የኛ ፕሮፌሰሮች የት ገባችሁ የእወቀት አደማሳችሁ ለምስኪኑ ህዝብ የብረሀን ጮራን ካላበራ የእናንተው ፕሮፌሰርነት የት ላይ ነው ጥቅሙ? ዶክተሮች የት አላችሁ ማእረጋችሁ ለስም ብቻ ነው ምትጠቀሙበት? ጭንቅላታችሁ ለባርኔጣ መስቀያ ነው ምትጠቀሙበት? ችግርን ካልፈታችሁልን ምርምራችሁ የጥበብን ጮራ ካላበራልን እወቀታችሁ ከነጮች ባርነት ካላወጣን የት ላይ ነው እወቀታችሁ የቱ ላይ ነው ኢትዮጰያዊነታችሁ? መምህሮቻችን የዮኒቨርስቲ ፕሬዜዳንቶቻችን ዘመናዊ ትምህረትን ከጀመራችሁ ከ 3 ጀኔሬሽን ከ75 አመት በላይ ነው የእናንተ ጥናትና ምርምር እስኪ ለዝች ምስኪን ሀገር ምን አበረከታችሁ የምታስተምሩት ተማሪ ምን ያክል ችግር ፈች ነው በያመቱ በሽወች ተማሪ ታሰመረቃላችሁ እስኪ ለፖለተቲካ ፍጆታ እንጅ ለሀገረ እና ለወገን ችግር ና ጠኔ አንገቱን ለደፍው ህዝብ ደራሽ ምሳ በልቶ እራት ለማይደግም ምስኪን ህዝብ ልጆን የምታበላው
አጣ በራሀብ ምክኒያት እጆላይ ለሚያርፍ ምስኪን ኢትዮጰያዊት እናት መፍትሄ አመጣችሁ ? በምረምራችሁ እንባዋን ጠረጋችሁላት? እችን ምስኪን እናት ከአረገዘችው የዘመናት የግፍ እና የመከራ የጠኔና የርሀብ ፅንስ አገላግላችሇታል? ችግር ፈች ትውልድን ቀርፃችሁ? ምንም አላደረጋችሁላትም የእናንተ ጥናት እና ምርምር እኳ የምታስተመሩበትን ጠመኔ(ቾክ) መስራት የማያስችል እወቀት እኳ ነው ያላችሁ፡፡ አይናችን እያየ የጠቢባን መናህሪያ የሆነው ጣናችን ሲደረቅ እያያች አንኳን የእንቧጭ አረምን የሚያጭድ ማሽን መሰራት የማይችል የዉሸት ዱክትርና የወረቀት ኢንጂነሮች ነው ያላችሁን.....
ይህ የሚሆነው ግን ሁላችንም በማናንነታችን ስላልቆምን ነው ኢትዮጰያ ከእኛ የአስተሳሰብና የእወቀት አድማስ በላይ ስለምታበራ ነው፡፡
የእኛ አባቶችን የእወቀትና የጥበብ እርዝራዢ አንኳን ከእኛ ውስጥ የለም እንዴት ሰው የቆመ አስከሬን ይሆናል? እንዴትስ የሳት ልጆች አመድ እንሆናለን ያወም የወይራ እሳት እሳት አመድ ? እንዴት መቅኔያችን የፈሰሰ ሀሞተ ቢስ ዲዳወች እንሆናለን?
እወንቱ ግን የምናያት ግን ያማናስታውላት የምንሰማላት ግን የማናዳምጣት የተገለጠች ግን የተሰወረች ከዘረና ከቀለምም በላይ የሆነች ጥበብ በቅሎ የሚያድግባት ከሰሜን አሰከ ደቡብ ከምስራቅ አስከ ምእራብ ባሉት ህቡ አውደማወች ጥበቧ የሚገለጥና የሚሰበሰብበት ከምናስበው እና ከምንገምተው በላይ በጣም ሚስጥራዊት ሀገረ እናት ኢትዮጰያን አ ላ ወ ቅ ና ት ም አልተረዳናትም የእኛ የሆኑ አሁን ከምናየው ስልጣኔ በላይ ማማ ላይ ሊያደረሱን የሚችሉ የእወቀት እና የጥበብ ባለቤቶች ነን፡፡ ግን ይህ እወቀት ጥበብ ለማን ይሰጥ ትላላችሁ ምን ሰው አለና ? ምን ወጣት አለና ? ማነው የሀገር እና የህዝብ ተቆርቋሪ ፖለቲከኛ የለማ.. ሰው እንዴት 100 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ሀገር በህዝብ ቁጥሯ ከአለም 12ኛ የሆነች ወብ ና ድንቅ ለምለም ሀገር ውስጥ እየኖር እንዴት ሰው የሆነ የአባቶቻችን ልጆች የጠቢባን ልጆች ጥበበኞች ይታጣሉ?::
ይህ ሁሉ የሚሆነው ነጮች ለዘመናት የጫኑብን እኛነትን እና የእኛነት የሆኑትን የማሳጣት ሴራ በሚገባ እየተሳካላቸው ነው፡፡
እባካችሁ እንንቃ ና የኛይቱን ኢትዮጵያን አንጠብቃት፡፡
ሰላነበባችሀልኝ አጅግ አመሰገናለሁ !

