Ethio Messi fans/ኢትዮ ሜሲ
6.71K subscribers
4.41K photos
124 videos
85 links
በዚህ ቻናል
👉ብዙ ክብሮች ኖሮት ስለ ራሱ እኔ እንዲህ ነኝ ብሎ ለማይለው
👉ብዙዎች ሪከርድ ሲያሳዱ እሱ ግን ሪከርድ የሚያሳደው
👉እግርኳስ ምን አይነት እንደሆነ ላሳየን
ስለ Lionel Messi ብዙ የሚተነተንበት ቻናል ነው ይመቻችሁ
​contact @onajonah
Download Telegram
👨‍👩‍👦‍👦 በድልም ሆነ በፈተና ሰዓት ሁሌም የጎኑ የሆኑት የሕይወቱ መሠረቶች። የጥንካሬው ምንጭ ናቸው🌟የሜሲ ሚስት እና ልጆቹ ❤️🧑‍🤝‍🧑👭
❤16
ሱዋሬዝ 300ኛ አሲስቱን በቅርብ ቀን አድርጓል አስቡት እስቲ ጨራሽኮ ነው 🙏

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14
እግሮቼ እየታዘዙኝ አይደለም ከዚህ በሗላ በእግርኳስ የምቆይበት ግዜ አጭር ነዉ አላልከንም ነበር አንዴ🤔


ምን አይነት ዉሸታም ሰዉ ነህ ሊዩ የአንተ እግሮች ተአምራትን መስራት የሚያቆሙት ካልተጫወትክ ብቻ ነዉ።

ደጋፊዎችህ ግን ምን አይነት እድለኞች ነን በፈጣሪ 👍

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
👍18❤4
🔥 "ማንም ከሜሲ ጋር ሊወዳደር አይችልም!" — ሉዊስ ኤንሪኬ

⚽ ስለ ሊዮኔል ሜሲ:
ኤንሪኬ በግልጽ እንደተናገረው፤ ከሜሲ ጋር ሊወዳደር የሚችል ማንም የለም። እሱ ከማንም በላይ ምርጡ (The Best Ever) ነው!

⭐ ስለ ላሚን ያማል:
የወጣቱ ኮከብ ትልቁጥ ብቃት ግን ሌላ ሰው ለመሆን አለመሞከሩ ላይ ነው።

"ላሚን ያማል የራሱ የላሚን ምርጥ ገጽታ መሆን ብቻ ነው የሚፈልገው፤ እጅግ አስተዋይ ልጅ ነው" ሲል አሰልጣኙ አሞካሽቶታል።

ምንጭ Fabrizio romano
❤17👍1
🔥 አነጋጋሪው የኒይማር ፖስት!

“የብራዚሉ ኢንተር ማያሚ” 🇧🇷

🩷 በሚል ሐሳብ አዲስ ምስል ይዞ ብቅ ያለው ኒይማር ጁኒየር፤ ሊዮኔል መሲን እና ዴቪድ ቤክሃምን 🏷️ ታግ አድርጓል! 👀🐐 ምናልባት ኔይሜር በቅርቡ ወደ ሚያሚ ይሄድ ይሁን

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤19👍1😁1
✨ የታሪክ ሁሉ ምርጡ የባለር ዶር (Ballon d'Or) አሸናፊ ማነው? 🌕

የባለር ዶር ድረ-ገጽ በሽልማቱ ታሪክ ውስጥ “ምርጡን አሸናፊ የውድድር ዘመን” (Greatest Winning Season) ለመምረጥ የሚያስችል ልዩ ውድድር ጀምሯል! 💫

ከዚህ ቀደም ቢያንስ ሁለት ጊዜ የባለር ዶር ዕንቁን ካሸነፉ 10 የእግር ኳስ አፈ ታሪኮች መካከል መምረጥ ይችላሉ፦

🇦🇷 ሊዮኔል መሲ
🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ
🇧🇷 ሮናልዶ ናዛሪዮ
🇳🇱 ማርኮ ቫን ባስተን
🇫🇷 ሚሼልፕላቲኒ
🇩🇪 ካርል-ሀይንዝ ሩሜኒጌ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኬቪን ኪጋን
🇩🇪 ፍራንዝ ቤከንባወር
🇳🇱 ዮሃን ክሩፍ
🇦🇷 አልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ

ምርጫው ጥቅምት 27 (October 27) ይጠናቀቃል 🗳️

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤10👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ካስሜሮ በይፋ የሜሲ ቦዲጋርድ ሆኗል ✍️❤️

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤18😁2
❤️ የእውነተኛ ጓደኝነት ማሳያ!

