ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 የእቁብ ሰብሳቢዮች ግድፈቶች ! እቁብ ማለት በአንድ ወይም በተወሰኑ ሰዎች አማካይነት የተለያየ መጠን ያለው ገንዘብ እየተሰሰበሰበ ለሰብሳቢው /ዎች የተወሰነና የእቁብ ከፋዮቹ የተስማሙበት የገንዘብ መጠን እንደ ደሞዝ እየተከፈ በአማና አስቀምጠው ሀላፊ ሆነው ሰብስበው በየተራ ለእቁብተኛው በእጣ ወይም ያለ እጣ እንዲሰጥ የሚደረግበት አሰራር ነው ። የዚህ አይነቱ አሰራር ከሸሪዓዊ ህግጋቶች በማይጋጭ…
ተጨማሪ ነጥቦች በእቁብ ሰብሳቢዮች ግድፈቶች !
ከላይ ባየናቸው በእቁብ ሰብሳቢዮች ላይ ከሚታዩ ግድፈቶች ውስጥ እንደማሳያ ሶስት ነጥቦችን ጠቅሼ ነበር ። መጨረሻ ላይ ደግሞ በማስታወሻ ለእቁብ ሰብሳቢው መጠኑ የሚታወቅ ደሞዝ እቁብተኞቹ ተስማምተው መክፈላቸው በምንም መመዘኛ ከወለድ ጋር እንደማይገናኝ ማስታወሴ ይታወቃል ። ይሁን እንጂ ይህ ደሞዝ የሚባለው ነገር ሰብሳቢዮቹ በሚፈልጉትና በሚያመቻቸው መልኩ ከእቁብተኛው ላይ የሚወስዱት እንጂ ሰብሳቢው ሀላፊነት ወስዶ ሰብስቦ ለሚያከፋፍልበት በስምምነት በየቀኑ ወይም በሳምንት ወይም በወር የሚከፈል እንዳልሆነ በጣም ከብዙ እቁብ ከፋዮች በደረሰኝ መረጃ ለማወቅ ችያለሁ ።
በመጀመሪያ ደሞዝ ማለት አንድ ሰው ለሚሰጠው አገልግሎት በምትክነት በስምምነት ወይም በማህበረሰቡ በሚታወቅ መጠን የሚከፈል ገንዘብ ነው ።
በስምምነት ማለት አሰሪና ሰራተኛ ተስማምተው የሚወስኑት ክፍያ ሲሆን በማህበረሰቡ የሚታወቅ መጠን ማለት አንድ ሰው የሆነ ስራ ሳይነጋገር አሰርቶ ለዛ ስራ ምን ያክል እንደሚከፈል በማህበረሰቡ የሚታወቅ ሲሆን አሰሪው በዛ መጠን እንዲከፍል ሲደረግ ነው ። እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት ደሞዝ ማለት አንድ ሰው ለሰራበት በምትክነት የሚከፈል ገንዘብ ነው የሚለው ነው ።
እቁብ ሰብሳቢዮች ደሞዝ በሚል ከሚወስዱት የሰው ሐቅ ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል : –
አንደኛ – ሰብሳቢው ከእቁብ ሰብሳቢዮቹ የሰበሰበውን ገንዘብ የመጀመሪያ እጣ ለሰብሳቢ በሚል መውሰድ !
ይህ በምንም መመዘኛ ደሞዝ ሊሆን አይችልም የሰው ሐቅ ያለአግባብ መብላት ነው ። ምክንያቱም እንዴት አንድ ሰው ስራ በጀመረ የመጀመሪያ ቀን በአመት ወይም በሁለት አመት የሚያልቅን የእቁብ ገንዘብ ደሞዜ ነው ብሎ ይወስዳል ? ደሞዝ ማለት ከሰሩ በኋላ የሚቀበሉት ክፍያ ሆኖ ሳለ !
