Forwarded from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ልዩ የመውሊድ ስጦታ ለአስተዋዮች!!
—————
ለመውሊድ ስጦታ መሰጣጠት ባይፈቀድም! እንዲህ ያለው ስጦታ ግን ስለሚፈቀድ ይህ ልዩ የመውሊድ ስጦታይ ነው።
በትግስት አንብባችሁ ለሌሎችም #Share_ሼር በማድረግ አሰራጩት።
መውሊድ እንዲከበር የሚተጉ የጥመት ቡድኖችና የሙስሊሙ ጠላቶች "ለነቢዩ ﷺ ውዴታና ፍቅር ስላለን ነው ምናከበረው፣ የሚቃወሙን ሰዎች ደግሞ ለነቢዩ ﷺ ውዴታ ስለሌላቸው ነው" እያሉ ስለ ዲኑ በቂ እውቀት የሌለውን ሙስሊሙን ህብረተሰብ ያሞኛሉ።
የትኛው የነቢዩ ﷺ ፍቅርና ውዴታ ነው ያላችሁ?!
የነቢዩ ﷺ ፍቅርና ውዴታ መለኪያው ምንድነው?!
እናንተ ለነቢዩ ﷺ ውዴታ መለኪያ ያደረጋችሁት መውሊድን ነው። መውሊድን ደግሞ ነቢዩ ﷺ አያውቁትም! አይወዱትም!!። ምክንያቱም በዲናችን የሌለ አዲስ መጤ ነገር ነው!፣ ነቢዩ ﷺ ደግሞ በየ ሳምንት ጁምዓ ኹጥባቸው "አደራ በዲን ላይ አዲስ መጤ ነገርን ተጠንቀቁ!፣ አዲስ መጤ ነገር ሁሉ ጥመት ነው" ይሉ ነበር። ስለዚህ መውሊድ መጤ ነገር ስለሆነ አይወዱትም ማለት ነው።
ያውም በመውሊድ ቀን የሚባሉ ስንኞች የተለያዩ ድንበር ያለፉና ሺርክ የተሞላባቸው ናቸው።
ታዲያ አንተ የነቢዩን ﷺ ትእዛዝ በመቃረን ነው እንዴ ውዴታቸውን ምትገልፀው??
እንደሚታወቀው ደግሞ የሚወዱትን ሰው ይታዘዙታል እንጂ አያምፁትም!!፣ ሚያስከፋውን ነገር ይጠነቀቁለታል እንጂ ሚያስከፋው ነገር ለመተግበር ፈፅሞ አይታሰብም!!።
ምን ይህ ብቻ ከሚወደድ ነገር ሁሉ ኣቻ የሌለው ተወዳጁን አላህን እንኳን እንወዳለን ብለን ብንሞግት አላህ ነቢዩን ﷺ በትክክል እንድንከተል መስፈርት አድርጎብናል፣ እንዲህ በማለትም አዞናል:-
﴿قُل إِن كُنتُم تُحِبّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعوني يُحبِبكُمُ اللَّهُ وَيَغفِر لَكُم ذُنوبَكُم وَاللَّهُ غَفورٌ رَحيمٌ﴾ آل عمران ٣١
“አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ #ተከተሉኝ (በላቸው)፣ አላህ ይወዳችኋልና። ኃጢያቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና። አላህ መሃሪ አዛኝ ነው።” ኣል ዒምራን 31
በትክክል አላህን እና ነቢዩን ﷺ የምንወድ ከሆነ በየትኛውም አቅጣጫ ከሚፈልጉት መንገድ ውጪ እየተጓዙ እወዳቸዋለሁ ማለት የማይታሰብ ነው!። ገጣሚው እንዲህ ይላል:-
تعصى الإله وأنت تدعي حبه هذا محال في القياس بديع
