Yenesport
9.73K subscribers
10.8K photos
843 videos
12 files
574 links
The Right place for sport news
Download Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች !

04:00 |  ፖርቹጋል ከ ስፔን
09:00 | USA ከ ቤልጅየም

@yenesport
👍3
ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች !

01:00 |  አርጀንቲና ከ ግብፅ
05:00 | ስዊዘርላንድ ከ ኮሎምቢያ

@yenesport
❤2
በአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ

ማታ 05:00 | ፈረንሳይ ከ ሞሮኮ

@yenesport
❤1👍1
Yenesport pinned «በአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ማታ 05:00 | ፈረንሳይ ከ ሞሮኮ @yenesport»
የአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ዉጤት

ፈረንሳይ 2-0 ሞሮኮ

@yenesport
❤1👍1
ዛሬ የሚደረግ ወሳኝ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ !

04:00 | ቤልጂየም ከ ስፔን

@yenesport
👍3
Yenesport pinned «ዛሬ የሚደረግ ወሳኝ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | ቤልጂየም ከ ስፔን @yenesport»
ትላንት በአለም ዋንጫ  የተደረገ  ጨዋታ ውጤት

ስፔን 2-1 ቤልጂየም

@yenesport
👍2
ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ  የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች  !

ለሊት 06:00|| እንግሊዝ ከኖርዌይ

ንጋት 10:00|| አርጀንቲና ከስዊዘርላንድ

@yenesport
👍4
በትላንትናው ዕለት የተደረጉ የአለም ዋንጫ  የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ውጤት

እንግሊዝ 2 - 1 ኖርዌይ

አርጀንቲና 3 - 1 ስዊዘርላንድ

@yenesport
👍2
❤3🏆1
🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ !

04:00 | 🇪🇸 ስፔን ከ አርጀንቲና 🇦🇷

🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም

@yenesport
🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ውጤት

🇪🇸 ስፔን 1 - 0 አርጀንቲና 🇦🇷

🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም

@yenesport
👍1
ስፔን የ 2026 የአለም ዋንጫ ሻምፒዮን
👍2
Forwarded from YeneTube
Forwarded from YeneTube
YeneTube
Photo
ሶስት አሠልጣኞችና አራት አትሌቶች አሜሪካ ፖርትላንድ ላይ ኮበለሉ!

🔴 ቡድኑ በቺካጎ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ 7 የቡድኑ አባላት ከልዑካን ቡድኑ ጋር የሉም

🔴 የአሜሪካኗ ዩጂን ኦሪገን ለኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባት ከተማ ብቻ ሳትሆን በርካቶች የሚኮበልሉባት ታሪካዊ ከተማም ሆና ተመዝግባለች

✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት)

በአሜሪካ ኦሪገን ዩጂን ሲካሄድ የነበረው ከ20 ዓመት በታች 21ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መጠናቀቁ ይታወሳል።

ወደ ውድድሩ ስፍራ የተጓዘችው ሀገራችን ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 2 ወርቅ፣3 ብር እና 1 ነሃስ በድምሩ 6 ሜዳሊያ ማግኘቷም ይታወቃል።

ከወደ ኦሪገን ከደቂቃዎች በፊት የደረሠን አስደንጓጭ ዜና ለሻምፒዮናው ከተጓዙት የልዑኳን ቡድን አባላት መካከል ሰባቱ ፖሬትላንድ ላይ መኮብለላቸው ተረጋግጧል።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን ቡድን በአሁን ሠዓት ከፖርትላንድ ተነስቶ ወደ ቺካጎ አየር ማረፊያ እየተጓዘ ሲሆን እነዚሁ ሰባቱ የቡድኑ አባላት ከልዑኳን ቡድኑ ተለይተው መቅረታቸውን ነው ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል ያረጋገጠችው።

እንደ ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ከሆነ ከሄዱት አራት አሠልጣኞች ሶስቱ ከቡድኑ ጋር ባለመመለሳቸው በአሁን ሠዓት ወደ ኢትዮጵያ በመገስገስ ላይ በሚገኘው አውሮፕላን ውስጥ አንድ አሠልጣኝ ማለትም አሠልጣኝ መሠረት ብቻ እንደሚገኝ ነው ምንጮቻችን የገለፁልን።

አትሌቶቻችን በተመለከተ አራት አትሌቶች እንደኮበለሉ የገለፁልን የመረጃ ምንጮቻችን በወኪንግ፣በ800፣በ5ሺ እና በ3ሺ መሠናክል ላይ የሚሳተፉ አትሌቶች ከቡድኑ ጋር አብረው እንዳልተመለሱና እንደኮበለሉ ነው የመረጃ ምንጮቻችን ጨምረው የገለፁልን።

የአትሌቶቹና የአሠልጣኞቹ ሙሉ ስም የደረሳት ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል ለቤተሠቦቻቸውና ለደህንነታቸው ስትል የሁሉንም ስም ይፋ ከማድረግ ተቆጥባለች።

የአሜሪካኗ ዩጂን ኦሪገን ለኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባት ከተማ ቤቻ ሳትሆን በርካታ አትሌቶች፣አሠልጣኞችና አመራሮች የሚኮበልሉባት ታሪካዊ ከተማ ሆና ተመዝግባለች።

@YeneTube @FikerAssefa
👍3❤1
Yenesport pinned «ሶስት አሠልጣኞችና አራት አትሌቶች አሜሪካ ፖርትላንድ ላይ ኮበለሉ! 🔴 ቡድኑ በቺካጎ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ 7 የቡድኑ አባላት ከልዑካን ቡድኑ ጋር የሉም 🔴 የአሜሪካኗ ዩጂን ኦሪገን ለኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባት ከተማ ብቻ ሳትሆን በርካቶች የሚኮበልሉባት ታሪካዊ ከተማም ሆና ተመዝግባለች ✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት) በአሜሪካ ኦሪገን ዩጂን ሲካሄድ የነበረው…»
የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ማካሄድ የሚያስችል ጊዜያዊ ፈቃድ አገኘ!
@yenesport
𝐀𝐑𝐒𝐄𝐍𝐀𝐋 𝐀𝐑𝐄 𝐓𝐇𝐄 𝟐𝟎𝟐𝟔 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐔𝐍𝐈𝐓𝐘 𝐒𝐇𝐈𝐄𝐋𝐃 𝐖𝐈𝐍𝐍𝐄𝐑𝐒! 🏆

@yenesport
👍4