ማስታወቂያ
የMAXILLOFACIAL SURGERY ስፔሻሊቲ መርሀ ግብር በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አመልካቾችን አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የምዝገባ ቀናት ፡ከየካቲት 27/6/2016 - መጋቢት 17/07/2016 ዓ.ም
የፈተና ቀን፡ መጋቢት 23-24 /2016 ዓ.ም
መስፈርቶች
- ከታወቀ የመንግስት ተቋም የ Dental medicine (DDS OR DDM) ያለው/ያላት
- ሁለት አመት ና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- በጥሩ የጤና ሁኔታ የሚገኝ/የምትገኝ
- እድሜ ከ40 አመት በታች
- ስፖንሰርሺፕ ማምጣት የሚችል/የምትችል
ለበለጠ መረጃ
0911563284 በረከት አዲስ ማነጋገር ይቻላል፡፡

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሚሊኒየም ሔልዝ ኬር ኢንተርፕራይዝ ከአንድ በጤናው ዘርፍ ከሚሰራ ከግል ተቋም ጋር በጋራ ዘመናዊ የሕክምና ላቦላቶሪ አገልግሎት ለመጀመር የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
በፊርማው ስነስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የሚሊኒየም ሔልዝ ኬር ኢንርፕራይዝ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ብርሀነመስቀል እንዳሉት የተደረሰው ስምምነት በተለይ በአገር ውስጥ የማይገኙ የላቦራቶሪ አገልግሎቶችን ለመስጠት ነው፡፡ከዚህ ቀደም ወደ ውጭ የሚላኩ የላቦላቶሪ ምርመራዎችን ማስቀረት ዋንኛ ግቡ አድርጎ መነሳቱን ስራ አስኪያጁ ገልጸዋል፡፡
የሚሊኒየም ሔልዝ ኬር ኢንተርፕራይዝ በኢትዮጽያ ህግ መሰረት የዉስጥ ገቢን ለማሳደግ የተቋቋመ አትራፊ ድርጅት ታስቦ ሲሆን ከዚህ ቀደም ወደ ውጭ የሚላኩ የላቦላቶሪ ምርመራዎችን ማስቀረት ዋንኛ ግቡ አድርጎ መነሳቱን ስራ አስኪያጁ ገልጸዋል፡፡
በተጨማሪም ማንኛወንም የላቦራቶሪ አገልግሎት ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሰጣል፡፡ ወደፊትም በአዲስ አበባ በሚገኙ ሆስፒታሎች የናሙና መቀበያ በመክፈት ማናቸውንም የላቦራቶሪ አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን አቶ ብርሀነመስቀል ያስረዳሉ፡፡
በጋራ የተመሰረተው ይህ ላቦራቶሪ ዘመኑ ባፈራቸው የላቦራቶሪ መሳሪያዎች በመታገዝና ለጥራት ትልቅ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡
የሚሊኒየም ሔልዝ ኬር ኢንተርፕራይዝ ወደፊትም በቀዶሕክምና ፣በመካንነት ሕክምና፣ በንቅለ ትከላ ህክምና ፣ በትምህርትና ስልጠና ፣በህትመትና እንዲሁም በሌሎችም ዘርፎች የሚሰራ መሆኑን በስምምነት ፊርማው ወቅት ተነግሯል፡፡

SPHMMC CPID Seminar
Join us at the Ethio Health Exhibition for an enlightening seminar hosted by SPHMMC CPID on the Appropriate Clinical Use of Blood and the Introducing Nuclear Medicine and the Status in Ethiopia. Discover the latest advancements in healthcare and network with industry experts. YOU ARE ALL INVITED!
Venue: Millennium Hall
Date: March 8, 2024
Time:
Session One: 9:00 AM - 12:00 PM
Session Two: 1:30 PM - 3:00 PM
Don't miss this opportunity to be a part of the future of healthcare in Ethiopia!

To all newly deployed residents
Registration date, Megabit 4 & 5, 2016
Registration with Penalty Megabit 6, 2016
For registration, you will need
1. Degree/temporary/letter of completion, original and copy
2. Transcript, original and copy
3. Sponsorship letter, for those whose sponsor is other than MoH. Find the form from registrar office telegram channel (https://t.me/sphmmcregistrar)
4. 2 passport size photo
5. Registration fee receipt, pay 100 birr with the college CBE accounts number 1000006577192.
#residents #sphmmc

#resident’s #sphmmc

ሕጸናት የሥዕል ውድድር
የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሥዕል ውድድር(ከ3ኛ-6ኛ)
የዓለም የቲቢ ቀን
የግንዛቤ ማስጨባጫ ቀን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ፡፡
ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው፡-
1. ውድድሩ ከ3ኛ- 6ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡
2. ተወዳዳሪዎች በA4 እና ከዚያ በላይ መጠን ባላቸው ወረቀት መጠቀም ይችላሉ፡፡
3. ተወዳዳሪዎች በስእል ስራቸው ጀርባ ስማቸውን፡ እድሜ፡ መጻፍ አለባቸው፡፡ በተጨማሪም በስእሉ ጀርባ የትምህርት ቤታቸታው ማህተም መታተም አለበት፡፡
4. ተወዳዳሪዎች እስከ መጋቢት 11 ድረስ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ ኮምኒኬሽን ክፍል ስራቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡
5. አሸናፊ ሰባት ተማሪዎች ይሸለማሉ፡፡
#YesWeCanEndTB #NoGreeForTB #WorldTBDay #EndTB #countdown