"አምላክህን ታምፃለህ፣ ነገር ግን እንደምትወደው ትሞግታለህ። ይህ ፈፅሞ የማይታሰብና አዲስ ፈጠራ የሆነ ልኬት (ቂያስ) ነው።"
አንድ ሰው ፈጣሪውን እና ከፈጣሪው ዘንድ የተላከለትን ታላቁን መልእክተኛ ﷺ ቀርቶ፣ በጣም የሚወደውን ጓደኛውን እንኳን እየተቃረነውና ከርሱ ሀሳብ ተቃራኒ በሆነ መንገድ እየሄድ እወደዋለሁ አይልም።
በተለይ ያ! ጓደኛው "እነዚህን ነገሮች አትዳፈርቢኝ" ብሎ በተለየ መልኩ ቀይ ያሰመረበት ነገር ካለና ያንን ነገር ያለ ፈቃዱ ሚነካካና ከርሱ ሀሳብ ተቃራኒ ሆኖ እየተጓዘ እወድሃለሁ ቢለው፣ ጓደኛው የሚረዳው እያፌዘበት መሆኑን እንጂ ፈፅሞ እንደሚወደው አይደለም!።
ነቢዩ ﷺ ዒርባድ ኢብን ሳሪያ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ባስተላለፈው ሀዲስ እንዲህ በማለት በዲን ላይ አዲስ ነገር ከመፍጠር (ከመጨመር) እንድንጠነቀቅ አሳስበውናል:-
«وإيَّاكم ومُحْدَثاتِ الأُمورِ، فإنَّ كلَّ مُحْدَثةٍ بِدْعةٌ، وإنَّ كلَّ بِدْعةٍ ضَلالةٌ»
“አደራችሁን (በዲን ላይ) አዳዲስ ነገሮችን (ከመጨመር) ተጠንቀቁ!! ሁሉም (በዲን ላይ አዲስ መጤ) ፈጠራ ነው፣ ፈጠራ ነገር ሁሉም ጥመት ነው።” [ኢማሙ አሕመድ በሙስነዳቸው የዘገቡት ሲሆን ሀዲሱም ሶሂህ ነው።]
አላህን በትክክል የምትወድ ከሆነ አላህ ዲኑን ሙሉ አድርጌዋለሁ ብሏልና ስሜትህን በመከተል አዲስ ነገር ካልጨመርኩ ማለትህን ትተህ ሙሉ በሆነው ዲን ውስጥ ያለውን ነገር ተግብር።
{اليَومَ أَكمَلتُ لَكُم دينَكُم}
“የዛሬ ቀን ሀይማኖታችሁን ሙሉ አደረግኩላችሁ።” አልማኢዳ 3
አዎ! ዲኑ ሙሉ ነው!! አንተ ጎበዝ ከሆንክ ሙሉ በሆነው ዲን ውስጥ ያለውን የታዘዝከውንና ሱንና የሆነውን ብቻ ተግብር። ትክክለኛ ውዴታ የሚገኘውም የሚወዱትን አካል ትእዛዝ በማክበር ነውና!።
በትክክል አላህን እና መልእክተኛውን ﷺ የምትወድ ከሆነ በዲኑ የሌለን አዲስ ነገር መፍጠር ትተህ ያዘዙህን ታዘዝ፣ ከከለከሉህ ነገር ሁሉ ተቆጠብ!።
እስቲ ልጠይቅህ/ሽ?
① » መውሊድ ከዲኑ ከነበረ ለምን እንደ 2ቱ ዒዶች በቁርኣንና በሀዲስ እንዴት መከበር እንዳለበት በዝርዝር አልመጣም??
② » በመልካም ነገር ሶሃቦችን ከማነሳሳታቸው በፊት ቀድመው ለራሳቸው የሚተገብሩት ታላቁ ነቢይ ﷺ መውሊድን አክብረውታልን??
③ » አንተ ቢድዓ በሆነው መውሊድ ላይ እንደምትነቃቃው ለምን ሌሎች ግዴታ በሆኑ ዒባዳዎች ላይ አትነቃቃም (አትነሽጥም) ??
④ » ነቢዩን ﷺ ኮቴ በኮቴ እየተከታተሉ የሸኑበት ቦታ ሳይቀራቸው፣ ሽንታቸውን በሸኑበት ቦታ የሚሸኑ የነበሩት ብርቅዬ ሶሃቦች መውሊድን አክብረውታል??
⑤ » አንተ/አንቺ ለነቢዩ ﷺ ሱንና ከሶሃቦችና ከተከታዮቻቸው (ታቢዒዮች) የበለጠ ተቆርቋሪ ናችሁ??
