ስለ ዘመናዊነት ስንወያይ ያነሳሁት ሃሳብ ለዚህ አጭር ቅኘት ማሳረጊያ ይሆናላ ብዬ አስባለዉ፡፡
Problems in our country arise from lack of clarity in understanding what is modern. “We have to know our cultural make up before importing foreign concepts.” The relationship of telsem with Christianity and the sophistication of the art is part of Ethiopian identity.
✍natenael firew
You can register by joining the group with https://t.me/ethiocomp11 link.
Forwarded from Deleted channel (Yohannes Mekonnen)
Counting down !
- - - - - - - - - - - - - - -
የግብጽ ሚዲያዎችን ቅዠት እዚህ እያመጣችሁ አትለጥፉብን! ህዝቡን በእነርሱ ፕሮፓጋንዳ ከምታሸብሩ ይልቅ ይሄን ሃሽታግ ዘመቻ ተቀላቀሉ !
#Its_My_Dam
#Abbay_Is_Mine !
#አባይ_የኔ_ነው !
#አባይ_ናተይ_ኢዩ !
#Abayyaan_kiyyaa!
የሕዳሴ ግድባችንን ውኃ መያዝ ሊጀምር
#17_ቀናት ብቻ ይቀሩታል!!!
- - - - - - - - - - - - - - -
የግብጽ ሚዲያዎችን ቅዠት እዚህ እያመጣችሁ አትለጥፉብን! ህዝቡን በእነርሱ ፕሮፓጋንዳ ከምታሸብሩ ይልቅ ይሄን ሃሽታግ ዘመቻ ተቀላቀሉ !
#Its_My_Dam
#Abbay_Is_Mine !
#አባይ_የኔ_ነው !
#አባይ_ናተይ_ኢዩ !
#Abayyaan_kiyyaa!
የሕዳሴ ግድባችንን ውኃ መያዝ ሊጀምር
#17_ቀናት ብቻ ይቀሩታል!!!
ከዕለታት አንድ ቀን ………. የዕለታት ትርጉዋሜ
ስም ይተረጎማልን
መቼም እኛ ማፈሪያዎች አደለን
እሁድን Sunday
ሰኞን Monday
ማግሰኞን teusday
ረቡዕን wednsday
እያልን ዕለታትን እና ወራትን እየተረጎምን የስም አጠራር እና ምስጢራትን ወዳለማወቅ እየደረስን ነዉ፡፡ እስኪ እያወቅን መስሎን ከምንተረጉም ትርጉሙን አነጻጽረን እንወቅ፡፡ በእርግጠኝነት Monday, theusday,Thursday,……..እያልን እስከዛሬ በመጥራታችን እዬዬ ነዉ ምንለዉ፡፡ አቤት ትምህርት ቤት የዘመርናቸዉ መዝሙሮች፣ እሱን ለማጥናት የሄድንበትን ያክል ርቀት ትርጉሙን ለማወቅ ብንጥር ምን ነበረበት፡፡
ዳሩ እኛ መስታወት ነን፣ መምህራኖቻችንም ብርጭቆ……..
መብራት የሚያበራ ሳይሆን የሰጡትን አስተላላፊ ፣ እኛም ተቀብለን የምናስተጋባ
እዉነቱን ለማወቅ እስኪ ከዚህ ቦሃላ እንኩዋን ለመመርመር እንሞክር፣ ዝም ብለን ከምናስተጋባ ዝም ብለን እናዳምጥ፣ እናሰላስል
🙏🙏🙏naty
ስም ይተረጎማልን
መቼም እኛ ማፈሪያዎች አደለን
እሁድን Sunday
ሰኞን Monday
ማግሰኞን teusday
ረቡዕን wednsday
እያልን ዕለታትን እና ወራትን እየተረጎምን የስም አጠራር እና ምስጢራትን ወዳለማወቅ እየደረስን ነዉ፡፡ እስኪ እያወቅን መስሎን ከምንተረጉም ትርጉሙን አነጻጽረን እንወቅ፡፡ በእርግጠኝነት Monday, theusday,Thursday,……..እያልን እስከዛሬ በመጥራታችን እዬዬ ነዉ ምንለዉ፡፡ አቤት ትምህርት ቤት የዘመርናቸዉ መዝሙሮች፣ እሱን ለማጥናት የሄድንበትን ያክል ርቀት ትርጉሙን ለማወቅ ብንጥር ምን ነበረበት፡፡
ዳሩ እኛ መስታወት ነን፣ መምህራኖቻችንም ብርጭቆ……..
መብራት የሚያበራ ሳይሆን የሰጡትን አስተላላፊ ፣ እኛም ተቀብለን የምናስተጋባ
እዉነቱን ለማወቅ እስኪ ከዚህ ቦሃላ እንኩዋን ለመመርመር እንሞክር፣ ዝም ብለን ከምናስተጋባ ዝም ብለን እናዳምጥ፣ እናሰላስል
🙏🙏🙏naty