ኢትዮጵያ የውጪ ብድር ዕዳ መክፈል ያለመቻል አመክንዮ እና ስጋት ምንድን ነው? የተሰጣት የብድር መክፈል ደረጃ ከCC ወደ C የመውረዱ ቀጣይ ጫና ምንድን ነው?
የዓለም አቀፉ የዕዳ ጫና ዝርዝር በሚያወጣው ፊች የተሰጣት ደረጃ ከCC ወደ C የመውረዱ ጫና ምንድን ነው?
የዓለም ሀገራት የውጪ ዕዳ የመክፈል አቅም ደረጃ (ከAAA እስከ D) እንዴት ይመደባሉ?
የኢትዮጵያ መንግስት የውጪ ዕዳ ባለመክፈል የሚፈጠርን ጫና ለመቋቋም ምን አይነት ተገማች እርምጃዎች ሊወስድ ይችላል?
በጥልቀት ያለውን ትንታኔ እና መረጃ ከሚከተለው https://youtu.be/OsbhuVpYosw ቪዲዮ ማየት ትችላላችሁ።
የዓለም ሀገራት የዕዳ ክፍያ ሁኔታ ደረጃን እና በየደረጃው ያለውን ትርጓሜ መመልከት ለመትፈልጉ ከላይ በpdf አስቀምጫለሁ።

YouTube
ኢትዮጵያ የውጪ ብድር ዕዳ መክፈል ያለመቻል አመክንዮ እና ስጋት ምንድን ነው? የተሰጣት የብድር መክፈል ደረጃ ከCC ወደ C የመውረዱ ቀጣይ ጫና ምንድን ነው?
የዓለም አቀፉ የዕዳ ጫና ዝርዝር በሚያወጣው ፊች የተሰጣት ደረጃ ከCC ወደ C የመውረዱ ጫና ምንድን ነው?
የዓለም ሀገራት የውጪ ዕዳ የመክፈል አቅም ደረጃ (ከAAA እስከ D) እንዴት ይመደባሉ?
የኢትዮጵያ መንግስት የውጪ ዕዳ ባለመክፈል የሚፈጠርን ጫና ለመቋቋም ምን አይነት ተገማች እርምጃዎች ሊወስድ ይችላል?
የዓለም ሀገራት የዕዳ ክፍያ ሁኔታ ደረጃን እና በየደረጃው ያለውን ትርጓሜ መመልከት…