⑥ » በዲኑ ላይ አዲስ ነገር በቁርኣንም በትክክለኛ (ሶሂህ) ሀዲስም የሌለን ነገር ለመጨመር ከመናፈቅህ በፊት፣ ቁርኣን እና ሀዲስ ውስጥ ያለውን ጨርሰህ ተግብረሃል??
» ነቢዩ ﷺ ልብሳቸውን ያሳጥሩ ነበር አሳጥረሃል?
» ነቢዩ ﷺ ፂማቸውን ያሳድጉ ነበር አሳድገሃል?
» የነቢዩ ﷺ እጅ ባእድ የሆነችን ሴት ጨብጣ አታውቅም አንተ ሴት መጨበጥ ትተሃል?
» ነቢዩ ﷺ የሌሊት ሶላትን እግራቸው እስኪሰነጣጠቅ ይሰግዱ ነበር፣ አንተስ እየሰግድከ ነው? እንደው የለይሉ ሶላት ቢቀር ዊትሯን ትሰግዳታለህ? ውትሯም ባትኖር እንዳው በጊዜ ተነስተህ የሱብሂ ሶላትን በጀመዓ ትሰግዳለህ?
» ነቢዩ ﷺ የምርጥ ስነ-ምግባር ባለቤት ነበሩ፣ አንተስ ስነ-ምግባርህ ምንና ማንን ይመስላል?
» እንደምትለው እውነት የነቢዩ ﷺ ውዴታ ካሰመጠህ የአውሮፓ ተጫዋቾችን እና ዘፋኞችን፣የፊልም አክተሮችን ባህሪ እርግፍ አድርገህ ትተህ የነቢዩን ﷺ ስነ-ምግባር ለምን አትከተልም??
ይህን ማድረግ ሳትችል ነቢዩ ﷺ ካዘዙበት መንገድ ውጪ፣ ነቢዩን ﷺ እወዳለሁ ማለትህ የለየልህ ተወዳዳሪ የሌለህ ነገ ከሞት በኋላ ተቀስቅሰህ አላህ ፊት እርቃንህ መቆምህን የዘነጋህ በስሜት ምትነዳ ግልብ ውሸታም ነህ!!!
እህቴ ሆይ! እስቲ ልጠይቅሽ? በአላህ ይሁንብሽ! ለኔ ባትመልሺልኝም ቆም ብለሽ አስተውለሽ ጥያቄውን ለራስሽ መልሺው። ከላይም ከታችም ያለው ጥያቄ አንቺንም ይመለከታል!! ግን ተጨማሪ በሴትነትሽ የተወሰኑ ጥያቄዎችን ልጨምርልሽ ወደድኩ…
» መውሊድ ማከብረው ለነቢዩ ﷺ ውዴታ መግለጫ ነው ካልሽ ነቢዩ ﷺ በሚጠሉት በቢድዓ መንገድ ነው ምትገልጪላቸው እንዴ?
ከልብሽ አስተውይ! አንቺን ባልሽ እወድሻለሁ እያለሽ አንቺ በእጅጉ የምትጠይውን ነገር እያወቀ ሚሰራ ከሆነ እውነትም ይወደኛል ብለሽ ታምኚዋለሽ?!
» ወይስ የነቢዩን ﷺ ውዴታ ምትገልጪበት ሱናቸውን ሁሉ ጨርሰሽ ተግብረሽ ጭማሪ አስፈልጎሽ በመውሊድ ውዴታቸውን ለመግለፅ ነው የተነሳሽው?!
» ቆይ ግን አንቺ ነቢዩን ﷺ ከተወዳጁ የጓደኛቸው የአቢበክር ልጅና ሚስታቸው ከሆነችው ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) የበለጠ ትወጂያቸዋለሽ?!

Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
ኪታቡ_ተውሒድ_كتاب_التوحيد.apk
267.7 MB
📱#ሙሉ_ደርስ_በApplication
=========>
ሙሉ ደርስ በድምፅ ያለኔት
📔የኪታቡ ስም
ኪታቡ አት-ተውሒድ
📝 የሸይኽ ሙሀመድ ብኑ አብደል ወሃብ
📝كتاب التوحيد للشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
📚ሙሉ ደርስ ሰፋ ካለ ማብራሪያ ጋር
🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!