🙏#ሠላም_ለዕናንተ_ይሁን_እንደምን_ዋላችሁ🙏
•
"አይ ፈረንጅ! ድፍረቱ ለከት ያለፈ ጉደኛ፤ በአንድ በኩል ፍርሃትን አስወግዶ በድፍረት ብዙ ሙከራዎችን እያደረገ ያለንበትን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ደረጃ ያስገኘ፤ በሌላ በኩል አምላክን መፍራትም ስህተት መስሎት፣ በስሜት ህዋሳት ካልታየ፣ ካልተሰማ፣ ካልተዳሰሰ ውሸት ነው እያለ፣ ቁሳቁስን በሙሉ ፈጥሮ ያስገኘን ታላቅ ሃይል በላብራቶሪ ቁሳቁስ ተፈትኖ ካልተረጋገጠ ውድቅ ነው እያለ፣ የማይታይን ማመንን ሞኝነት አድርጎት በትዕቢት ህግጋትን የተላለፈ፣… አምላክን ክዶ "ከጦጣ ነው የመጣሁት" የሚል አዋቂ ተብዬ ወለፈንዲ ትውልድን የፈጠረ፤ በአጎል ነፃነት ስም ግብረ ሰዶማዊነትን እንደጥሩ ዕሴት ከመቀበል አልፎ ምስራኩን ዓለም ለመበከል በፊልምና በሙዚቃ የሚታክት፣ መሰይጠንን ከመሰልጠን ያልለየ፤ አይ ፈረንጅ!"
•
#ምንጭ:- "ኤቶዮጵ" በኤልያስ ገብሩ አዕምሮ (ዶ/ር) ገጽ 116

እስኪ ለዛሬ እችን ነገር እብቡልኝ፡፡ አለማንበብ መብት አይደለም!!!
፨ ከዛሬ ሦስት ሺህ አምስት መቶ አመታት በፊት ታሪኩ ብዙ ያልተነገረለት አንድ ታላቅ ንጉሥ በኢትዮጵያችን ተነስቶ ነበር፤ የሚገርመው ይህ በፈጣሪ የተወደደ ነጉስ የጥበቡ እና የንቃተ አእምሮው ነገር እጀጉን የሚገርም ባለ ምጡቅ አይምሮ ነበር#ንጉሥ_እስያኤል ( አጼ )
የዘር ሃረጉ እንዲህ ነው ፦ ሊቀ ካህኑ ዮቶርአብ አባብሔርን ወለደ፣ አባብሔር ኢትዮጲስን ወለደ፣ ኢትዮጲስም ኤልካኖን ወለደ ኤልካኖም #እሴን ( አጼን ) ( እስያኤልን ) ወለደ።
ንጉሥ እስያኤልም ከክህነቱ ፣ ከንጉሥነቱ እና ከነቢይነቱ ባሻገር የበርካታ ጥበቦች ባለቤት ነበር። ለዛም ይመስላል በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ብቸኛው ዲበ ሰብእ ወይም ላዕለ ሰብእ ( Superman ) ተብሎ የሚጠራው እና የሚታወቀው።
ይህ ታላቅ ንጉሥ ቀደምት ከሆነባቸው ነገሮች ውስጥ በጥቂቱ ፦
• የመድብለ ዘር ( ማህንዲሰ ዘር ) ( የGenetic Engineering ) ተመራማሪ ነበር።
• የእፅዋት እና የማዕድናት ተመራማሪና አዋቂ ነበር።
• የመጀመሪያዋን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ፈልሳፊ ነበር።
• አያሌ የእንቆቅልሽ መጽሐፍትን ደራሲ ነበር።
• ሁሉም ልዑላን የመግዛት እድል እንዲያገኙ የንግስናን ዘመን በ10 አመታት ብቻ ገድቦ እራሱም ዘመኑ ሲደርስ ዙፋኑን ያስረከበ ታላቅ ንጉሥ ነበር።
• የመጀመሪያውን የፍትሐብሔር ህግጋትና የቤተመንግስት ሥነምግባር መምሪያ ጽፎ ያሰራጨ ነበር።
• ወጣት እንደሆኑ ለመቆየት የሚያስችሉ እድሜ ማራዘምያ ምስጢራትን ያገኘ ነበር(ይህ እፅ እጸ ሂወት ይባልል አሁንም ላይ ያሉ ሊቃውንት ይጠቀሙበታል ሁሌም በመስከረም ወራት እራሳቸውን እያደሱ እንዳያረጁ እና እረጀም እድሜ እንዲኖሩ የሚያደርጋቸው እፅ ነው ...ስለዚህ እፅ ሂወት በሌላ ጊዜ በሰፊው እናየዋለን)።
• በመድብለ ዘር ተመራማሪነቱ የመጀመሪያ ፈረስና አህያን አዳቅሎ በቅሎን ያስገኘ ነበር።
• አያሌ ጥራጥሬዎችና አበቦችን በማዳቀል አዳዲስ እጸዋትን ያስገኘ ቀደምት ነበር።
• ያአሁኗ ኤሺያ ድረስ መንግስቱን በማስፋት ስሟንም በስሙ #እስያ በሎም የሰየመ ታላቅ ሰው ነበር።
• ለዛሬው የኢትዮጵያውያንም የቆዳ ቀለም መለያየትን የፈጠረው በእርሱ የመድብለ ዘር ውጤት ነውም ይባላል።
• የአያሌ ማዕድናትን ምስጢር ተመራምሮ መጽሐፍትን የጻፈ ነበር።
• ንጹህ ውሃ መጠጣት እድሜ ያረዝማል ብሎ የተናገረ የመጀመሪያም ሰው ነበር።......
ንጉሠነገሥት እስያኤል ከእግዚአብሔር ባገኘው ቃልኪዳን መሠረት እድሜው እንደ አብርሃም ፣ እንደ ማቱሳላ ረዝሞለት ከ480 አመታት በላይ ኖሮ በንግስት ሳባ እጅ ተገድሏል።
ክብር ለጥንቷ ኢትዮጵያ ነገስታት!!
ምንጭ ፦ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያን እና የኢትዮጵያውያን ታሪክ በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ፡፡

