Yoni Crypto
55.3K subscribers
11.7K photos
489 videos
26 files
9.32K links
🇺🇸 YONI TECH TIPS – daily mobile tech tips for the US audience.
Get the latest on Android apps, hacking tricks, Wi-Fi tools, cybersecurity, and software updates.
Trusted by tech users across the United States. Stay smart, stay secure, stay updated.
Download Telegram
📲 ስልካችሁ ላይ #አፕልኬሽን ስትከፍቱ ...

❎ This Application Stopped Working‼️
❎ Isn’t working properly‼️
❎ Won’t respond‼️
❎ Won’t open‼️
❎ Crashing‼️

🔆 እያለ ላስቸገራችሁ መፍትሔ ⬇️

1. ስልካችሁን #Restart እና አልሰራ ያለውን አፕ ወይም ስልኩን #Update ማድረግ፤ እንደዚህ ስታደርጉ በአብዛኛው ጊዜ ይስተካከላል።👍
✅ Setting➡️ Software Update ውስጥ ገብታችሁ የስልካችሁን📲 Operating System #Update አድርጉ።
✅ _Playstore ላይ ገብታችሁ አፑን #Update አድርጉት።

2. Google Play Services Update ማድረግ
✅ ስትከፍቱ #Update አድርጉት ይላችኋል።

3. አፑን የማትጠቀሙበት ከሆነ Setting-Apps ውስጥ ገብታችሁ #Forced\Stop አድርጉት።
✅System App ካልሆነ #Uninstall❌ ያድርጉት።

4. Clear App and Cache ማድረግ።
✅ Setting➡️ Manage apps ➡️ ያስቸገራችሁን አፕ ➡️ Clear Data and Clear Cache.

5. ከላይ በተጠቀሱት ስቴፖች አልሰራ ካለ #Hard_Reset/#Restore መሞከር ይቻላል።

⚠️ኮፒ ስልኮችንና ብዙ ጊዜ Hard Reset የተደረጉ ስልኮች #Hard Reset ብታደርጉም ላይስታከሉ ይችላሉ።

📢: ✅Credit :- @YoniTechTips
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
📣: @YoniTechTips_bot

⚡️Share And Support Us.
💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
🤩4

👏6👀2💔1

👍8👏2