✅ በ application ሳይዘጋጅ ቀጥታ ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
◾️ከክፍል 01 እስከ 63
➴➴➘➴➴➘➴➴➘➴➴➘
https://t.me/bahirutekadurus/363
ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!
🟠〰〰〰〰〰
#share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!

እነዚህ_ናቸው_ኢኽዋኖች_ሙሐደራ.apk
39 MB
#እነዚህ_ናቸው_ኢኽዋኖች_ሙሐደራ.apk
📱#ሙሉ_ሙሐደራ_በApplication
=========>
ሙሉ ሙሐደራ በድምፅ ያለኔት
ከክፍል አንድ እስከ ሰባት
🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!
#share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!
https://t.me/bahruteka/3041
የኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አፕሊኬሽኖች እንደሚከተለው በቀላሉ ያገኟቸዋል።
➘➘➘➘➘
📖 አቂደቱል ዋሲጥያ
ሙሉ ደርስ (Application) በድምፅ ያለኔት
⬇️⬇️⬇️↙️↙️↙️
https://t.me/bahirutekadurus/297
📖 ረውደቱል አንዋር ሙሉ የረሱላችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የሕይወት ታሪክ የሚዳስስ የቂርአት ደርስ ያለኔት #በአፕልኬሽን
⬇️⬇️⬇️↙️↙️↙️
https://t.me/bahirutekadurus/277
📖 ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ
#ሙሉ_ደርስ
Application #ያለኔት
➘➘➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/299
📃 የሰላሰቱል ኡሱል
#ሙሉ_ደርስ
Application #ያለኔት
➘➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/445
📔የኪታቡ አት-ተውሒድ
#ሙሉ_ደርስ
Application #ያለኔት
➘➘➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/445
♻️ ጉራጊኛ ሙሐዶራዎች ስብስቦችን የያዘ #አፕልኬሽን
➘➘➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/360

👇
ታላቅ የኮርስ ዝግጅት በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
እነሆ በአላህ ፈቃድ የፊታችን ማክሰኞ ሚያዚያ 24 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እስከ እለተ እሁድ ሚያዚያ 29 ድረስ የሚቆይ በመርከዙ የመክፈቻ ኮርስ መዘጋጀቱን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን
➥ ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው
1, አል ዐቂደቱ ሶሂሃ… የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ባዝ
2, ኩን ሠለፊየን… የሸይኽ ሳሊም አስ-ሱሀይሚ ሲሆኑ
ኪታቦቹም እዛው መርከዙ ላይ በሺያጭ ይገኛሉ
➣ ኮርስ ሰጪው ማነው?
ኪታቦቹ በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) ይተነተናሉ!
🕰 ሰዓት:- ከዐሱር ሶላት በኋላ ጀምሮ እስከ ዒሻእ ሶላት እንዲሁም
ከፈጅር (ሱብሂ) ሶላት በኋላ እስከ ጠዋቱ 2:00 ሰዓት
ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ አለምባንክ አደባባይ አካባቢ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊትለፊት ትንሽ ገባ እንዳሉ ያገኙታል
✍🏻ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ጊዜው አጭር በመሆኑ ለሁሉም እንዲዳረስ #Share_ሼር ማድርጎን አይዘንጉ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa

عيسى_عليه_السلام_في_ميزان_الإسلام_جديد_1.pdf
1 MB
⤵️⤵️
አዲስ PDf
ተሻሽሎ የቀረበ
عيسى عليه السلام في ميزان الإسلام
ዒሳ (እየሱስ) - ዐለይሂሰላም- በኢስላም ሚዛን
بقلم الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله السلطي الإثيوبي نازل مكة المكرمة حفظه الله
✍🏻አዘጋጅ:- የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ እና በቅርብ ወደ አኼራ የሄዱት የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም ተማሪ በሆነው በሸይኽ ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ
https://t.me/Menhaj_Alwadih
(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት)
👉 ይህ ኪታብ ከዚህ በፊት በወንድማችን ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን (ሀፊዘሁላህ) ተቀርቶ በተከታታይ ሲቀርብ የነበረ ሲሆን
https://t.me/shakirsultan/1331
