Ethio Messi fans/ኢትዮ ሜሲ
6.64K subscribers
4.41K photos
124 videos
12 files
84 links
እንኳን ደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል
ታላቁ ተጫዋች የእግርኳስ ንጉስ ስለሆነው
👉ብዙ ክብሮች ኖሮት ስለ ራሱ እኔ እንዲህ ነኝ ብሎ ለማይለው
👉ብዙዎች ሪከርድ ሲያሳዱ እሱ ግን ሪከርድ የሚያሳደው
👉እግርኳስ ምን አይነት እንደሆነ ላሳየን

ስለ Lionel Messi ብዙ የሚተነተንበት ቻናል ነው ስለተቀላቀላችሁን እናመሰግናለን
Owner: @onajonah
Download Telegram
እሳቴ ትላንት ኒኮ ምን አይነት ተጫዋች እንደሆነ አይታችዋላ ድሮም የንጉሱ ሀገር ልጅ 🔥 አደል

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤15🔥3👍1😁1
ንጉሱ 🥶 🐐 ለደጋፊው ፊርማው እያኖረ ነው ✍️

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14
እዩልኝ ግርማ ሞገሱን 🐐👑

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤19
🚨🎙| "ሊዮኔል ሜሲን ለማየት ስል ሆን ብዬ እጄን ቆረጥኩት!"

አንድ የሊዮኔል ሜሲ ደጋፊ ሜሲን በአካል ለመታደም ሲል የስራ ፈቃድ ለማግኘት እራሱን መጉዳቱን በይፋ ተናግሯል።

ደጋፊው ሲናገር፡ "ዛሬ ወደ ስራ ላለመሄድና ሊዮኔል ሜሲን ለማየት እንድችል ሆን ብዬ እጄን ቆርጬዋለሁ" ብሏል።

የፍቅር የመጨረሻው ደረጃ! የፍየሉ (GOAT 🐐) አስማት ሰዎችን እብደት ውስጥ መክተቱን ቀጥሏል።

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤18
ዛሬ በስፔን አንድ ህጻን ልጅ በቲሸርቱ ላይ የሊዮኔል ሜሲን autographs (ፊርማ) ካገኘ በኋላ የተናገረው

"ነገ ትምህርት ቤት ወስጄ ለጓደኞቼ አሳያቸዋለሁ፤ ከዚያ በኋላ ፍሬም ውስጥ አስቀምጠዋለሁ!" ❤️

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤21
ለማዘሯ ፈርሟል ንጉሱ 🔥

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤20🔥2👏2
ሊዮ ሜሲ ከተሰጠው ልዩ እውቅና እና የአባቱን ስሜት በተመለከተ የተናገረው፡-

​🗣 "የነበሩኝ ጨዋታዎች ሁኔታ ነገሩን ከባድ እንደሚያደርገው እናውቅ ነበር፤ ነገር ግን አባቴ መጥተን እነዚህን ቀናት እንድንቆይ እና ሽልማቱን እንድንቀበል በጣም አጥብቆ ጠይቆኝ ነበር።

​ይህ ሽልማት በሜዳ ላይ ከምናሳየው ብቃት ወይም ከሙያ ዘመናችን ባሻገር እጅግ የላቀ ትርጉም ያለው ነው።

​እውነቱን ለመናገር አባቴ በዚህ እውቅና በጣም ተደስቷል፤ ለዚህም ነው አሁንም ከእኛ ጋር ሆኖ እየተደሰተበት እንደሚገኝ እርግጠኛ የምሆነው።" 🤍🇦🇷

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤11
ሊዮ ሜሲ ስለ ባርሴሎና፡

"ብዙ ውብ ነገሮች አሉ፤ የባርሴሎናን ትርጉም በጥቂት ቃላት መግለፅ ከባድ ነው።.. ለከተማዋ እና ለክለቡ እጅግ ልዩ የሆነ ፍቅር አለኝ።" 🔴🔵🐐

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤18
ከአባትህ ያገኘኸው ከሁሉ በላይ አስፈላጊው ምክር ምንድን ነው?

🗣 ሊዮ ሜሲ፡

"መሞከርን መቼም ቢሆን አታቋርጥ! አባቴ ሁልጊዜ 'ኳሷን ያዝ እና ሞክር፤ ሙከራው ቢሳካም ባይሳካም በዚያ ቅጽበት ውስጥ ታስረህ አትቀር፤ ምክንያቱም ሁልጊዜም ቢሆን ሌላ የመሞከር ዕድል አለ' ይለኝ ነበር።" 🤍🇦🇷

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14
ሰዎች በምን እንዲያስታውሱህ ትፈልጋለህ?

🗣 ሊዮ ሜሲ፡

"ሕልሞቹንና ግቦቹን ለማሳካት ሁልጊዜም የሚታገል ታላቅ ስፖርተኛ አድርገው እንዲያስታውሱኝ እፈልጋለሁ።

አንዳንድ ጊዜ ያሰብኩትን ማሳካት ችያለሁ፤ በሌላ ጊዜ ደግሞ አልተሳካልኝም።

ነገር ግን በፊቴ የተደቀነውን ማንኛውንም ነገር ለማሸነፍና ለማሳካት መሞከሬን መቼም ቢሆን አላቆምኩም።" 🤍🇦🇷

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤18
🗣 ሊዮ ሜሲ፡

"የዓለም ዋንጫን ማሸነፍ ከሕልምም በላይ የሆነ ነገር ነበር።" ❤️🇦🇷

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤19🥰2
በአንድ ወቅት Antonella ❤️ስለ ሜሲ ስትናገር 👇
❤9