አንድ ሀገር ከሌሎች ሀገራት የምትበደርበት ምክንያት ብዙ ቢሆንም ዋናው የካፒታል ችግር በተፈጠረ ወቅት ነው! የብድር ዕዳን መክፈል አለመቻል (በኢኮኖሚ እድገት መገታት ምክንያት፤ የፖለቲካ አለመረጋጋት በመኖሩ ምክንያት እና የሀገሪቷ ፋይናንስ ተቋማት እንቅስቃሴ ጤነኛ በማይሆንበት ወቅት ሊሆን ይችላል) እንዲሁም እዳን ለመክፈል አለመፈለግ ደግሞ ተጨማሪ ዕዳ የመክፍል አቅም መዳከም (Default) ውስጥ ይካተታሉ፡፡
የውጪ ብድር አወሳሰድ ባህሪ የቀጥታ ብድር (የውጪ ምንዛሬውን በቀጥታ መስጠት)፤ የቁሳቁስ እና የአገልግሎት ብድር፤ የፕሮጀክት ብድር (አበዳሪ ሀገርት ለተበዳሪ ሀገራት ፕሮጀክት በመስራት ዕዳውን ማስመዝገብ! ለምሳሌ ፈጣን መንገድ በመገንባት ወጪውን እንደዕዳ ማስቀመጥ)፤ የቦንድ ሽያጭ፤ ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡
ሀገራት የውጪ ዕዳ ውስጥ እያሉ ተጨማሪ በመበደር ሰርተው እዳቸውን በመክፈል ከዕዳ ለመላቀቅ አልያም ከተመጣጣኝ የዕዳ መጠን ጋር አብረው ለመኖር ሊመርጡ ይችላሉ፡፡ ብድር እና የብድር ወለድ አለመክፈል ሀገራት በቀጣይ ብድር እንዳያገኙ ከማድረጉ በተጨማሪ አበዳሪ ቢያገኙም ከስጋት የተነሳ ከፍተኛ ወለድ ሊጣልባቸው ይችላል፡፡
ለምሳሌ……
በኢኮኖሚ እድገት መቀዛቀዝ ምክንያት ራሽያ እና ዩክሬን በ1998፤ አርጀንቲና በ2001 እና ቬንዚዮላ በ2017 (በዓለም ላይ ለ11 ጊዜ ዕዳ መክፈል ያልቻለች የሚል ዝርዝር ውስጥ የገባች ሀገር ነች)፤ ከዕዳ ክምችት የተነሳ ግሪክ በ2012 እና ሌባኖስ በ2020፤ በፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት አርጀንቲና በ2014 እና 2019፤ ኢኳዶር በ2008 እና በ2020፤ ወዘተ ዕዳ መክፈል ያልቻሁ ነበሩ፡፡
አንዳንድ ሀገራት ሌሎች ሀጋራት ዕዳ ለመክፈል በተቸገሩ ጊዜ ቴክኒካል እገዛ በማድረግ ዕዳዋ እንዲቃለል ሊያደርጉ ይችላሉ (ተጨማሪ በማበደር፤ የውጪ ምንዛሬ በካሽ በመስጠት፤ ቦንዶቿን በመግዛት እና ስቶኮቿን በመግዛት) የዚህ አይነቱ ዘዴ Bailout Funds ይባላል (ሜክሲኮ ዕዳ ያለመክፈል ደረጃ ላይ በደረሰች ወቅት አሜሪካ፤ ካናዳ፤ ወዘተ ይህንን ስልት ተጠቅመዋል)፡፡
በዓለም ላይ ያሉ ሀገራትን የእዳ መጠን መረጃ እና ወደፊት ስለመክፈል እና ስላለመክፈል አዝማሚያ መረጃ የሚያወጡ ዓለም አቀፍ ተቋማት አሉ ዋነኞቹ Fitch Ratings (በአሜሪካ እና በእንግሊዝ መቀመጫውን አድርጎ የሀገራትን የእዳ የመክፈል አቅም ደረጃ ያወጣል) እንዲሁም የአሜሪካዎቹ Moody's Investors Service እና Standard & Poor's (S&P Global Ratings) የሚባሉም አሉ፡፡ የዓለም አበዳሪ ሀገራት፤ ግለሰቦች እና ተቋማት የዚህ ተቋም የሀገራት ብድር የመመለስ ወይም ያለመመለስ ደረጃን በመጠቀም የማበደር ውሳኒያቸው ያስተካክላሉ፡፡
ለምሳሌ ለሀገራት እዳ የመክፈል አቅማቸውን ለመለካት የሚጠቀመው ደረጃ በጣም ጠንካራ የገንዘብ ፈሰስ አድራጊ ለሆነ ሀገር AAA ሲሰጥ ጭራሽ መክፈል ያልቻለችን ሀገር D ብሎ ያስቀምጣል፡፡ ከ AAA እስከ D ባለው ዝርዝር ውስጥ ብዙ ደረጃዎች አሉ፡፡
ጥሩ የሚባለው ደረጃ (AAA)፤ ከፍተኛ ደረጃ (AA+, AA, AA-)፤ ከመካከለኛ በላይ ደረጃ (A+, A, A-)፤ ዝቅተኛ መካከለኛ ደረጃ (BBB+, BBB, BBB-)፤ የኢንቨስትመንት ያልሆነ ደረጃ (BB+, BB, BB-)፤ በቅርብ መታየት ያለበት (B+, B, B-)፤ ጉልህ አደጋ ያለው (CCC+, CCC)፤ መክፈል ያልቻለ (CCC-, CC)፤ የተበላሹ ተበዳሪዎች ደረጃ (C, DD, D) ተብለው ይፈረጃሉ፡፡
ለምሳሌ፡ በ2023 ጥሩ የሚባለው ደረጃ ማለትም AAA ውስጥ ያሉ ሀገራት አውስትራሊያ፤ ዴንማርክ፤ ጀርመን፤ ኔዘርላንድ፤ ሉግዘምበርግ፤ ሲዊድን፤ ሲዊዘርላንድ፤ ሲንጋፖር፤ ኖርዎይ ናቸው። Fitch Ratings የዛሬ አምስት ወር አሜሪካን ከነበረችበት AAA ወደ AA+ ዝቅ አድርጓታል፡፡
በዚህ ወር ከተመለከትን ኢትዮጲያን ከነበረችበት CC ወደ C ዝቅ አድርጓታል (ሀገሪቷ December 14, 2023 በአመት ሁለት ጊዜ ከሚከፈለው የቦንዱ ወለድ ውስጥ 33 ሚሊየን ዶላር ካለመክፈሏ ጋር ተያይዞ የደረጃ ለውጥ አድርጓል (ጠቅላላ በቦንድ የተወሰደው ብድር ለአስር ዓመት ቆይታ ማለትም ከDecember 2014 ጀምሮ አንድ ቢሊየን ደላር ሲሆን መክፈያው December 2024 ነው)፡፡ በየዓመቱ ከ62 ሚሊዮን ዶላር ወለድ ስትከፍል ቆይታለች።
ኢትዮጲያ በቅርብ አመታት ብድራቸውን መክፈል ካልቻሉት ጋና (ያለባት ዕዳ መጠን 47.3 ቢሊየን ዶላር) እና ዛምቢያ (ያለባት ዕዳ መጠን 6.3 ቢሊየን ዶላር) ጋር የውጪ ዕዳቸውን በሚጠበቀው ልክ መከፈል ካልቻሉት ደካማ ሀገራት ተርታ ተመድባለች፡፡
የኢትዮጲያ መንግስት የቦንድ ዕዳውን (የኢትዮጵያ ቦንድ ባለቤት ካፒቱሉም አሴት ማኔጅመንት ኩባንያ ይባላል) በተመለከተ አዲስ የድርድር አዝማሚያ ያለው ሲሆን የክፍያ መጠናቀቂያ ወቅት እንዲራዘም (ቢያንስ ለአራት ዓመታት)፤ የቦንዱ ወለድ መጠን እንዲቀንስ (ከ6.625 ከመቶ ወደ 5.5 ከመቶ ይገኙበታል) እንዲሁም አበዳሪዎችን እኩል ማስተናገድ የሚል መርኅ ማስጠበቅ ምክንያት ናቸው፡፡ ኢትዮጲያ በጠቅላላ 28.2 ቢሊየን ዶላር የደረሰ የውጪ ዕዳ አለባት፡፡
የውጪ እዳ አለመክፈል በቀጣይ ብድር ያለማግኘት እንዲሁም ብድር ቢገኝ እንኳን ከስጋት የተነሳ ከፍተኛ ወለድ ለመክፈል መገደዷ አይቀርም ይህ ደግሞ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ እጥረት ላለበት ኢኮኖሚ በቀላሉ የሚታይ አደጋ አይደለም! የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ይህንን ዕዳ ባለመክፈል የመጣን ጫና ለመቋቋም በማሰብ የውጪ ምንዛሬ ግኝት ለመጨመር በሚል የውጪ ምንዛሬ ፖሊሲ ማሻሻያ ሊያደርግ ይችላል (ገንዘብን ማዳከም ሊጨምር ይችላል!)፡፡ ከዕዳ አለመክፈል ፍረጃ ለመውጣት ወሳኙ ጉዳይ ኢኮኖሚን ጠንካራ ለማድረግ የምርታማነት አቅምን ማሳደግ እና የተረጋጋ የፖለቲካ ሁኔታ መፍጠር መሆናቸው ግልጽ ነው፡፡
በዓለም ላይ ተበዳሪ ሀገራት የወጣላቸውን ደረጃ እና መስፈርት መመልከት ለምትፈልጉ ጠቅላላ ሰንጠረዡን ቴሌግራም ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

