የሀ-በሻ ኪነ-ህንጻ ፡ Yeha-Besha Architecture
2.78K subscribers
688 photos
11 videos
56 files
139 links
The present Ethiopia is the remain of the greater Ethiopia

Follow us on facebook
#http://facebook.com/yehabesha students of architecture
Telegram @yehas

#For Your Comment or Info Use
@arcnat
Download Telegram
Architect
#eb_yes_furniture
#engineering
#architectural_engineering
#architect
Addis Ababa
Bsc Degree in Architecture
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: September 4, 2020
How To Apply: in person to the following address Churchill road, Eshetu Mamo Building 1st floor, office No ≠ 101 or Send your CV resume through email: ebyesenderspot@gmail.com with copy to nathenal11@gmail.com Tell- 0911-25-14-99/ 0912-64-67-47
Forwarded from Deleted channel (Yohannes Mekonnen)
ለቅዱስ ያሬድ ቤተመቅደስ ዲዛይን ሀገር አቀፍ ውድድር ተዘጋጀ
_____________________

የሙዚቃ ባለሙያው ወዳጄ ሠርጸ ፍሬ ስብሐት የኢትዮጵያ የዜማ መሠረት የሆነውን ማኅሌታይ ቅዱስ ያሬድን ሲገልጸው "የምድርን እና የሰማይን የምሥጋና ሥርዓት በማኅሌት ያገናኘ ምሰሶ" ይለዋል።

ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካውያን እና ለመላው ጥቁር ሕዝብ የመንፈሳዊ ኩራት ምንጭ እና የዜማ አባት የሆነው ቅዱስ ያሬድ ዜማን ከመላእክት የተማረባት እና አገልግሎት የጀመረው በአኵሱም ጽዮን ሲሆን በስተመጨረሻ ጉባኤ ዘርግቶ የመላእክትን እንጀራ (ዝማሬን) እየቆረሰ ለደቀመዛሙርቱ ሲመግብ ኖሮ የተሰወረባት ቅዱስ ሥፍራ በሰሜን ተራሮች አናት (ሰሜን ጎንደር) ደብረ ሐዊ ላይ ነው።

ከሦስት ዓመታት በፊት እድል ገጥሞኝ በአካል ተገኝቼ ትንፋሽ ቀጥ የሚያደርገውን የቦታውን ተፈጥሮአዊ እና መንፈሳዊ ጸጋዎች ካየሁ በኋላ እንዲህ አልኩ። "ኢትዮጽያዊ የሆኑ ሁሉ በዘመናቸው ቢያንስ አንድ ጊዜ መጥተው ሊያዩት የሚገባ ቦታ"

የሚያሳዝነው ቤተክርስቲያንን በመላእክት ዜማ ሀብት ያትረፈረፋት ቅዱስ ያሬድ ባገለገለባት ገዳም በስሙ የታነጸችው ቤተክርስቲያን በእርጅና እየፈረሰች ነው። ኢትዮጵያውያን ለማኅሌታዩ ቅዱስ ገናና ስሙን እና አገልግሎቱን ለመዘከር የሚመጥን ቤተመቅደስ በኢትዮጵያ እስካሁን ያለመገንባታችን ያስቆጫል።

ይህንኑ ጉድለት ለመሙላት በብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ አሰባሳቢነት የተመሠረተው የአንድነት ገዳሙ ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ ከኢትዮጵያ አርኪቴክቶች ማኅበር ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የዲዛይን ውድድር አዘጋጅቷል። በውድድሩ ላይ የዲዛይን አማካሪ ቢሮዎች እና PPAR የሙያ ፈቃድ ያላችሁ አርኪቴክቶች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

- የመወዳደሪያውን ዝርዝር ከተያያዘው ምስል ታገኙታላችሁ።

- ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈ
Description: Our studio would like to invite you to complete this short and quick survey, Genuine answers will have a chance to win rewards. Clink this link below to fill up the form.
https://forms.gle/ztiw7dKB6Tvpo4uZA
Sign petition guys
#Notice #Regularstudents
እስካሁን ድረስ የመደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች መቼ ወደ ትምህርት እንደሚመለሱ የተደረሰበት ውሳኔ የለም።
ስለዚህም ወላጆችና ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች እንዳትደናገሩ።
Source 👇👇👇
@addisababauniversity
ለሀገር እና ለወገን በጎ ሥራ የሠሩ ዜጎችን ማመስገን እና እውቅና መስጠት ተኪው ትውልድ በሥነ ምግባር እንዲታነጽ፣ ለእውነት እና ለፍትህ እንዲቆም ቀንዲል የሚሆኑት አብነቶችን ያበዛልናል።
እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኳን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍

ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
❣ሳላውቅ በስህተት❤
💙አውቄ በድፍረት💔
አስቀይሜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ
በርከክ ብዬ💗
💞ይ
💞ቅ
💞ር
💞ታ
እጠይቃለው💕

. ይቅርታ
የኛ ቤት ጋሻ
ቂም ማርከሻ
የክፋት መዶሻ ነውና
የሀ-በሻ ኪነ-ህንጻ ፡ Yeha-Besha Architecture pinned «እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኳን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤ 💙አውቄ በድፍረት💔 አስቀይሜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ እጠይቃለው💕 . ይቅርታ የኛ ቤት ጋሻ ቂም ማርከሻ…»
Forwarded from Ketema Journal
Hello Everyone!

