ምስጋና ለለውጥ መሪዎቻችን!
የሚጨበጥ ራዕይ በሰነቁ፣ ነገን ለትውልዱ የተሻለ ለማድረግ ሌት ተቀን በሚሰሩ ባለብሩህ አዕምሮ ወጣቶች ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት ተመሰረተ፤ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር፡፡ ዛሬ እነዚህን መልካም አሳቢ፤ የድርጅታችንን መስራቾች በልዩ ሁኔታ የምናመሰግንበት ቀን ነው፡፡
ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለጸጋ ትውልድ በመፍጠር በአገር ወስጥ ግምባር ቀደም የቀጥታ ሽያጭ መሆን የሚቻልበትን ምህዳር የፈጠሩ፤ በይቻላል መንፈስ ጀምረው ችለው ያሳዩ የድርጅታችን መስራቾች ከጊዜ ጋር እየተዋጀ በዘለቀ ድል ታጅበው አምስት ዓመታት አስቆጥረዋል፡፡ ከእነሱ ጋር ስኬታቸውን ማጣጣም የቻሉ እልፍ ባለራዕይ ትውልዶች ተፈጥረዋል፡፡
በተለወጠ አስተሳሰብ የተለወጠ ትውልድ ለመፍጠር መልካም ስብዕና በተላበሱ፣ በእውቀትና በቴክኖሎጂ የዳበረ እውቀት ባላቸው ግለሰቦች አገልግሎት በመስጠት ብሬክስሩ ወርቃማ አምስት ዓመታትን በስኬት እንዲታጀብ ያደረጉ የድርጅታችን መስራቾች ራዕያችሁ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል፡፡
ፍቅር፣ ትጋት፣ ቅንነት፣ ታማኝነት፣ አገልጋይነት፣ ለሌሎች አርዓያ መሆንን አሳይተዋል፡፡ ትውልዱ ነገን በብሩህ እንዲመለከት ላደረጉ የለውጥ መሪዎች እና ሞተሮች ከፍ ያለ ክብር እና ምስጋና እናቀርባለን፡፡
#ThankfulThursday
#Gratitude
#PersonalDevelopment
#Transformation
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤67👍13🤩7🔥5🎉2😱1😢1
በቅርብ ቀን/Coming soon
📍የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል በቅዳሜ እና እሁድ/Weekend/ ፕሮግራም ለሶስት ተከታታይ ሳምንታት ቅዳሜ እና እሁድ ለግማሽ ቀን/ ጠዋት 2:00-7:00/ በቦሌ የስልጠና ቅርንጫፍ
📍የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ለአንድ ወር በሳምንት ለሶስት ቀናት በቦሌ የስልጠና ቅርንጫፍ
📍የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል በማታው ፕሮግራም Extension Class (11:30-2:00) በሳምንት ለሶስት ቀናት በሰንጋተራ የስልጠና ቅርንጫፋችን በቅርቡ የምንሰጥ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።

❤40👍15🔥12🤩8🎉7
👥New NTB
Dear Makida Nuredin Bashir, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

❤232🎉66👍32🔥28😱17🤩15😁6
ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 4!
በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የተከበረው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 4 በዩቲዩብ ቻናላችን ሰኞ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ ይለቀቃል።
ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!
👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c
BIG BUSINESS SHOW (BBS) PART 4!
The highly anticipated Part 4 of our Big Business Show(BBS) , which was brilliantly celebrated on September 21, 2025 , premieres on our YouTube channel Monday at 12:00 LT!
Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

❤25🎉21👍10🤩4
የግብር አዋጅ ማብራሪያና ገለፃ!
የኔትወርክ ዳይሬክቶሬት ክፍል ከተለያዩ የገጽታ ገንቢዎች በተደጋጋሚ ስለሚነሳው አዲሱ የቫት (VAT) እና የቲኦቲ (TOT) ግብር አዋጅ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ዝግጅት አድርጓል!
ስለሆነም፣ የማያሻማ ማብራሪያ ለማግኘት ቅዳሜ ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በኤጂ ግሬስ (AG Grace) በመገኘት የብሬክስሩ የህግ ክፍል ባለሙያዎች ዝርዝር ገለፃና ማብራሪያ ስለሚሰጡ፣ TT እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ገጽታ ገንቢዎች በአካል ተገኝታችሁ ይህንን ወሳኝ ገለፃ እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳስባለን።

👍41❤40🤩6🔥5😁4🎉4
የግብር አዋጅ ገለፃ በስኬት ተጠናቀቀ!
በዛሬው ዕለት፣ በድርጅታችን የህግ ክፍል ባለሙያዎች አዘጋጅነት፣ TT እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ገጽታ ገንቢዎች ልዩ የግብር አዋጅ ገለፃ ተሰጥቷል።
በኤጂ ግሬስ ቅርንጫፍ ቢሯችን በተካሄደው በዚህ ስልጠና ላይ፣ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲያስነሱ የነበሩት አዲሱ የቫት (VAT) እና የቲኦቲ (TOT) ግብር አዋጆች ላይ ዝርዝር ማብራሪያ ተሰጥቷል።
ተሳታፊዎችም በቂ ግንዛቤ አግኝተው የነበሯቸውን ጥያቄዎች በማንሳት ከድርጅታች የህግ ክፍል እና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል እንዲሁም ከህግ አማካሪዎቻችን በቂ የሆነ ማብራሪያ በማግኘት ገለፃው በስኬት ተጠናቋል!
ማሳሰቢያ
ውድ ገፅታ ገንቢዎቻችን ከእናንተ በሚመጡልን ጥያቄዎች መሰረት ለጥያቄዎቻችው በቂ የሆነ ማብራሪያ ለመስጠት ድርጅታችን የተለያዩ መድረኮችን ያዘጋጃል ፤በመድረኩ ላይም በመገኘት በቂ የሆነ ማብራሪያ እና መልስ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በምናዘጋጃቸው ማንኛውንም የስልጠና እና የገለፃ መድረክ ላይ በመገኘት የበኩላችሁን እንድትወጡ እያሳሰብን፣ አዲሱን የገቢ ግብር አዋጅ ፣የቫት አዋጅ ፣የቫት መመሪያ እና የገቢዎች የአሰራር ስነስርዓት ሰነድ እንድታነቡ እናሳስባለን ።

❤77👍15🎉13🤩4🔥2
ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 4!
በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የተከበረው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 4 በዩቲዩብ ቻናላችን ዛሬ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ ይለቀቃል።
ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!
👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c
BIG BUSINESS SHOW (BBS) PART 4!
The highly anticipated Part 4 of our Big Business Show(BBS) , which was brilliantly celebrated on September 21, 2025 , premieres on our YouTube channel Today at 12:00 LT!

❤19🎉18🤩5