Opportunity 4 All
23.8K subscribers
5.09K photos
38 videos
69 files
8K links
Endless Possibilities, Today and Tomorrow.

Reach out via @PrimeTD @Solmaz

Est. 2019
Download Telegram
@Opportunity_4_All

ዛሬን ለነገ
❗️— ስንላቹ
በምክንያት ነው🔊🔊

#መስራት በተሰኘው በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም ፤

ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ጋር በመተባበር በኦንላይን መልክ ለሚቀርበው #ልዩ እና #ነፃ የአጭር ጊዜ ስልጠና ላይ : ምዝገባ ተጀምሯል።

ስልጠናው #የጊግ_ሥራ | Gig Work ላይ የሚያተኩር ሲሆን:

💬 ነፃና በኦንላይን ይቀርባል

💬 በአጭር ጊዜ - ለአንድ ወር ብቻ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ነው

💬 በአመቸዎ ጊዜና ቦታ (#በTelegramBot) የሚወስዱትም ይሆናል።

👉ከ4 ሰዓት በላይ የማጠይቅ ስለሆነ
..በቀን  30 ደቂቃ ከሰጡት በሳምንት ውስጥ በቀላሉሊያጠናቅቁ ይችላሉ👀)


💬 ይህ እድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች የቀረበ ሲሆን በጊግ እና ፍሪላንስ ወይም መሠል የአጫጭር ጊዜ ስራዎች ላይ : የዲጂታል ችሎታዎን ለማሻሻል እና የ ኢ-የመማሪያ ምህዳር እንዲያገኙ ዕድል የሚሰጥ ነው።

ለመመዝገብ : እባኮትን ይህን ቅጽ ይሙሉ
https://forms.gle/4kDxB2TSAtmTCYyQ7
ወደ ቦቱ በመሄድ ሪፈራል ኮድ ሲጠየቁ ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን/IEYA የሚለውን ከመረጡ በኋላ ‘0000’ ይጫኑ

#Mesirat #GigWork #GigEconomy
#IEYA #JoinMesiratprogram #callforregistration #BeInspired #edtech #ethiopia #applynow
❤2👍1