ከኤቨርተን ጋር በነበረው ጨዋታ ጉዳት አስተናግዶ ቀዶ ሕክምና ላደረገው ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ፤ ሊዮኔል መሲ በምስጢር ሆስፒታል በመገኘት ደህንነቱ ጠይቋል🏥🐐

ሜሲ የራሱን የግል የሕክምና ቡድን ጭምር በማንቀሳቀስ ለግብ ጠባቂው ድጋፍ አድርጓል 🇦🇷✨

(Merseyside Medical News)
❤25
ንጉሱ እና ካስሜሮ ❤️ ሜሲ ጎል ካስቆጠረ በኋላ ካሴ 🫂

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤18👍1🥰1
የሜሲ ፖስት ስር ኮሜንት ላይ ኤንዞ እንኳን ደስ አለህ ንጉሱ ብሎታል 🐐

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤16
🚨🗣️ ሉዊስ ኤንሪኬ ስለ ሊዮኔል መሲ፦

«ማንኛውንም ተጫዋች ከ መሲ ጋር ማወዳደር ፈጽሞ አይቻልም፤ እርሱ ከሁሉም በላይ ምርጡ ነው (The BEST EVER)!» 🐐✨

ሜሲ ❤️👍

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤23
እንዴት አደራችው የንጉሱ ቤተሰቦች

በሰላም ያሳደረን አምላክ በሰላም ያውለን 🙏

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤12
🇦🇷 “ለእኔ ትልቁ አርአያዬ እሱ ነው!” — ሌናርት ካርል ስለ ሊዮ ሜሲ ✨👑

ወጣቱ ተሰጥኦ ሌናርት ካርል የእግር ኳሱ ንጉስ ሊዮ ሜሲን በተመለከተ የሰጠው አስደናቂ አስተያየት፦

"ቁመቱማ አለኝ፣ ያ በእርግጠኛነት የሚታወቅ ነው! 😂"

"እሱ በሚጫወትበት አጨዋወት መጫወት በጣም፣ በጣም ፈልጋለሁ።

እሱ ፈጽሞ የማይደገም ድንቅ ተጫዋች ነው፤ ጨዋታዎቹንና ቪዲዮዎቹንም ያለማቋረጥ እከታተላለሁ። 🎞️🎥"

"ለእኔ እሱ ከሁሉም በላይ አርአያ (Role Model) ነው።" 👑🇦🇷

ምንጭ Fabrizio romano

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤11
🚨 “ሜሲ የታሪክ ምርጡ ነው፤ ላሚን ደግሞ የአሁኑ ዓለም ቁጥር አንድ ነው!” — ፔድሪ 👑🇪🇸

የባርሴሎናው ኮከብ ፔድሪ ስለ ላሚን ያማል እና ሊዮ ሜሲ ንጽጽር የተናገረው ግልጽ ምላሽ፦

"ላሚን ከማንም ጋር ሊወዳደር አይገባም፤ በተለይ ከሊዮ ሜሲ ጋር! ምክንያቱም እኛ እያወራን ያለነው ስለ ታሪክ ቁጥር አንድ ተጫዋች ነው።" 🐐

"ነገር ግን... ላሚን ያማል በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ላይ ያለው ምርጡ ተጫዋች ነው።" ✨

ምንጭ Fabrizio romano

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14
የእግር ኳስ አርአያህ (Idol) ማን ነበር?

አንደርሰን— "ሜሲ።" 🐐⚽
❤20👍3