Yehabesha Arch Community:
Architecture that Reacts Competition 2020
Deadline: 01 December,2019
Open to: All Nationalities
Organizer : Laka Foundation
Contact the organizer: hello@lakareacts.com.
details for the competition
https://lakareacts.com/competition-2020/

Laka Reacts
Laka Meetups 2020 - Laka Reacts
🏢🏢🏢ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደሚተወቀው: #ሀኒክ_ሶፍትዌር_ቲቶር_እና_ኢንቴርየር_ዲዛይን" የአርክቴክቸራልና የሲቪል ኢንጅነሪንግ ሶፍትዌሮችን ስልጠና በሳምንት ለ 6 ቀናት በ 2 ፈረቃዎች እየሰጠ ይገኛል።
ስልጠና የምንሰጣቸው ሶፍተዌሮች ውስጥ:
✅ #Autodesk_Revit
✅ #Auto_Cad
✅ #Archi_Cad
✅ #3D_Max
✅ #Lumion
✅ #Photoshop
✅ #illustrator
✅ #Artilantis
✅ #V_Ray
✅ #Sketch_Up
✅ #Twin_Motion
✅ #Blender
✅ #After_Effect
✅ #Video_Editing
✅ #Adobe_premiere
✅ #Project_Consulting
💻ከዚህም በተጨማሪ ድርጅታችን:
በ ✔️ #Architectural_Design
✔️ #Structural_Design
✔️ #Electrical_Design
✔️ #Sanitary_Design
✔️ #Supervision_Works
✔️ #BOQ
እንዲሁም በ #Interior_Design የማማከር ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት ነው።
✅ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በልዩ ዝግጅት የክረምት ስልጠናዎችን እየሰጠን ስለምንገኝ በማንኛውም ሰዓት በመምጣትና በመመዝገብ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን እውቀትዎን ያዳብሩ።
💻ለ2ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ቦታ ሳይሞላብዎት ፈጥነው ይመዝገቡ።
✅ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ መረጃዎችን ይከታተሉ። ለጓደኛዎም በማጋራት የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይርዱ።
@hanicktutor
@hanicktutor
@hanicktutor
@hanicktutor
✅አድራሻ: #ሀያ_ሁለት_ከጎላጉል_ጀረባ_ኪያሜድ_ሜዲካል_ኮሌጅ_አጠገብ_ከሚገኘው_ህንፃ_1ኛ_ፎቅ_ቁጥር_110 በአካል በመምጣት መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
ስልክ: 0912419005
0913574364
0912409416
Email: hanictutor@gmail.com
telegram: @hanicktutor

Hellow yehabesha fans
We are comming in with a wonderfull news
The second architectural and art event is on the way. We are comming back.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Lets remind the first nationwide architectural and art exhibition in some videos