ከዛ በኋላ ሸይኹ በድጋሚ አሻሽለው በ pdf አቅርበውታል
በአላህ ፈቃድ ወደፊትም በአማርኛ ተተርጉሞ ይቀርባል
#Share_ሼር ይደረግ

Forwarded from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
📢አስደሳች ዜና
ልዩ የኮርስ ዝግጅት
🗓 ከዛሬ ቀን ሐምሌ 11 እለተ ማክሰኞ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት
🕰 ከመግሪብ ጀምሮ…
በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)
ኮርስ የሚሰጥበት ኪታብ
عيسى ـ عليه السلام ـ في ميزان الإسلام
الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ያዘጋጁት
ዒሳ (ኢየሱስ) - ዐለይሂሰላም- በኢስላም ሚዛን የሚለው ኪታብ ነው
📢በፍጥነት ይሰራጭ፣ በስልክም ተደዋውላችሁ ላልደረሰው በማድረስ በጊዜ እንገኝ #Share_ሼር ይደረግ
ማሳሰቢያ:-
ኪታቡ እዚያው መርከዝ ይገኛል
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ አደባባይ አካባቢ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊትለፊት ከዱና ዳቦ ጀርባ 2ኛው ቂያስ ላይ ያገኙታል
Tel:+251920908031
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444

ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው
مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

🗓 ከቀን ሐምሌ 20 እለተ ሀሙስ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት
🕰 ከመግሪብ ጀምሮ…
በወንድማችን ዑስታዝ ሻኪር ሱልጣን(ሀፊዘሁላህ)
ኮርስ የሚሰጥበት ኪታብ
الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ያዘጋጁት መዳሂሉል ሸይጧን
የሚለው ኪታብ ነው
📢በፍጥነት ይሰራጭ፣ በስልክም ተደዋውላችሁ ላልደረሰው በማድረስ በጊዜ እንገኝ #Share_ሼር ይደረግ
ማሳሰቢያ:-
ኪታቡ እዚያው መስጅድ ይገኛል
አድራሻ:-
🕌 ቦታው፦ ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ
#ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና
🔎 ለተጨማሪ መረጃ
የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድ አቅጣጫ (location map) በካርታ ለማየት/ለማወቅ የሚያስችል ሊንክ ነው።
ተጫኑት -ባረከላሁፊኩም-
👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/Xy9umwAkJsLpkiYF7
📲 ለበለጠ መረጃ፦
Tel:
0911117603 አንዋር አብዶ
0927096517 ሻፊ ዐሊዩ
وبــلله التــــــوفــيق والســــلام عليـــكم ورحــــمةالله وبــــركاتـــه
የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ ጀማዕ የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/butajira_akababi

Forwarded from የቡታጅራና አካባቢው የሠለፊዮች ጀመዓ (የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ ጀማዕ) ገተማ, ቡታጅራ (Anwar Abdo)
በዕለቱም ማለትም የዳዕዋው ፕሮግራም በነስራላህ መስጅድ እንደተጠናቀቀ በተጨማሪም ተቋርጦ የነበርው ኮርስ በቀን 14/12/15 ዓ/ል
🕰 ከአሱር ሶላት እሰከ ኢሻ ሰላት ድረስ
በወንድማችን ዑስታዝ ሻኪር ሱልጣን(ሀፊዘሁላህ) ይሠጣል።
ኮርስ የሚሰጥበት ኪታብ
الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ያዘጋጁት
መዳሂሉል ሸይጧን

ተቋርጦ የነበርው ኮርስ በቀን 28/12/15 ዓ/ል ይቀጥላል። የመጨረሻ ዙር ነው
🕰 ከአሱር ሶላት እሰከ ኢሻ ሰላት ድረስ
በወንድማችን ዑስታዝ ሻኪር ሱልጣን(ሀፊዘሁላህ) ይሠጣል።
ኮርስ የሚሰጥበት ኪታብ
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ያዘጋጁት
መዳሂሉል ሸይጧን
የሚለው ኪታብ ነው።
📢በፍጥነት ይሰራጭ፣ በስልክም ተደዋውላችሁ ላልደረሰው በማድረስ በጊዜ እንገኝ #Share_ሼር ይደረግ
አድራሻ:-
🕌 ቦታው፦ ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ
#ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና
🔎 ለተጨማሪ መረጃ
የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድ አቅጣጫ (location map) በካርታ ለማየት/ለማወቅ የሚያስችል ሊንክ ነው።
ተጫኑት -ባረከላሁፊኩም-
https://maps.app.goo.gl/Xy9umwAkJsLpkiYF7
📲 ለበለጠ መረጃ፦
Tel:
0911117603 አንዋር አብዶ
0927096517 ሻፊ ዐሊዩ
وبــلله التــــــوفــيق والســــلام عليـــكم ورحــــمةالله وبــــركاتـــه
የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ ጀማዕ የቴሌግራም ቻናል join በማድረግ ይቀላቀሉ።