ሁለተኛ – እቁብ ሰብሳቢው የሚሰበስበው በየቀኑ ሆኖ የሚያልቀው በ105 ቀን ይሆናል ። ነገር ግን ሰብሳቢው ለአባላቶቹ ያለ እጣ በ30 ቀን ወይም በ20 ቀን እሰጣችኋለሁ እያለ የ5ቱን ቀን ለራሱ ወስዶ ለእቁብተኞቹ የ100 ቀን ይሰጣል ። ይህ ሽያጭ ውስጥ የሚገባ ሲሆን ሁለቱም የወለድ አይነት ያገኘዋልና በፍፁም ደሞዝ አይባልም ።
ሶስተኛ – ሰብሳቢው ለእቁብተኞቹ ሰብስቦ በእጣ እየሰጠ ይቆይና መጨረሻ ላይ ሁሉም እቁብተኛ ሙሉ እቁብ እንዲጥል አድርጎ አንድ ሙሉ እጣ ለራሱ መውሰድ ! ይሄኛውም በዘዴ የሰውን ሐቅ ያለ አግባብ መብላት ነው ። ምክንያቱም አንድ እቁብ ሰብሳቢ በየቀኑ አስር ሺህ ብር ከዘጠና ሰዎች ሰብስቦ ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር ለሁሉም እቁብተኛ ከሰጠ በኋላ ዘጠና አንደኛው ቀን የሚሰበሰበው ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር የሱ ነው ማለት ነው ። ይህ ማለት ሰብሳቢው በወር ሶስት መቶ ሺህ ብር ነው ማለት ነው ደሞዙ ‼ ። ገርሞ ገርሞ ይገርማል ። ተመልከቱ ሰብሳቢው በደሞዝ ስም እንዴት የሰው ሐቅ እንደሚዘርፍ ! በመሆኑም እቁብ የሚጥል ሰው ማወቅ ያለበት እቁቡ ጤነኛ እንዲሆን ለሚሰበስበው ሰው ከእቁቡ ጋር ሳይገናኝ በየቀኑ ወይም በየሳምንቱ ወይም በየወሩ ለሰብሳቢው ስንት መክፈል እንዳለበት ተነጋግሮ ለብቻው እየከፈለ እቁቡ ሳይጨምርና ሳይቀንስ ለሁሉም በእኩል መድረስ ያለበት መሆኑ ነው ።
ማሳሰቢያ : – አንድ እቁብ ሰብሳቢ በተፈቀደውና በተከለከለው መንገድ በአንድ እቁብ ስራ ካሉ ሰዎች የሚቀበል ከሆነ በተፈቀደው መልኩ የሚከፍሉ ሰዎች ባልተፈቀደ መልኩ የሚቀበል መሆኑን ካወቁ በሐራም እየተባበሩ ስለሆነ አይፈቀድላቸውም ።
ውድ ወንድሞች ልጆቻችሁን የምታሳድጉበትን ሪዝቅ በሐራም ከማደባለቅ ተጠንቅቃችሁ አላህን ፈርታችሁ በትክክል የሚሰራ ካጣችሁ ትታችሁት ሪዝቃችሁን ከአላህ ጠይቁ ። የሪዝቁ ባለቤት እሱ ነውና የምታገኙበትን መንገድ ንፁህ አድርጉ ለማለት እወዳለሁ ።
http://t.me/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَـَــــيـــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــ اللَّهِ وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاته
ከዚህ በታችህ የተዘረዘሩት በኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናል፣ግሩፕ ናቸው።
እናንተም ለሁሉም አዲስ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ሙስሊም ወንድም እህቶች ተደራሽ ይሆን ዘንድ በቻላችሁት #share ለማድረግ ሞክሩ።
«««ባረከሏሁ ፊኩም »»»
❶
❸
➑
➊❷ አጠቃላይ የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ቻናል(EUSaCo)
👇👇👇
🔗 https://t.me/EUSaCochannel

ስለሆነም አዲስ ገቢ ፍሬሽ(#Fresh) እንዲሁም ሪሚድያል(#Remedial) ተማሪዎች መግቢያቸው ስለተቃረበ ነባር የዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች እነርሱን ለመቀበል ዝግታቸውን ገልጸዋል!
