🔹 ጋዜጠኛው: "ይህ ፒኤስጂ ከሁሉ የተሻለ ቡድንህ ነው?"
🔹 ሉዊስ ኤንሪኬ: "የታሪክ ምርጡን ተጫዋች ሊዮ ሜሲን የያዘውን የባርሴሎና ቡድን አሰልጥኜ አውቃለሁ... ስለዚህ እርግጠኛ አይደለሁም!" 🐐⚽️
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
🔹 ሉዊስ ኤንሪኬ: "የታሪክ ምርጡን ተጫዋች ሊዮ ሜሲን የያዘውን የባርሴሎና ቡድን አሰልጥኜ አውቃለሁ... ስለዚህ እርግጠኛ አይደለሁም!" 🐐⚽️
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤16👍1
❤13
የታሪክ ምርጡ ተጫዋች የሆነው የሊዮን ሜሲ ልጅ የኮሞን (Como) ማልያ ለብሶ መታየቱ Nico paz የሰጠው ምላሽ
"የታሪክ ምርጡ ተጫዋች ልጅ የእኛን ማልያ መልበሱ ትልቅ ክብር ነው ።
ይህ ደግሞ በምንም መልኩ ጥሩ እየሰራን እንደሆነ ማሳያ ነው"
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
"የታሪክ ምርጡ ተጫዋች ልጅ የእኛን ማልያ መልበሱ ትልቅ ክብር ነው ።
ይህ ደግሞ በምንም መልኩ ጥሩ እየሰራን እንደሆነ ማሳያ ነው"
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤24👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬው 🔥 Training 😊
Messi 🤝de Paul 🤝coach kily
Messi 🤝de Paul 🤝coach kily
❤16
🚨 የሆሊውድ ታዋቂዋ ተዋናይ ካትሪን ዜታ-ጆንስ ስለ ሊዮ ሜሲ
🗣️ ካትሪን ዜታ-ጆንስ:
"አዎ! የሜሲን የመጨረሻ ግጥሚያ አይቻለሁ፤ ከብሔራዊ ቡድኑ እራሱን ማግለሉን አውቃለሁ ግን አሁንም ለኢንተር ማያሚ ይጫወታል አይደል?
በእኔ በኩል ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ቆይቶ ለማያሚ እረፍት ቢሰጠው እመርጣለሁ — ግን ያ የእኔ አመለካከት ነው፤ እኔ የሜሲ ታላቅ አድናቂ ነኝ!"
"ወደ ፒኤስጂ ሲሄድ የፒኤስጂ ደጋፊ ሆንኩ፤ አሁን ደግሞ የማያሚ ደጋፊ ነኝ!" 🐐🩷🖤

❤13👀2👍1🫡1
አርቲስቷ አርጀንቲና የ2022 የዓለም ዋንጫን ባሸነፈችበት እና ሊዮን ሜሲ ድንቅ ብቃቱን ባሳየበት ወቅት፣ ተዋናይቷ ለሜሲ ያላትን ታላቅ አድናቆት ለመግለጽ
"And God created Messi" «እግዚአብሔርም ሜሲን ፈጠረ» በማለት በኢንስታግራም ገጿ ላይ
አጋርታ ነበር ❤️
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
"And God created Messi" «እግዚአብሔርም ሜሲን ፈጠረ» በማለት በኢንስታግራም ገጿ ላይ
አጋርታ ነበር ❤️
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤19🥰1
በማንቸስተር ዩናይትድ የወጣቶች አካዳሚ መልበሻ ክፍል ግድግዳ ላይ ተሰቅሎ ይገኛል ይሄ የሜሲ ፖቶ ከላይ የምታዩት ።
ክለቡ ይህንን ያደረገው ወጣት ተጫዋቾች ሁልጊዜ ትሑት እና መሬት የወረዱ እንዲሆኑ ለማስተማር ነው።
በታሪክ ምርጡ እግር ኳስ ተጫዋች እንኳ ከጨዋታ በኋላ የራሱን ጫማ እራሱ እንደሚያጸዳ በማሳየት ኩራትን ለማስወገድ ይጠቀሙበታል።

❤15👍2😎1
Breaking news 👍
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትናንት የሳተው ፍፁም ቅጣት ምት 37ኛ ሆኖ ተመዝግቧል።
በእግርኳስ ታሪክ ይህን ያህል ፔናሊቲ የሳታ አንድም ተጫዋች አልተመዘገብም።😂
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትናንት የሳተው ፍፁም ቅጣት ምት 37ኛ ሆኖ ተመዝግቧል።
በእግርኳስ ታሪክ ይህን ያህል ፔናሊቲ የሳታ አንድም ተጫዋች አልተመዘገብም።😂
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
🤣18❤2😎1