የሁለተኛ ድግሪ በምማር ወቅት ከ #ሱማሌላንድ በዩኤን ዲ ፒ ስኮላር ተሰጥቷቸው ኢትዮጵያ መጥተው ይማሩ የነበሩ ጓደኞች ነበሩኝ። ስለ ሀገራቸው ሲናገሩ በጣም በኩራት ነበር "ሱማሌ" ባልኳቸው ቁጥር "ሱማሌላንድ" እንድል ያርሙኛል። "ዓለም እውቅና አለመስጠቱን አትመልከት በምስራቅ አፍሪካ የህዝብ ምርጫን ዲሞክራሲያዊ ብቻ ሳይሆን ዲጂታል አድርገን በመምራት እንታወቃለን" ይሉኛል።
በቅርቡ ኢትዮጵያና እና ሱማሌላንድ የወደብ ስምምነት ማድረጋቸው ተሰምቷል ታዲያ ስምምነት ማድረጓቸውን ተከትሎ የሚጠበቁ ምልልሶች ጀምረዋል (የሱማሌ "ግዛቴን ከመውረር ለይቼ አላየውም"፤ የአውሮፓ ህብረት "የግዛት ልዋላዊነት እንዳይረሳ"፤ የግብፅ "የሱማሌ የግዛት አንድነት እንዲጠበቅ አለሁ" ፤ ወዘተ)።
የኢኮኖሚ ስምምነቶች የጋራ ተጠቃሚነት ከተቻለ ይበልጡን የመጠቀም መርህን የተከተለ ነው። ለምሳሌ፦ ሱማሌላንድ 20ኪ.ሜ ለወደብ የቀረበ የየብስ መሬት ለ50ዓመት መነሻ ኪራይ በመስጠት ከኢትዮጵያ ቀልፍ አጋርነት፤ የሀገርነት እውቅና፤ የመሰረተ ልማት ተጠቃሚነት፤ የመብራት ሃይል አቅርቦት እንዲሁም ከግዙፍ የመንግስት የልማት ተቋማት ድርሻ የማገኘት ድርድር ሊኖራት ይችላል።
ስለዚህ ድርድሩ በመጪው 50 ዓመት የሚመጡ እድሎች እና ስጋቶችን የደመረ የቀነሰ ረዥም እንደሚሆን ግልፅ ነው። ስምምነት በሚደረስባቸው ጉዳዮች በሙሉ ኢትዮጲያም ልታሸንፍ ሱማሌላንድም ልታተርፍ ለቀጣይ 50 ዓመት አቅጣጫ ቀያሪ ውሳኔ ሊያሳልፉ ነው የሚገናኙት።
ወደብ ለኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ወሳኝ ነው። ይበልጥ በቀጣይ ለማደግ ለሚደረግ ፍጥነት ቀላል ድርሻ አይኖረውም። በተመሳሳይ ከእውቅና እስከ የለማ መሰረተ ልማት ተጠቃሚነት ለሱማሌላንድ ግዙፍ በረከት ነው።
ከ1991ጀምሮ የሱማሌላንድ የእውቅና ጥያቄ በዓለም ሀገራት የሚጣጣለው አንድም የሱማሌን መብት ከመግፋት ጋር በማቆራኘት ሲሆን በዋናነት ግን ራስ ገዝ የሆነ ግዛቶችን በቀላሉ የሀገርነት እውቅና በሰጡ ቁጥር ተመሳሳይ እልፍ ተሰነጣጣቂ ሀገራትን ላለመፍጠር ነው።
በኢትዮጵያ እና በሱማሌላንድ መካከል የተደረሰው ስምምነት ማንን ይበልጥ በዘላቂነት ሊጠቅም እንደሚችል ለማወቅ የስምምነቱ (ምን የመስጠት እና ምን የመቀበል) ጭብጥ በደንብ ሲቀርብ ለመወሰን ይቀላል። በመርህ ደረጃ ግን ሁለቱም እጅግ የሚያስፈልጋቸው ጉዳይ ላይ እንደተገጣጠሙ ይሰማኛል።
እንደዚህ አይነት ስምምነት በወደፊቱ በ2070ዎቹ ሳይቀር ሁለቱ ሀገራት ሊኖራቸው የሚችለውን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሁኔታ ሳይቀር የሚወስን ነው።
ለሱማሌላንድ የሀገርነት እውቅና ከኢትዮጵያ ሀ ብሎ መጀመር እና በኢትዮጵያ በቢሊዮን ዶላር የሚገመት ኢኮኖሚያዊ አቅም ከፈጠሩ የልማት ድርጅቶች ድርሻ ማግኘትን ከጨመረ ቀላል ጥምቅ አይኖረውም። ለኢትዮጵያ በተመሳሳይ ለመጪው ጊዜ የጦር መንደር ከማግኘት እስከ ነጠላ ክንፍ የወደብ ጥገኝነት (ጅቡቲ) ላይ ለተንጠለጠለው ኢኮኖሚ ሰፊ አማራጭ ማግኘቱ ቀላል ፋይዳ አይኖረውም።