እናንተም ለሁሉም አዲስ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ሙስሊም ወንድም እህቶች ተደራሽ ይሆን ዘንድ በቻላችሁት #share ለማድረግ ሞክሩ።
«««ባረከሏሁ ፊኩም »»»
❶
ወደ #ባህር_ዳር university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❷
👇👇👇
t.me/BDU_Selefiyah_Students/4932
ወደ #ወሎ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች
👇👇👇
🔗 t.me/Wollo_un_selefiy_stud/17748
❸
ወደ #ወልቂጤ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❹
👇👇👇
https://t.me/welkiteunver/50085
ወደ #ዋቸሞ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❺
👇👇👇
🔗 https://t.me/WCUMSJ2015/3162
ወደ #ወልድያ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❻
👇👇👇
🔗 t.me/weldiaselefyistudent/814
ወደ #ሀዋሳ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❼
👇👇👇
🔗 t.me/hutemariwochchannel/1587
ወደ #ጎንደር university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች
👇👇👇
https://t.me/UOGselefeya
➑
ወደ #ወራቤ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች➒
(ጥሪያቸውን ጠብቁ...)
👇👇👇
t.me/wru_selefy_official_chanel
ወደ #አርባ_ምንጭ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❿
(ጥሪያቸውን ጠብቁ...)
👇👇👇
t.me/Amusalafistudents/1238
ወደ #ሰመራ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች➊➊
👇👇👇
t.me/semera_uni_selfiy_stud/65
የአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪወች
ቻናል
👇👇👇
🔗 https://t.me/aaussj
➊❷ አጠቃላይ የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ቻናል(EUSaCo)
👇👇👇
🔗 https://t.me/EUSaCochannel
Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (أبو حموية)
187 - 295 - تفسير الآية ( لا يؤآخذكم الله باللغو في أيمانكم...)…
فضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين
🟢መሐላዎቻችሁን ጠብቁ።
✏️መሐላ በሶስት መልኩ ይጠበቃል
✏️በጥሞና ብታደምጡት በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው‼️
https://t.me/Abuhemewiya
✏️መሐላ በሶስት መልኩ ይጠበቃል
{لَا يُؤَاخِذُكُمُ اللَّهُ بِاللَّغْوِ فِي أَيْمَانِكُمْ وَلَٰكِنْ يُؤَاخِذُكُمْ بِمَا عَقَّدْتُمُ الْأَيْمَانَ ۖ فَكَفَّارَتُهُ إِطْعَامُ عَشَرَةِ مَسَاكِينَ مِنْ أَوْسَطِ مَا تُطْعِمُونَ أَهْلِيكُمْ أَوْ كِسْوَتُهُمْ أَوْ تَحْرِيرُ رَقَبَةٍ ۖ فَمَنْ لَمْ يَجِدْ فَصِيَامُ ثَلَاثَةِ أَيَّامٍ ۚ ذَٰلِكَ كَفَّارَةُ أَيْمَانِكُمْ إِذَا حَلَفْتُمْ ۚ وَاحْفَظُوا أَيْمَانَكُمْ ۚ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ اللَّهُ لَكُمْ آيَاتِهِ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ}[ المائدة: 89]
{አላህ በመሐላዎቻችሁ ባላሰባችሁት አይዛችሁም፡፡ ግን መሐላዎችን ባሰባችሁት ይይዛችኋል፡፡ ማካካሻውም ቤተሰቦቻችሁን ከምትመግቡት መካከለኛውን ዐስርን ምስኪኖች ማብላት ወይም እነሱን ማልበስ ወይም ባሪያን ነጻ ማውጣት ነው፤ (ከተባሉት አንዱን) ያላገኘም አካል ሦስት ቀኖችን መጾም ነው፤ ይህ በማላችሁ ጊዜ የመሐላዎቻችሁ ማካካሻ ነው፡፡ መሐላዎቻችሁንም ጠብቁ፡፡ እንደዚሁ አላህ ለናንተ አንቀጾችን ያብራራል፡፡ እናንተ ልታመሰግኑ ይከጀላልና፡፡}
✏️በጥሞና ብታደምጡት በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው‼️
https://t.me/Abuhemewiya
👉 የቀደምቶችን ፋና በመከተል አደራህን !