Forwarded from የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻናል
🎤ታላቅ የምስራች በቀጥታ ስርጭት (#Livestream) ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም
======//======
✅ በሀላባና አከባቢዋ ሰለፍዮች ቻናል ላይ
↪️@Halaba_Ahles_suna
➡️ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የነሲሓ ፕሮግራም ይጠብቃችኋል
🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን፦
➴➷➘
ውዱ ኡስታዛችን ባሃሩ ተካ〖አቡ ዑበይዳ〗〖ሀፊዘሁሏህ〗
ርዕስ ፦
نصيحة سلفية نحو البدع والفتنة
🗓 ነገ ጁመዓ በቀን 05/04/16 E.C. ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (🟣ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል።
♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ።
👇👇#Join
https://t.me/Halaba_Ahles_suna
🌐 #Share በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !!

Forwarded from Ethio-Universities Salafi Community(EUSaCo)
🎆 አዲስ የተጀመረ የትምህርት ፕሮግራም🎇
በ ኢዩሰኮ እየተዘጋጀ ወደ እናንተ የሚደርሰው ሳምንታዊው አንገብጋቢ ትምህርት ዛሬም ቀጥሏል🔥
🎯 የሚሰጡት ትምህርቶች
📚 صفة صلاة النبي صلى الله عَلَيْهِ وَآلِهِ وَسَلَّم
✍ تأليف : محمد ناصر الدين الألباني(رحمه الله)
📖 የኪታቡ pdf 👇👇
t.me/EUSaCochannel/176
📚حائية الإِمَامِ ابْنِ أَبِي دَاوُدَ فِي السُّنَّة
📖የኪታቡ pdf 👇👇
t.me/EUSaCochannel/177
🎤 በአቡ ሀመዊያህ ሸምሱ
ጉልታ(ሀፊዘሁሏህ)
📅 ዘወትር ጁምዓና ቅዳሜ
⏰ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ(በኢትዮ.)
🕌 በ online የሚሰጥ ይሆናል‼️
ለመቀላቀል👇
https://t.me/EUSaCochannel?livestream
t.me/EUSaCochannel
#Share #ሼር #EUSaCo #ኢዩሰኮ

Ethio-Universities Salafi Community(EUSaCo)
የነቢዩ (ﷺ) ሰላት አሰጋገድ!
Forwarded from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
👉 ልዩ ቆይታ ከሸይኻችን ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) ጋር
------------> #Share_ሼር
⏱ዛሬ እለተ ሐሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🕌በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
------------> #Share_ሼር
⏱ዛሬ እለተ ሐሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🕌በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
Forwarded from AAU-Salafi Students Jemea
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዲስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ!!
በቅድሚያ ከብዙ ውጣ ውረድና ልፋት በኋላ ዩንቨርሲቲያችንን የመቀላቀል እድል ላጎናጸፋችሁ ፈጣሪያችን አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው!!! እናንተንም ለዚህ እድል በመብቃታችሁ በግቢያችን ጀመዓ ስም እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ለማስተላለፍ እንወዳለን።
"ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6/2017 ዓ.ም በየተመደባችሁበት ካምፓስ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ" ሲል ግቢያችን ማሳወቁን ልብ ይሏል፡፡ የግቢያችን ሰለፊይ ተማሪዎች ጀመዓም የእናንተን መምጣት በጉጉት እየተጠባበቅን መሆኑን ከወዲሁ ስናበስራችሁ ከፍ ባለ ውዴታ ነው‼️
☎️ማንኛውም ጥያቄና እገዛን ስትሹ ከታች በተዘረዘሩት የወንድሞቻችሁ አድራሻ ብትደውሉልን በኢስላማዊ ትህትና እናስተናግዳችኋለን።
🎯 ዋናው(Main) እና FBE Campus ለተመደባችሁ 👇
ሙባረክ ጀማል ➡️ 0901603279
ሙጂብ ሱልጣን ➡️ +251955290888
🎯 5 Kilo Campus 👇
ቢላል ሽኩር ➡️ 0937733724
🎯 4 kilo Campus 👇
ዐብዱ-ረሂም ሸምሱ ➡️ +251939690360
♻️ የትኛውም Campus የተመደባችሁ እህቶች 👉 ፈተሀዲን ነጋሽ-[0986955964] ጋር በመደወል ሴት የጀመዓ አስተባባሪዎችን ማግኘት ትችላላችሁ‼️
💄 ግቢያችን ላይ የተለያዩ የጥመት አንጃዎች ስላሉ ጥንቃቄ አይለያችሁ ሲል ጀመዓችን አደራ ይላል‼️
አላህ በሰላም ያገናኘን!!!