Our latest edition for the departing Ethiopian year is here!

Ketema has dedicated this edition to the successful filling of the GERD @560m above sea level and would like to congratulate the Ethiopian & African people.

JULY • AUGUST • 2020

Printed version available at:
The Urban Center
Tomoca Coffee (all 14 branches)
Addis Hall & more destinations

VIEW PRINTED VERSION

https://ketemajournal.com/v-03/

@ketema_journal
✍ « ባህር ተሻጋሪው »
« የጥንት ኢትዮጵያያን ኪነ ህንፃ»

💚💛❤️

✦ ታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሂረን ስለ ጥንት ኢትዮጵያንን ኪነ ህንፃ ሲገልፅ... "ኢትዮጵያያን ቅድመ አያቶች በከተሞች ይኖሩ የነበሩና ታላላቅ ድንቅ ቤተ መቅደሶችንና ህንፃዎችን የገነቡ ነበሩ።ህግና መንግስት የነበራቸው እውቀታቸውንና ስነ ጥበባቸውን ለጥንቱ ዓለም በሰፊው ያሰራጩ ህዝቦች ነበሩ።" ሲል በምርምር ያረጋግጣል።



✦ ሌላው Ancient history of Hindustan የተሰኝው መፃሕፍ ፀሀፊ ቶማስ ማውሪዎስ እንዲህ ሲል ምስክርነቱን ይሰጣል... "የጥንት ኢትዮጵያን ድንቅ የፈጠራ ችሎታ እጅግ ከፍተኛ ዝና አግኝቶ በነበረበት በዛ ዘመን ፤ኢትዮጵያያን በዓለም ታላላቅ ህንፃዎች ሰርተዋል፣ከምድር በታች ዋሻዎችን ቆፍረዋል ፣ መተላለፊያዎችን ሰርተዋል ፣ ግዙፍ ግድቦችን በመገደብ ሐይቆችን ፈጥረዋል ፣የውሃ ማስተላለፊያ መስመሮችን ዘርግተዋል ፣ድልድዮችን ገንብተዋል የባሌስና የቤሉስን ታላላቅ ማማዎችንና የግብፅ ፒራሚዶችን ገንብተዋል። "



✦ "የሳልሴትንና የኤሌፋንታይን ዋሻዎች ቆፍረዋል፣በሜካኒካል ኃይል አጠቃቅማቸውና ክህሎቶቻቸው ለማመን የሚያስቸግሩ ድንቅ ስራዎች አከናውነዋል ።በቤልቤክና በቴባይ ፈርሰው ከሚታዮ ቤተ መቅደሶች መካከል ከ፩ እስከ ፳ ሜትር ከፍታ ያላቸውን ውፍረታቸው ከ፫ እስከ ፮ ሜትር የሚደርስ ሀውልቶችን ቀርፀው እንዴት እንዳቆሟቸው ዛሬም ለማመን አዳጋች የሆነ ጉዳይ ነው።" አባቶቻችን ባህር ተሻግረው ስልጣኔን ዘርተዋል የምንለው በምክንያት ነው።


📚ማጣቀሻ መፃሕፍት
፩) Ancient history of Hindustan book :by Thomas Maurice
፪) Wonderful Ethiopians of the Ancient Cushite Empire book : by Drusilla Dunjee
"የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ በአዲስ አበባ ከተማ እና ወንዞች ላይ ያለው ተፅእኖ " በሚል ርዕስ ከሚልሃ ደስታ (ኢንቫይርመንታሊስት እና የሆፕፉል ሪቨርስ አስተባባሪ ጋር ቆይታ ይኖረናል ።

አማራጭ መፍትሄዎችን ላይ በማተኮር ከአካባቢ ከማህበራዊ እና ከጤና ዙርያ ከዋና ዋና የመዘጋጃ ቤት አገልግሎቶች አንዱ በሆነው የደረቅ
ቆሻሻ አወጋገድ ዙርያ እንወያያለን።

ሃሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ መስከረም 5 2013 ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 እንድትከታተሉ እና እንድትሳተፉ እንጋብዛለን ።

የከቤት እስክ ከተማ አዘጋጆች ።

"Solid waste collection and its impact on the city and the rivers in Addis Abeba" will be discussed with Milha Desta
Milha Desta (Enviromentalist and Coordinator of Hopeful River Initiative)

We will reflect on alternative solutions from environmental social and health aspects of one of the important municipal services, Solid waste.

We invite you to have your say and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday September 15 2020.

The Kek team