قال الإمام الأوزاعي – رحمه الله –:
« عليك بآثار من سلف وإن رفضك الناس، وإيّاك وآراء الرجال وإن زخرفوها لك بالقول؛ فإن الأمر ينجلي - حين ينجلي - وأنت على طريق مستقيم ».
سير أعلام النبلاء (7/ 120)،
ኢማሙል አውዛዒ እንዲህ ይላሉ :–
" ያለፉትን የሰለፎችን ፋና በመከተል አደራህን ሰው ቢተውህ እንኳን , የሰዎችን አመለካከት ከመከተል ተቆጠብ በንግግር ቢከሽኑት እንኳን , ነገሩ ግልፅ ይሆናል አንተ በቀጥተኛው ጎዳና ላይ ሆነህ " ።
http://t.me/bahruteka
قال الإمام الأوزاعي – رحمه الله –:
« عليك بآثار من سلف وإن رفضك الناس، وإيّاك وآراء الرجال وإن زخرفوها لك بالقول؛ فإن الأمر ينجلي - حين ينجلي - وأنت على طريق مستقيم ».
سير أعلام النبلاء (7/ 120)،
ኢማሙል አውዛዒ እንዲህ ይላሉ :–
" ያለፉትን የሰለፎችን ፋና በመከተል አደራህን ሰው ቢተውህ እንኳን , የሰዎችን አመለካከት ከመከተል ተቆጠብ በንግግር ቢከሽኑት እንኳን , ነገሩ ግልፅ ይሆናል አንተ በቀጥተኛው ጎዳና ላይ ሆነህ " ።
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
✅ የዒባዳ ፍላጎት ሲቀዛቀዝ ወደ ሱና መመለስ
عن عبدالله بن عمرو – رضي الله عنه – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم –
" إِنَّ لِكُلِّ عملٍ شِرَّةً، ولِكُلِّ شِرَّةٍ فترةٌ، فمنْ كان فترتُهُ إلى سنتي فقدِ اهتدى، ومَنْ كانَتْ إِلى غيرِ ذَلِكَ فقدْ هَلَكَ "
أخرجه الإمام أحمد وابن حبان وصححه الألباني
ዐብዱላሂ ኢብኑ ዐምር ባወሩትና ሸይኽ አልባንይ ሶሒሕ ባሉት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል : –
" ለእያንዳንዱ ዒባዳ የራሱ የሆነ የፍላጎት መጨመር ጫፍ አለው ። ለሁሉም የነሻጣ ጫፍ ደግሞ የመቀዛቀዝ ጊዜ አለው ። ስለዚህ የመቀዛቀዣ ጊዜው ወደ እኔ ሱና ያዞረ (ሱናን መያዣ ያደረገ ) ሰው በእርግጥ ተመራቷል ። ከዚህ ውጪ ወደ ሌላ የሄደ ሰው ግን በእርግጥ ጠፍቷል"።

✅ ዒልም በሚሰጥበት ቦታ የመቀማመጥ ትሩፋት !
يقول الشيخ الفوزان – حفظه الله ورعاه –
" فلا يجوز للإنسان أن يتساهل في حضور مجالس العلم، والسعي إليها، لأنه قد يستفيد فائدة تكون سببا لدخول الجنة " .
المنتقى (1/39)
ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ ይላሉ : –
" ሙስሊም ለሆነ ሰው ዒልም የሚሰጥበት ቦታ ከመቀማመጥ ወደዛ ከመሄድ ሊዘናጋ አይቻልለትም ። ምክንያቱም ጀነት ለመግባት ምክንያት የሚሆንለትን ዒልም ሊያገኝ ይችላልና " ።

👉 የብቸኝነትና ጭንቀት ስሜት ሲሰማህ አዛን አድርግ !