ዳታ ከመጠይቅ ወደ Excel እና ለትንታኔ ከExcel ወደ SPSS በቀላሉ እንዴት መሙላት ይቻላል?
ማንኛውም አይነት ጥናት ለመስራት የሚዘጋጅን መጠይቅ መረጃውን በቀጥታ ወደ SPSS ለመክተት በማይቻልበት (በምትቸገሩበት) ወቅት እንዴት ወደ Excel ኮድ ማድረግ እንደሚቻል እና ከExcel በቀላሉ ለእያንዳንዱ መጠይቅ ትርጉም በመስጠት ወደ SPSS ፎርማት ማዛወር እንደሚቻል…….
የተዘጋጀው መጠይቅ ምርጫ እና ዳሽ ሙላ ያለበት ከሆነ አንዴት በExcel አስገብቶ SPSS ለትንታኔ እንዲረዳው ማድረግ እንደሚቻል…….
የጥናት ዳታ በተመሳሳይ በExcel እና በSPSS እንዲነበብ ማድረግ እንደሚቻል…….
ለብዙ ሰዎች መረጃ ወደ SPSS በቀጥታ ለማስገባት በማይቻልበት ወይም SPSS Software በማይኖርበት ጊዜ በቀላሉ መረጃውን ወደ Excel ቀድሞ በማስገባት ለትንታኔ ወደ SPSS ማስገባት እንደሚቻል የሚረዳውን ይህንን ቪዲዮ https://youtu.be/UROuBruMAmM ተማሩበት።