~~~
✍ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች ጀመዓ
🖥 በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
t.me/aaussj
t.me/aaussjgroup
#Share #ሼር # aaussj #salafi
Telegram
AAU-Salafi Students Jemea
ይህ ይፋዊ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ-ሰለፊይ ተማሪዎች "Telegram-Channel" ሲሆን በአላህም እገዛ የቁርዓንና ሀዲስን አስተምህሮ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ለግቢያችን ብሎም ለመላው ማህበረሰብ የሚተላለፍበት ይሆናል።
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡" አት-ተውባህ:119
ሀሳብ፣አስተያየት እና ዕርምት👇 ያድርሱን!
@aaussjfeedback_bot
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡" አት-ተውባህ:119
ሀሳብ፣አስተያየት እና ዕርምት👇 ያድርሱን!
@aaussjfeedback_bot
Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَـَــــيـــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــ اللَّهِ وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاته
ከዚህ በታችህ የተዘረዘሩት በኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናል፣ግሩፕ ናቸው።
እናንተም ለሁሉም አዲስ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ሙስሊም ወንድም እህቶች ተደራሽ ይሆን ዘንድ በቻላችሁት #share ለማድረግ ሞክሩ።
«««ባረከሏሁ ፊኩም »»»
❶
❸
➑
➊❷ አጠቃላይ የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ቻናል(EUSaCo)
👇👇👇
🔗 https://t.me/EUSaCochannel

ስለሆነም አዲስ ገቢ ፍሬሽ(#Fresh) እንዲሁም ሪሚድያል(#Remedial) ተማሪዎች መግቢያቸው ስለተቃረበ ነባር የዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች እነርሱን ለመቀበል ዝግታቸውን ገልጸዋል!
እናንተም ለሁሉም አዲስ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ሙስሊም ወንድም እህቶች ተደራሽ ይሆን ዘንድ በቻላችሁት #share ለማድረግ ሞክሩ።
«««ባረከሏሁ ፊኩም »»»
❶
ወደ #ባህር_ዳር university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❷
👇👇👇
t.me/BDU_Selefiyah_Students/4932
ወደ #ወሎ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች
👇👇👇
🔗 t.me/Wollo_un_selefiy_stud/17748
❸
ወደ #ወልቂጤ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❹
👇👇👇
https://t.me/welkiteunver/50085
ወደ #ዋቸሞ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❺
👇👇👇
🔗 https://t.me/WCUMSJ2015/3162
ወደ #ወልድያ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❻
👇👇👇
🔗 t.me/weldiaselefyistudent/814
ወደ #ሀዋሳ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❼
👇👇👇
🔗 t.me/hutemariwochchannel/1587
ወደ #ጎንደር university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች
👇👇👇
https://t.me/UOGselefeya
➑
ወደ #ወራቤ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች➒
(ጥሪያቸውን ጠብቁ...)
👇👇👇
t.me/wru_selefy_official_chanel
ወደ #አርባ_ምንጭ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች❿
(ጥሪያቸውን ጠብቁ...)
👇👇👇
t.me/Amusalafistudents/1238
ወደ #ሰመራ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች➊➊
👇👇👇
t.me/semera_uni_selfiy_stud/65
የአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪወች
ቻናል
👇👇👇
🔗 https://t.me/aaussj