قال الشيخ ابن باز – رحمه الله تعالى –
" الآذان يطرد الشيطان ولهذا كان كثير من السلف إذا أحسوا بوحشة أذنوا " .
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –
" አዛን ሸይጧንን ያባርራል ። ከዚህ በመነሳት ብዙ ሰለፎች የብቸኝነትና የጭንቀት ስሜት ሲሰማቸው አዛን ይሉ ነበር "።

👉 ስሞታ ማብዛት !
يقول ابن حجر العسقلاني – رحمه الله –
" كثرة الشكوى تدل على ضعف اليقين، وتشعر بالتسخط للقضاء وتورث شماتة الأعداء" .
فتح الباري ( 10/124)
ኢብኑ ሐጀር የተባለው ዓሊም ሰዎች ችግርና መከራ ሲገጥማቸው ስሞታ ማብዛታቸውን አስመልክቶ የመጡ ሐዲሶችን ሲያብራራ እንዲህ ይላል : –
" ስሞታ ማብዛት በአላህ ላይ ያለ የቂን መድከሙን ያሳያል ። በቀዳእና ቀደር መቆጣትን ያመለክታል ። የጠላት መዘባበቻን ያወርሳል "።

☝️አልሃምዱሊላሂ ዓላ ኩሊ ሃል.....
🍃ማየት የተሳነው ይህን አለም ቢመለከት ይመኛል....
🍃መስማት የተሳነው ድምፅ መስማትን ይመኛል....
🍃ዲዳው መናገር ቢችል ደስታው ወደርየለውም....
🍁እና ታዲያ እኔ አንተ አንቺ ደስተኞች ለመሆን እነዚህ ከበቂ በላይ አይደሉምን?!!
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy

Forwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
- قال الإمام مالك:
" بكى ربيعة يوما بكاء شديدا فقيل له:
أمصيبة نزلت بك؟ فقال:
" لا ! ولكن استفتي من لا علم عنده وظهر في الإسلام أمر عظيم "
الباعث على إنكار البدع لأبي شامة (ص 175) فكيف لو رأى كثرة المفتين بلا علم ولا حلم في عصرنا عبر التواصل الاجتماعي

قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
- قال الإمام مالك: " بكى ربيعة يوما بكاء شديدا فقيل له: أمصيبة نزلت بك؟ فقال: " لا ! ولكن استفتي من لا علم عنده وظهر في الإسلام أمر عظيم " الباعث على إنكار البدع لأبي شامة (ص 175) فكيف لو رأى كثرة المفتين بلا علم ولا حلم في عصرنا عبر التواصل الاجتماعي
ኢማሙ ማሊክ እንዲህ አሉ : –
"ረቢዓ ( የኢማሙ ማሊክ ሸይኽ) በሀይል አለቀሰ ። ሙሲባ ደርሶብህ ነው እንዴ ? ተብሎ ተጠየቀ ! እሱም " አይ ! ነገር ግን የዲን እውቀት የሌለው ሰው ( ፈትዋ) ተጠይቆ በእስልምና ከባድ ነገር ተከሰተ "!
🔹 ሸይኽ ሑሰይንም እንዲህ አለ :– በዘመናችን በማህበራዊ ድህረ ገፅ ( ሚዲያ) ላይ ያለ እውቀትና ያለ ትእግስት (እርጋታ) ፈትዋ የሚሰጡ ሰዎች ብዛት ቢያይ ኖሮ ምን ይል ነበር ?
🔹 እኔም አልኩኝ ያውም ራሳቸው ጠይቀው የተጠየቁ መስለው ፈትዋ የሚሰጡትን ቢያይ ኖሮስ ምን ይል ነበር ?!!!
http://t.me/bahruteka
"ረቢዓ ( የኢማሙ ማሊክ ሸይኽ) በሀይል አለቀሰ ። ሙሲባ ደርሶብህ ነው እንዴ ? ተብሎ ተጠየቀ ! እሱም " አይ ! ነገር ግን የዲን እውቀት የሌለው ሰው ( ፈትዋ) ተጠይቆ በእስልምና ከባድ ነገር ተከሰተ "!