ማንኛውም አይነት ጥናት ለመስራት የሚዘጋጅን መጠይቅ መረጃውን በቀጥታ ወደ SPSS ለመክተት በማይቻልበት ወቅት እንዴት ወደ Excel ኮድ ማድረግ እንደሚቻል እና ከExcel በቀላሉ ለእያንዳንዱ መጠይቅ ትርጉም በመስጠት ወደ SPSS ፎርማት ማዛወር.....
የተዘጋጀው መጠይቅ ምርጫ እና ዳሽ ሙላ ያለበት ከሆነ አንዴት በExcel አስገብቶ SPSS ለትንታኔ እንዲረዳው ማድረግ......
የጥናት ዳታ በተመሳሳይ…

አዲስ ድርጅት ለማቋቋም (በአክሲዮን ወይም በግል) ወይም ለተቋቋመ ድርጅት የድርጅት መግለጫ (Company Profile) በቀላሉ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?
የቢዝነስ አዋጪነት ጥናት/ቢዝነስ ፕላን የምታዘጋጁ እና ድርጅት ለማቋቋም የምታስቡ ሰዎች ድርጅቱ ሊሰራ የሚያስበውን ቢዝነስ፤ አድራሻ፤ የምርት ወይም አገልግሎት አይነት፤ የድርጅቱ ራዕይ እና ተልዕኮ፤ የድርጅቱ እሴቶች፤ የድርጅቱ ሎጎ፤ የድርጅቱ የወደፊት እቅድ፤ የቢዝነሱ እድል፤ ወዘተ በሚስብ ሁኔታ በመጻፍ አክሲዮን ለማሻሻጥም ሆነ ድርጅቱን ለሌሎች ለማስተዋወቅ መጠቀም የምትችሉበት አንዱ ዘዴ ድርጅቱ በአጭሩ የተዘጋጀ የድርጅት መግለጫ (Company Profile) በበራሪ ወረቀት ወይም ለስልጠና በሚያገለግል ፓወር ፖይንት እንዲኖረው ማድረግ በመሆኑ እንዴት በቀላሉ የድርጅት መግለጫ (Company Profile) ማዘጋጀት እንደሚቻል ይህንን አጋዥ https://youtu.be/5uz6pXmakrs ቪዲዮ ተመልከቱ እና ተጠቀሙበት፡፡

የድርጅት መግለጫ (Company Profile) አዘገጃጀት/How to write a great company profile?
የቢዝነስ አዋጪነት ጥናት/ቢዝነስ ፕላን የምታዘጋጁ እና ድርጅት ለማቋቋም የምታስቡ ሰዎች ድርጅቱ ሊሰራ የሚያስበውን ቢዝነስ፤ አድራሻ፤ የምርት ወይም አገልግሎት አይነት፤ የድርጅቱ ራዕይ እና ተልዕኮ፤ የድርጅቱ እሴቶች፤ የድርጅቱ ሎጎ፤ የድርጅቱ የወደፊት እቅድ፤ የቢዝነሱ እድል፤ ወዘተ በሚስብ ሁኔታ በመጻፍ አክሲዮን ለማሻሻጥም ሆነ ድርጅቱን ለሌሎች ለማስተዋወቅ መጠቀም የምትችሉበት አንዱ ዘዴ ድርጅቱ በአጭሩ…