መጋቢት ("ማርች") የትልቁ አንጀት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር
የአንጀት ካንሰር በትንሹ አንጀት : በትልቁ አንጀት እንዲሁም በፊንጢጣ ላይ የሚከሰት የካንሰር ህመምን ያጠቃልላል።
በሀገራችን ያለበት ሁኔታ ምን ይመስላል?
በወንዶች ላይ እንደአዲስ ከሚታወቁ (newly diagnosed) የካንሰር አይነቶች መሀከል በአንደኛነት እንዲሁ በሴቶች ላይ ደሞ( ከጡትና ከ ማህጸን በር ካንሰር በመቀጠል) በሶስተኛ ደረጃነት ይገኛል።
በአጠቃላይም በሀገራችን በ2020 አውሮፓውያን አቆጣጠር 6050 የሚሆኑ አዳዲስ የትልቁ አንጀት ካንሰር ታማሚዎች ተገኝተዋል። ይህም አሀዝ በሚቀጥሉት አመታት እንደሚጨምር ይጠበቃል።
ለትልቁ አንጀት ካንሰር አጋላጭ ነገሮች ምንድናቸው?
1.እድሜ
የአንጀት ካንሰር እድሜኣቸው ከ50 አመት በላይ የሆኑ ሰዎች ላይ የመከሰት እድሉ ከፍ ይላላል,ነገር ግን በአሁኑ ወቅት የአንጀት ካንሰር በወጣቶችና በጎልማሶች ላይ ቁጥሩ እየጨመረ ነው።
በሀገራችን በሚገኝ አንድ ሆስፒታል በተሰራ ጥናትም 40% የሚሆኑት የትልቁ አንጀት ካንሰር ታማሚዎች እድሜኣቸው ከ40 አመት በታች ነው ይህም ከሌሎች የአለም ሀገራት በጣም የተለየና የትልቁ አንጀት ካንሰር በሀገራችንና ከሰሀራ በታች ባሉ ሀገራት በብዛት በጎልማሶች ላይ የመከሰት እድሉ ከፍ ያለ ነው።
2.የቤተሰብ ታሪክ
የትልቁ አንጀት ካንሰር ወይም የሌላ የሰውነት ክፍል ካንሰር በቤተሰብ ውስጥ የተከሰተ ከሆነ ሌሎች የቤተሰብ ኣባላት ወደ ፊት የመያዝ እድላቸው ይጨምራል።
3.የቅድመ ካንሰርነት ደረጃ የደረሱ አንጀት ላይ የሚከሰቱ እባጮች (colonic polyps)
4.ለካንሰር አጋላጭ የሆኑ የዘረመል ለውጦች
5.ረጅም ጊዜ የቆዩ የአንጀት ቁስለት ህመሞች (inflamatory bowel disease)
6.የእንስሳት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር
7.ሲጋራ ማጤስና አልኮል አብዝቶ መጠቀም
8.ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደት
9.አካላዊ እንቅስቃሴ አለማድረግ
ምልክቶቹስ?
የሰውነት ክብደት መቀነስ፣ የሆድ መነፋት፣ሰገራን እና ፈስን እንደተለመደው ሁኔታ ለማውጣት መቸገር፤ በፊንጢጣ በኩል ደም መፍሰስ፣ መጸዳጃ ቤት ከሄዱ በኋላ ያለመጨረስና የማስማጥ ስሜት ስሜት፣ በተደጋጋሚ የደም ማነስ ህመም መከሰት፣ ደረጃው ከፍ እያለ ሲሄድም የአንጀት ሙሉ በሙሉ መዘጋትን ሊያመጣ ይችላል ህመሙ በፊንጢጣ አካባቢ ከሆነም ሰገራ ና ፈስ የመቆጣጠር አለመቻል::
ምንም አይነት አጋላጭ ነገር ከሌለን ምን ያህል የመያዝ እድል አለን?
ምንም አይነት ለአንጀት ካንሰር አጋላጭ ህመም ወይም ባህሪ ከሌለን በህይወት ዘመናችን በ አንጀት ካንሰር የመያዝ እድላችን ወደ 4% አካባቢ ነው ይህም ለሁለቱም ጾታዎች ተቀራራቢ ነው።
ምን ይደረግ?
1.እንድሜው/ዋ ከሀምሳ አመት በላይ የሆነ ሰው ወይም አጋላጭ ነገሮች ያሉት/ያላት አልያም ከላይ የተገለጹት ምልክቶች ካሉ አለመዘናጋትና በአፋጣኝ ወደሀኪም ቀርቦ መመርመር።
በሚያሳዝን ሁኔታ አብዛኛዎቹ ታካሚዎቻችን የአንጀት ካንሰር ህመም ምልክቶች ከታዩ በኋላ ወደ ህክምና ዘግይተው እና ማዳን የማይቻልበት ሁኔታ ላይ ወደ ሀኪም ይመጣሉ። ከተለመዱት የመዘግየት ምክንያቶችም አሜባ ወይም የፊንጢጣ ኪንታሮት ተብለው በተደጋጋሚ መታከም አልያም እንደአማራጭ የተለያዩ መፍትሄዎችን መፈለግ ነው።
2. መቀየር የሚችሉ አጋላጭ ባህሪያት ካሉ ማስተካከል።
3. ህመሙ ከታወቀ በኋላም ከሀኪም ጋር ተመካክሮ በቀጣይ ህክምናዎችን በአግባቡ መከታተል።
ቸር እንሰንብት!
Dr. Binyam Yohannes: General surgeon, colorectal surgery fellow
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ

የዓለም ቲቢ ቀን በየዓመቱ መጋቢት 15 ቀን “ March 24” ይከበራል፡፡ በዓሉ ዘንድሮ በዓለም ለ40ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ27ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ 18ኛው ብሔራዊ የቲቢ ምርመር ጉባኤ ጋር ተቀናጅቶም በዚሁ ሳምንት ይከበራል፡፡ የዓለም ቲቢ ቀን በየዓመቱ የሚከበርበት ዋና ምክንያት በሽታው ዛሬም በሰው ዘር ላይ ከፍተኛ ሕመምና ሞት እያስከተለ መሆኑን ለማስገንዘብና የቲቢ በሽታን ለመቆጣጠር የሚከናወኑትን ሁሉን አቀፍ ተግባራት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በተጠናከረ መልክ እንዲቀጥል ለማስቻል ነው፡፡ ዕለቱ መጋቢት 15 ቀን እንዲሆን የተመረጠውም የዛሬ 140 ዓመት “March 24, 1882” ታዋቂው ጀርመናዊ ተመራማሪ ዶ/ር ሮበርት ኮች፣ “ማይኮባክቴሪያም ቲዩበርክሎስስ” ተብሎ የሚታወቀውን የቲቢ በሽታ መንስኤ ማግኘቱን ለዓለም ያበሰረበትን ቀን ለማስታወስ ሲባል ነው፡፡ ይህንኑ ቀን ታሳቢ በማድረግ በበሽታው ቁጥጥር ላይ ትኩረት የሚሰጡ መልዕክቶች እንደመሪ ቃል ተወስደው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች የሚከናወኑ ሲሆን ዘንድሮም የዓለም ቲቢ ቀን ከዓመታዊ የቲቢ ምርምር ጉባኤ ጋር በመቀናጀት “ቲቢን ለማጥፋት የድርሻችን እናበርክት! ሕያወትን እንታደግ!!” በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል::
የዚህ ዓመትም በአገር አቀፍ ደረጃ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅና አዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን ያዘጋጃሉ፡፡ ይህንን ታላቅ አገር አቀፍ በዓል ኮሌጃችን እንዲያዘጋጅ ዕድል ስለተሰጠው እናመሰግናለን፡፡
#WorldTBDay2024

We have planned to mark World TB Day this month, March. As usual, we recognize institutions for what they have been doing in due course of helping the TB and MDR patients. St. Peter’s specialized hospital is thus known for its firm commitment and great contribution to the effort geared towards treating out patients and in patients. This is the concrete ground for us to well recognize this renowned and wonderful institution.
The hospital was established on 1955 EC as the first TB consortium in the country. It was dedicated to admitted Tb patients for inpatient service. The patients initially get evaluation at the OPD which was located at a place named Mesalemia, Currently, Professor Aklilu Lema Memorial Microbiology Research Institute.
Through time, the consortium upgraded to a general hospital to serve the community in wide range of services. As of Apr 2009.GC., the hospital become the first MDRTB treatment center in the country. Since then, the hospital has treated more than 5000 MDRTB patients. Currently the hospital is following 300 patients, admitted 23 patients and established its own MDRTB ICU. The hospital is the first Treatment Initiating Center/TIC and has established many Treatments Follow up Centers/TFC throughout the country that had helped the implementation of Ambulatory model of care replacing the hospitalized model of care. The hospital has shared its experience to nationwide and also internationally. A team of expertise visited Cambodia for the establishment of MDRTB treatment center. The hospital was one of the centers for the STREAM (Evaluation of two short standardized regimens for the treatment of rifampicin-resistant tuberculosis (STREAM stage 2): an open-label, multicenter, randomized, non-inferiority trial) in both stage 1 and 2. The studies took 10 years to complete. Both studies are published at New England Journal of Medicine and Lancet. The result led the shortening of the MDRTB treatment to 6-9 months from 18-24 months. The result of these studies was disseminated to the public nationally. It is approved by the Ministry of Health of Ethiopia as well as The World Health Organization. The STREAM research staffs have paid a visit to attend annual investigator meeting to Moldova, India, Mexico, England, Cambodia, etc.…. They have presented the findings from our site and networked with the other site research team.
Currently the hospital is a comprehensive Specialized Hospital.