🔹 ሸይኽ ሑሰይንም እንዲህ አለ :– በዘመናችን በማህበራዊ ድህረ ገፅ ( ሚዲያ) ላይ ያለ እውቀትና ያለ ትእግስት (እርጋታ) ፈትዋ የሚሰጡ ሰዎች ብዛት ቢያይ ኖሮ ምን ይል ነበር ?
🔹 እኔም አልኩኝ ያውም ራሳቸው ጠይቀው የተጠየቁ መስለው ፈትዋ የሚሰጡትን ቢያይ ኖሮስ ምን ይል ነበር ?!!!
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
👉 ለአስም ታማሚዮች የመፍትሄ ጥቆማ !
አላህ አንድንም በሽታ አልፈጠረም መድሃኒት ቢፈጥርለት እንጂ ያወቀው ያቀዋል ያላወቀው አያውቀውም ። ሰዎች ከሚፈተኑባቸውና አጅራቸው ከፍ እንዲል ከሚያደርጉ በሽታዎች ውስጥ የአስም በሽታ ይገኝበታል ። ይሄ በሽታ እንደማንኛውም በሽታ ከመድሃኒቱ ጋር ሲገናኝና አላህ ሲፈቅድ ሊድን የሚችል በሽታ ነው ።
ለዛሬ ለዚሁ በሽታ መዳን ሰበብ ከሚሆኑ ነገሮች ውስጥ ሁለቱን ልጠቁማችሁ : –
አንደኛ – የሚከተሉትን አራት ነገሮች አዋሕዶ ጠዋት በባዶ ሆድ መውሰድና ቢያንስ ከሁለት እስከ ሶስት ሰአት ምግብ አለመውሰድ : –
— በተፈጥሮ አስተዳደግ የሚያድግ የሀበሻ ዶሮ አንድ እንቁላል አስኳሉ ( ዘለግላጋ ውሃ መሳይ ፈሳሽ ውስጥ የሚገኘው ቢጫ ወፈር ያለው አካል)
— አንድ የሻይ ማንኪያ ቀላ እስኪል ተቆልቶ የተፈጨ ቀይ ቡና
— አንድ ማንኪያ ማር ቀይ ቢሆን ይመረጣል
— አንድ የሾርባ ማንኪያ እርጎ
እነዚህን አንድ ላይ አዋሕዶና አላውሶ ጠዋት በባዶ ሆድ ከ5 – 10 ቀን መውሰድ ። ይህ ከተደረገ በአላህ ፈቃድ አስሙ ይጠፋል ። እንደየሰውና የአስሙ ሁኔታ ስለሚለያይ ከተጠቀሰው ጊዜ ቀድሞም ጨምሮም ሊጠፋ ስለሚችል እስኪድን መውሰድ ይቻላል ።
ሁለተኛ – የጥቁር አዝሙድ ድቄት በሚከተለው መልኩ መጠቀም : –
— ዱቄቱን በወይራ ዘይት አቅጥኖ ማዋኸድና ውሕዱን ዘይት የሁለቱም በኩል ደረት ቀስ ብሎ እያሹ ጠዋትና ማታ መቀባት ።
— አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙዱን ዘይት በፈላ ውሃ ጨምሮ አማስሎ በቀን ቢያንስ ሁለት ጊዜ መጠጣት ። ይህም አዘውትሮ ከተጠቀሙት በአላህ ፈቃድ አስሙ ይጠፋል ።
ሰበብ ማድረስ ከኛ ነው ፈውሱ ከአላህ ነው ።

👉 የጣሃ ሃሩን ቅዠት !