"በጦርነት ወቅት ኢኮኖሚ አደገ ሊባል ይችላል?" የሚል ጥያቄ አንድ ሰው ላከልኝ።
በርግጥ የኢኮኖሚ እድገት በተለይ በጠቅላላ ምርት መጠን (GDP) ሲለካ በዓመት ውስጥ በመንግስት እና በግል ዘርፉ ለሸመታ እና ለማምረት የወጣን ወጪ ደምሮ ስለሚያሰላ ዘንድሮ ከዓምና አንፃር በመንግስት ከፍተኛ ለጦርነት ግብዓት ግዢ ወጪ (አዲስ ወጪ አልያም ከሌሎች ወጪዎች የዞረ ወጪ) ቢደረግ የመንግስት የወጪ ዝርዝር ውስጥ አካቶ ይደምራል።
#ለምሳሌ፦ የ2015 GDP 7 ትሪሊዮን ብር ነበር ብንል። በ2016 መንግስት ለጦርነት አዲስ 100ቢሊዮን ብር ወጪ ቢያደርግ በGDP ላይ ተጨማሪ 100ቢሊዮን ብር ይደመራል ማለት ነው! ስለዚህ ጠቅላላ ምርቱ ሲሰላ ኢኮኖሚው ከዓምና አንፃር በ100ቢሊዮን ብር ጭማሪ አለው ወይም አድጓል ብሎ ነው የሚያስበው።
ዋናው መለኪያ ኢኮኖሚው የወጪ ዝርዝሩ ምን ላይ ተመርኩዞ ነው የወጣው የሚለው ነው። ስለዚህ የመጣ ውጤት ሳይሆን #ወጪ ብቻ በሚለካው የGDP የኢኮኖሚ እድገት መለኪያ በጦርነት ውስጥም የእድገት ቁጥር ሊኖር ይችላል።
የመንግስት የወጪ ሁኔታ ውጤቱ የሚታየው ወጪው በሚፈጥረው የስራ እድል፤ የምርት መጠን፤ የመሰረተ ልማት አቅርቦት፤ የብድር አቅርቦት፤ የዋጋ ንረት ሁኔታ፤ የእዳ መጠን፤ የማህበራዊ አገልግሎት አቅርቦት፤ ወዘተ ላይ ነው! ስለዚህ ጦርነት ከላይ በተዘረዘሩ መለኪያዎች ላይ ያለው ሚና አሉታዊ በመሆኑ የኢኮኖሚን ሚዛን የተዛባ ያደርጋል።

ለጥናት ስራ/ዳታ ኮድ ለማድረግ እና ትንተና ለመስራት Stata version 17 በጣም በቀላሉ እና በአጭር ደቂቃ ውስጥ አውርዳችሁ መጠቀም ለምትፈልጉ ሰዎች ይህንን ፋይል ሊንክ ተጠቀሙበት!
https://drive.google.com/file/d/15Az82NQ5uJfWrqQWUCWMlQ9D0XLrvwu5/view?usp=sharing

🔥1
#መረጃ፦ እንደ ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም የሚሰጡ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የትምህርት አይነቶች (ኢኮኖሚክስን ጨምሮ)......
የተፈጥሮ ሣይንስ ፦
➡ እንግሊዝኛ፣
➡ ሒሳብ፣
➡ ፊዚክስ፣
➡ ኬሚስትሪ፣
➡ ባዮሎጂ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት
የማኅበራዊ ሣይንስ፦
➡ እንግሊዝኛ፣
➡ ሒሳብ፣
➡ ታሪክ፣
➡ ጂኦግራፊ፣
➡ ኢኮኖሚክስ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት
በዚህም #የኢኮኖሚክስ ፈተና ለ2016 ዓ.ም ከ12ኛ ክፍል ብቻ ፈተናው የሚዘጋጅ ሲሆን ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9-11ኛ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት እንደሚሆን ያትታል።
ምንጭ ፦ @tikvahuniversity

