@Opportunity_4_All
ዛሬን ለነገ❗️— ስንላቹ
በምክንያት ነው🔊🔊
#መስራት በተሰኘው በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም ፤
ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ጋር በመተባበር በኦንላይን መልክ ለሚቀርበው #ልዩ እና #ነፃ የአጭር ጊዜ ስልጠና ላይ : ምዝገባ ተጀምሯል።
ስልጠናው #የጊግ_ሥራ | Gig Work ላይ የሚያተኩር ሲሆን:
💬 ነፃና በኦንላይን ይቀርባል
💬 በአጭር ጊዜ - ለአንድ ወር ብቻ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ነው
💬 በአመቸዎ ጊዜና ቦታ (#በTelegramBot) የሚወስዱትም ይሆናል።
👉ከ4 ሰዓት በላይ የማጠይቅ ስለሆነ
..በቀን 30 ደቂቃ ከሰጡት በሳምንት ውስጥ በቀላሉሊያጠናቅቁ ይችላሉ👀)
💬 ይህ እድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች የቀረበ ሲሆን በጊግ እና ፍሪላንስ ወይም መሠል የአጫጭር ጊዜ ስራዎች ላይ : የዲጂታል ችሎታዎን ለማሻሻል እና የ ኢ-የመማሪያ ምህዳር እንዲያገኙ ዕድል የሚሰጥ ነው።
ለመመዝገብ : እባኮትን ይህን ቅጽ ይሙሉ
https://forms.gle/4kDxB2TSAtmTCYyQ7
ወደ ቦቱ በመሄድ ሪፈራል ኮድ ሲጠየቁ ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን/IEYA የሚለውን ከመረጡ በኋላ ‘0000’ ይጫኑ
#Mesirat #GigWork #GigEconomy
#IEYA #JoinMesiratprogram #callforregistration #BeInspired #edtech #ethiopia #applynow

❤2👍1