እንደእስስት ከለራቸውን የሚቀያይሩና ማለያ እየቀያየሩ የሚጫወቱ የአሕባሽ አቀንቃኝ ጉደኞች ስራቸው ይገርማል ። የእናቱን የፊት ቆዳ የተዋሰ የሚመስለው የአሕባሾች ሸይኽ ጣሃ ሃሩን ከፌዴራሉ ጥምር መጅሊስ በተገለለና ከአምሳያዎቹ ጋር ሲሆን እውነተኛ ማንነቱ ይወጣል ። ወደ ጥምሩ መጅሊስ መጥቶ ከነሲሓዎቹ መሪዮች ከነአዩብ ደርባቸውና ኢልያስ አሕመድ እንዲሁም ከነዶ/ር ጀይላን ከነአሕመዲን ጀበልና አቡ በከር አሕመድ ጋር ሲሆን ደግሞ የልብ ወዳጅ መስሎ ይቀርባል ።
ይኸው ግለሰብ ከአምሳያዎቹ ጋር ሆኖ በውስጡ ያለውን ሲያወጣ ወሃብይነት በአለም ላይ እየጠፋ ነው ። እዚህ እኛ ሀገር በዳንዬ አንዬ ሀገር ችግኙን ሊተክል ! ወላሂ አይሆንም እያለ ታዳሚዩን በተክቢራ ካስጮኸ በኋላ ወሃብያን ለማጥፋት የአስር ዳዒዮች ዱዓእ ይበቃል ብሎ ራሱ ዱዓእ ማድረግ ጀምሮ ወሀብዮችን አላህ ያንሳልን በሉ እያለ ቀጥሎ የኛን ጠላት ከሁሉም ጋር አላህ ያጋጨው ፣ ከድንጋዩም ከሞተውም ካለውም ከመንግስትም ጋር አላህ ያጋጨው ይላል ። ድምፁንና ረብሻውን እንዲሁም ወሀብያ ሲጠፋ በምናባቸው እያዩ የሚጮኹ ጉዶችን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ እዩ : –
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1K0m5_a_UYwvLs8_67Pf_XezPhY9C-qbj/view?usp=drivesdk
ለማንኛው ሰለፍዮች ከድንጋይ ጋር እንዳትጋጩ እያያችሁ ሂዱ ! ከሞቱ ሙስሊሞች ጋር እንዳትጋጩ ዱዓእ አድርጉላቸው ! በሕይወት ካሉት ጋር እንዳትጋጩ በፀባይ አናግሯቸው ! ከመንግስት ጋር እንዳትጋጩ ሰላማዊ ሰልፍ አትውጡ እላችኋለሁ ።

✅ ሙስሊም በሁለት አጅሮች መካከል ሆኖ ነው የሚሞተው !
يقول طلق بن حبيب – رحمه الله –
" يموت المسلم بين حسنتين ، حسنة قد قضاها وحسنة ينتظرها، يعني الصلاة "
حلية الأولياء (3/165)
ጠልቅ ኢብኑ ሑበይብ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ሙስሊም በሁለት መልካም ነገሮች መካከል ሆኖ ነው የሚሞተው ። አንደኛው ሰርቶት (አጅሩን በሚጠብቀው) ሁለተኛው ደግሞ ሊሰራው እየጠበቀው ባለው (መልካም ነገር) እሱም ሶላት ነው " ።
http://t.me/bahruteka
يقول طلق بن حبيب – رحمه الله –
" يموت المسلم بين حسنتين ، حسنة قد قضاها وحسنة ينتظرها، يعني الصلاة "
حلية الأولياء (3/165)
ጠልቅ ኢብኑ ሑበይብ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ሙስሊም በሁለት መልካም ነገሮች መካከል ሆኖ ነው የሚሞተው ። አንደኛው ሰርቶት (አጅሩን በሚጠብቀው) ሁለተኛው ደግሞ ሊሰራው እየጠበቀው ባለው (መልካም ነገር) እሱም ሶላት ነው " ።
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
👉 የአላህን ፀጋ ጠላት ማድረግ !
يقول ابن مسعود – رضي الله عنه –
" لا تعادوا نعم الله، قيل له : ومن يعادي نعم الله؟ قال : الذين يحسدون الناس على ما آتاهم الله من فضله " .