ለዓለም ኢኮኖሚ ያለ ተጋላጭነት!
በዓለም ላይ ብዙ ሀገራት የOpen Economy ሆነ የClosed Economy ፖሊሲን ተከትለው ህዝባቸውን በኢኮኖሚ ያሳደጉም! ከፍተኛ ድህነት ውስጥ ለመቆየት የተገደዱም ሀገራት መኖራቸው ይታወቃል! ለመሆኑ ለዓለም ክፍት የሆነ እና ከዓለም ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የተነጠለ ማለት ምን ማለት ነው?
አንድ ሀገር ለዓለም ክፍት የሆነ ኢኮኖሚያዊ ስርዓት አላት ስንል በዋናነት ያመረተችውን ምርትም ሆነ አገልግሎት ወደ ሌሎች ሃገራት መላክ (Export) እና መቀበል (Import) ላይ ስትሳተፍ እንዲሁም በዓለም የፋይናንስ ስርዓት ላይ ተሳታፊ ስትሆን ማለትም ለሌሎች ሃገራት የማበደር እና ከሌሎች ሀገራት የመበደር ስርዓት ውስጥ ስትሳተፍ ማለት ነው፡፡
በዓለም የፋይናንስ እና የንግድ ስርዓት ላይ የሚሳተፉ ሀገራት የሌሎች ሀገራት የምንዛሬ ሁኔታን ከግምት በመክተት ይንቀሳቀሳሉ ለምሳሌ ምንዛሬን በዓለም ገበያ (Floating Exchange Rate) ሊወስኑ እና ቋሚ አስተዳደራዊ ምንዛሬን ሊያስቀምጡ (Fixed Exchange Rate) ይችላሉ፡፡
ለምሳሌ፡- ክፍት ኢኮኖሚ ባላት አንድ ሃገር ላይ ዜጎች በገዛ ሀገራቸው ባንክ ቤቶች ያስቀመጡት ገንዘብ ሌሎች ሀገራት ላይ ላሉ የሌላ ሀገር ዜጎች በብድር መልክ ባንኮች ሊያበድሯቸው ይችላሉ፡፡ ኢትዮጲያ፡ ቻይና ሀገር ካሉ የግል ባንኮች ስትበደር ገንዘቡ የቻይናዊያን መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ነገር ግን ቻይኖች ያስቀመጥነው ገንዘብ ለቻይናዊያን ብቻ በብድር ይሰጥ ሊሉ አይችሉም፤ ምክንያቱም ከዓለም የገበያ ስርዓት ውስጥ ተሳታፊ እና አትራፊ በመሆናቸው ነው፡፡
በዓለም ላይ ክፍት ኢኮኖሚያዊ ስርዓትን የሚከተሉ ሀገራት በሁለት ይከፈላሉ እነሱም Small Open Economy (በዓለም የንግድም ሆነ የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ዝቅተኛ ተጽኖ ብቻ ማሳረፍ የሚችሉ ሲሆኑ ማለትም ደካማ ኢኮኖሚያዊ አቅም ሲኖራቸው፤ ለዓለም ገበያ ዝቅተኛ ምርት የሚያቀርቡ እና የሚገዙ ሲሆኑ፤ የማበደር አቅም የሌላቸው ሲሆኑ፤ ወዘተ) ነገር ግን በተቃራኒው አሜሪካን የመሰለች ሀገር ግዙፍ የማበደር አቅም፤ ግዙፍ ኢኮኖሚ፤ ጠንካራ መገበያያ ገንዘብ፤ ብዙ ምርት ላጊ፤ ብዙ ምርት ተቀባይ፤ ወዘተ በክፍት ዓለም ዋና ተጠቃሚ እና ተዋናይ ትባላለች፡፡
ለምሳሌ፡- አሜሪካ ወደ ውጪ ከመላክ ከሚገኝ ትርፍ ብቻ 8 ከመቶ እና ከሌሎች ሀገራት የተለያዩ ምርትቶች በማስገባት 15 ከመቶ የጠቅላላ ሀገራዊ ምርቷ (GDP) ድርሻ ታገኛለች፡፡ጀርመን እና ካናዳ የጠቅላላ ሀገራዊ ምርታቸውን አንድ ሶስተኛ ከውጪ ንግድ ተሳትፎ ያገኛሉ፡፡ ሶስቱም ሃገራት ከፍተኛ ብድር ለተለያዩ ሀገራት እንደሚሰጡም ይታወቃል፡፡ ስለዚህ የሀገራቸው ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲ ሲቀረጽ የሌሎች ሀገራትን እንቅስቃሴ ከግምት በመክተት ነው፡፡ ይሄ ብቻ ሳይሆን ጠንካሮቹ ክፍት ሀገራት የዓለም የመገበያያ ገንዘብን የመወሰን አቅም አላቸው፡፡ ለምሳሌ ዶላር፤ ፓውንድ፤ ይሮ (የተለያዩ ሀገራት ህብረት ነው) ወዘተ፡፡
ኢኮኖሚያቸውን በሙሉም ሆነ በከፊል መክፈት የማይፈቅዱ ሀገራት ጠንካራ ኢኮኖሚያዊ አቅም ከሌላቸው ተፎካካሪ ያለመሆን፤ የምንዛሬ እጥረት፤ የንግድ ገበያ ላይ ንቁ ተሳታፊ ያለመሆን፤ ድንበር ዘለል የዋጋ ንረት (Imported Inflation)፤ የሀገር ውስጥ ሸማቾችን እና አምራቾችን ለመጠበቅ፤ ወዘተ ሲሊ ኢኮኖሚያቸውን ሙሉ በሙሉ ለመክፈት አይደፍሩም!
ለምሳሌ ሰሜን ኮሪያ (በሚሊቲሪ አቅም ብታድግም ኢኮኖሚያዋ እጅግ ዝቅተኛ ነው) አሁንም ድረስ ዝግ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ታደርጋለች፡፡ ኢትዮጲያ የፋይናንስ ዘርፉን ለውጪ ሀገራት ክፍት አላደረገችም፤ በኢትዮጲያ የምንዛሬ ሁኔታም ሙሉ ለሙሉ በዓለም ገበያ አይመራም (Regulated Floating Exchange Rate ነው)፤ ወዘተ፡፡
ወደድንም ጠላንም በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢኮኖሚውን ዘግቶ የዜጎቹን ኑሮ ማሻሻል በጣም ከባድ ነው የሚል መከራከሪያ ብዙ ኢኮኖሚስቶች አላቸው! ነገር ግን ለዓለም ገበያ የመጋለጥ ጉዳይ በጠንካራ ፖሊሲ እና አካሄድ መመራት እንዳለበትም ያሳስባሉ፤ "In actuality, however, most economies are OPEN!!!"

