የሀ-በሻ ኪነ-ህንጻ ፡ Yeha-Besha Architecture
2.78K subscribers
688 photos
11 videos
56 files
139 links
The present Ethiopia is the remain of the greater Ethiopia

Follow us on facebook
#http://facebook.com/yehabesha students of architecture
Telegram @yehas

#For Your Comment or Info Use
@arcnat
Download Telegram
The compound of the Dutch Embassy consists of a five-hectare wooded area that slopes steeply towards the city.
ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች👍👍👍👍👍
ይህ ከታች የምትመለከቱት ህንፃ ቦሌ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ሞሞና ሆቴል ይባላል፡፡ አርክቴክቱ የተጠቀመው (Clustered Organization) ሲሆን በቀለም ምርጫውም ቢሆን በኢትየጵያ ውስጥ አለ የተባለ ምሳሌ የሚሆን ህንፃ ነው፡፡እናንተም ከወደዳችሁት Like እና Share ይደረግ እናመሰግናለን ፡፡❤️❤️❤️❤️❤
❤️የተወደዳችሁ የየሀ፡በሻ አርክቴክቸር ማህበር ተከታዮች❤️
ስማችንን እንዲሁም የኢትዮጵያን ኪነ-ህነፃ ታሪክ ይወክላል ያልነውን አርማ ወይም Logo ስራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
❤️❤️❤️በምስሉ ላይ የምታዩትን Logo like and share አድርጉልን፡፡
❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️ አስተያየታችሁን እንፈልጋለን፡፡❤️❤️❤️❤️
ከየሀ፡በሻ የኪነ-ህንፃ ማህበር
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአርክቴክቸር አውደ ርዕይ ሊከፈት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል ፡፡ ❤️❤️❤️❤️
ምስሉን ተመልከቱት👍👍👍like አርጉት
👍👍👍A ten storey building in Lideta District beside Alsam Cheleka building, headquarters of the Ethiopian Commodity Exchange connected to the station of Addis Abeba Light Railway Transit through 11m passenger bridges; the building owned by Awash International Bank 👍👍👍dont forget like and share❤️❤️❤️❤️
#yehabesha_students_of_architecture ...a channel where you can find
#funny, #educational, #history, #daily_updated_news and lot's of more stuff about art and architecture..JOIN US AT @yehas ...please forward this to everyone in your contact so they can be a part of this glorious innovation....JOIN US AT @yehas
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህ ከታች የምትመለከቱት G+4 ህንፃ ተገንብቶ ካለቀ ጥቂት ጊዚያት ሆኖታል፤ የህንፃውን ኮንስትራክሽን ስህተት ያያችሁት ይመስለኛል የአርክቴክቱ ስህተት ባይመስለኝም ግን ከመሀንዲሶቻችን የማይጠበቅ አሳፋሪ ስህተት ነው።😔😔😔
እናንተስ ምን ትላላችሁ React በማረግ ግለፁልን፡፡
👉👉👉ሌሎችም እንዲመለከቱት ሼር ይደረግ፡፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🌻🌻🌻ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እንካን ለደመራ በዐል በሰላም አደረሳችሁ!!!!🌻🌻🌻
ስለ መስቀሉ አና አንዳንድ ያልተሰሙ በመስቀሉ በዐል ሊነገሩ የሚገባቸውን ነገሮች ይዘን እንቀርባለን ተከታተሉን፡፡ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻🌻ውድ የየሀ-በሻ ቤተሰቦች በድጋሚ እንካን አደረሳችሁ🌻🌻
የደመራ በዐል እንዴት አለፈ!!!!! እስቲ ከታች React በማረግ ግለፁልን፡፡🌼🌼🌼🌼
👇👇👇👇👇👇👇👇
🌻🌻"Look to the East, to Ethiopia, and there you will find the purest Christian Church and the richest Christian faith.
👌The Ark of the Covenant resides in Ethiopia,Part of the true Cross of Christ can be found in Ethiopia.
👏And Ethiopia is the only nation in history that made the natural transition from Judaism to Christianity.
😱The Ethiopian Orthodox Church possesses the most extensive canon of biblical Scripture in all of Christendom.
👉And Ethiopia is the first country mentioned in the Holy Bible.🙏🙏🙏
[Genesis 2:13]🌻🌻