تفسير القرطبي (5/251)
ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ – ረዲየላሁ ዐንሁ – እንዲህ ይላል : –
" የአላህን ፀጋ ጠላት አድርጋችሁ አትያዙ ! ማን ነው የአላህን ፀጋ ጠላት የሚያደርገው ተብሎ ተጠየቀ : እሱም እንዲህ አለ : " እነዚያ ሰዎችን አላህ በሰጣቸው ፀጋ የሚመቀኙት ናቸው " ።

Forwarded from أبو عبيدة بحرو تكا
ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ ለማካሄድ ገንዘብ ተዋጥቶ የነበርና የሰላም ስጋት በሚል ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ እንደነበር ይታወቃል ። ይሁን እንጂ ፕሮግራሙ እንዲቀር የተደረገው የአ/አበባና የፌዴራል መጅሊስ በፃፉት ደብዳቤ መሆኑ በወቅቱ ተነግሮን በየደረጃው እንቅስቃሴ ተደርጎ የነበር ሲሆን ሊሳካ ሳይችል የሚሊኒየም አዳራሽ በመልሶ ማልማት ፈርሷል ።
ስለዚህ ከአሁን በኋላ የሚሊኒየም አዳራሽ መቸና ለምን አላማ እንደሚውል ስለማይታወቅ በወቅቱ ከወጡ ወጪዮች የቀረውን ገንዘብ ምን ይሁን የሚለውን አስመልክቶ ሀሳብ ስለሚያስፈልግ ሐሳብ እንዲሰጥበት አቅርበነዋል ።
ነገር ግን ሁሉም ማወቅ ያለበት የሁሉንም ሀሳብ ተፈፃሚ ማድረግ ስለማይቻል በየቦታው ያላችሁ ቤተሰቦች ከመሻኢኾች ጋር ተነጋግራችሁ የሚወከሉ መሻኢኾች ተነጋግረው ቢወስኑ መልካም ነው የሚል ሐሳብ ስላለን ከተመቻችሁ መሻኢኾች የሚነጋገሩበት ግሩፕ ተከፍቶ እንዲነጋገሩ ማድረግ ይቻላልና በዚህ ላይ ሐሳብ ስጥበት ።
ለኛ የሰጣችሁን ውክልና የታሰበውን ፕሮግራም ለማስኬድ ስለነበር በቀሪው ገንዘብ ላይ መወሰን አልቻልንም ። እንደ ሐሳብ ግን መሻኢኾች ተነጋግረው በማይቋረጥ ሶደቃ ላይ ቢውል ጥሩ ነው የሚል እምነት አለን ።
በወቅቱ ከወጡ ወጪዮች ቀሪ 1,748,873.00 ብር አለ ። ዝርዝሩ ለሚዲያ ስለማይመጥን ትተነዋል ።
https://t.me/conference1447

በኮንፈረንሱ ቀሪ ገንዘብ ላይ ሀሣብ መስጫ ግሩፕ
በኢትዮጵያ አህሉ ሱንና ኢስላማዊ ማህበር አዘጋጅነት ጥቅምት 03/2016 በመዲናችን አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ የነበረው ታላቁ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ ሀሳብ መስጫ ገፅ ነው።
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ ለማካሄድ ገንዘብ ተዋጥቶ የነበርና የሰላም ስጋት በሚል ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ እንደነበር ይታወቃል ። ይሁን እንጂ ፕሮግራሙ እንዲቀር የተደረገው የአ/አበባና የፌዴራል መጅሊስ በፃፉት ደብዳቤ መሆኑ በወቅቱ ተነግሮን በየደረጃው እንቅስቃሴ ተደርጎ የነበር ሲሆን ሊሳካ ሳይችል የሚሊኒየም አዳራሽ በመልሶ ማልማት ፈርሷል ። ስለዚህ ከአሁን…
በተቻለ መጠን ቶሎ ሼር ተደርጎ ውሳኔ እንዲያገኝ ቢደረግ ጥሩ ነው ።