የተሟላ የጥናት PowerPoint እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል? 100ገፅ ጥናት በ20 Slide እንዴት መጠቃለል ይችላል? የጥናት PowerPoint ምን አይነት ክፍሎች ግዴታ መያዝ አለበት? የሚከተለው በምሳሌ ያቀረብኩት ቪዲዮ https://youtu.be/l7mPEcCwVGg ያግዛችኋል ተጠቀሙበት።
YouTube
የተሟላ የጥናት PowerPoint አዘገጃጀት| 100ገፅ ጥናት በ20 Slide እንዴት ይጠቃለላል? How to prepare good presentation ppt?
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha

🙏🙏🙏Subscribe🙏🙏🙏
YouTube፦ https://www.youtube.com/watch?v=v1kao07I_aU
🙏🙏🙏Follow🙏🙏🙏
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun/?modal=admin_todo_tour
Telegram፦ https://t.me/WaseAlpha
Contact
Email:- Wase.belay12@gmail.com
Phone:- 09-13-24-39-56

ስለ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በጥልቀት ለማወቅ ፍላጎት ላላቸው በሙሉ የተከፈተ ቻናል!
If you are passionate about Economics, This page is for you!
The leading source of economic analysis!
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun/?modal=admin_todo_tour
Telegram:- https://t.me/wasealpha

በነዳጅ የሚሰራ አውቶሞቢል ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት መከልከል! ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ኤሌክትሪክ አውቶሞቢል መኪኖች የመዞር ግዴታ! ኢኮኖሚው ላይ የሚኖረው እድል እና ስጋት! ለምልከታ ይህንን ቪዲዮ https://youtu.be/JYKOrEybvWY መመልከት ትችላላችሁ!
YouTube
በነዳጅ የሚሰራ አውቶሞቢል ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት መከልከል! ወደ ኤሌክትሪክ መኪኖች የመዞር ግዴታ! ኢኮኖሚው ላይ የሚኖረው እድል እና ስጋት!