Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ለMT እና TT ደረጃ ገጽታ ገንቢዎቻችን፤

ድርጅታችን የሁለተኛ ሳምንት አስደናቂ ሥልጠና መርሃ ግብሩን ዛሬ በታላቅ ድምቀት ይዞ ቀርቧል።

የድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ፣ ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ፣ የሁለተኛ ሳምንት ስልጠና " RECRUITMENT MASTERY " በሚል ልዩ ስልጠና በዛሬው ዕለት ያካፍሉናል።

ይህ ልዩ ስልጠና በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8፡00- 11:00 LT የሚካሄድ ሲሆን ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ ስልጠና ነው ።

ማሳሰቢያ፡ የመግቢያ ዋጋ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር ብቻ) ሲሆን ትኬት ግዢ መፈጸም የሚቻለው በትራንስፈር ብቻ መሆኑን እያሳወቅን በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ ገቢ በማድረግ ትኬቶን በአለምነሽ ፕላዛ ይግዙ። እንደዚሁም ከ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ባለው ሰዓት ለምትገዙ ደግሞ በአቤል ሲኒማ ትኬት የሚሸጥ መሆኑን እንገልጻለን።

ስልጠናው እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤31👍7🔥7🎉7🤩7😁2
ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 3!

በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የተከበረው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 3 በዩቲዩብ ቻናላችን በመጪው ሠኞ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ ይለቀቃል።

ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

BIG BUSINESS SHOW (BBS) PART 3!

The highly anticipated Part 3 of our Big Business Show(BBS) , which was brilliantly celebrated on September 21, 2025 , premieres on our YouTube channel next Monday at 12:00 LT!

Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤26🔥8👍7🎉2🤩1
የስልጠና ጊዜ ለውጥ!

በዛሬው ዕለት በአቤል ሲኒማ ሊሰጥ ታስቦ የነበረው ልዩ የስልጠና መርሃ ግብር በገጠመን ከአቅም በላይ ችግር ምክንያት ለቀጣይ ሳምንት መተላለፉን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤42👍16😢6😱4🎉3😁1
በቅርብ ቀን!

አልፋ ጥቅል ስልጠና

በሻሸመኔ፣ በወሊሶ፣ በሙካ ጡሪ፣በሰንዳፋ፣ በድሬዳዋ እንዲሁም በሚዛን ተፈሪ ከተማ በቅርብ ቀን  ይጠብቁን!

Coming Soon!

Alpha Training Package

Stay tuned in Shashemene, Waliso ,Muke Turi, Sendafa, Dire Dawa and Mizan Teferi cities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤95👍19🔥17🤩16🎉8😁5
❤43👍25🎉6😁3🤩1
Happy Monday!

This week, let’s focus on growth, not perfection.

Every challenge is a chance to evolve ,not to prove yourself, but to improve yourself.

“Becoming is better than being.”
Carol S. Dweck, Mindset
❤62🎉15🔥7👍5😢2🤩2
👥New NTB

Dear Bethlehem Lemma, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉148❤80👍39🤩19🔥15😁4
ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 3!

በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የተከበረው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 3 በዩቲዩብ ቻናላችን ዛሬ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ ይለቀቃል።

ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

BIG BUSINESS SHOW (BBS) PART 3!

The highly anticipated Part 3 of our Big Business Show(BBS) , which was brilliantly celebrated on September 21, 2025 , premieres on our YouTube channel today at 12:00 LT!

Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤53🤩7👍5😁4🎉3😱2🔥1
ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 2.2፣ ንዑስ አንቀጽ ከ 2.2.1 እስከ 2.2.2 ድረስ ስለ ገጽታ ገንቢነት/ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤት የማመልከቻ መስፈርት የሚያስቀምጠው እንደሚከተለው ነው።

የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለመሆን ማመልከት የሚፈልጉ በብሬክስሩ የተፈቀደለት ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ገለፃ የተሰጣቸው መሆን አለባቸው፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የብሬክስሩን ፖሊሲና አሰራር መመሪያን አንብበው መረዳታቸውን እና ስለ ገጽታ ግንባታ መመሪያ የተሟላ ግንዛቤ እንዳላቸው የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ከመሆናቸው በፊት ማረጋገጥ አለባቸው፡፡ አመልካቾች የብሬክስሩን መመሪያ እና ደንቦች ማክበር አለባቸው፡፡

Did you know?

Article 2.2 of the Breakthrough Policy, from sub-articles 2.2.1 to 2.2.2, sets out the procedures to apply for Brand Builders/IBOs as follows.

Those who wish to apply to become a Breakthrough IBO must be recommended by an authorized Breakthrough IBO, and applicants shall confirm that they have read and understood the BPP, as well as have a complete understanding of the brand-building procedure, before agreeing to become a Breakthrough IBO. Additionally, the applicant agrees to follow all Breakthrough regulations and guidelines.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤77👍22🔥3😁2🎉2🤩2
ምስጋና ለለውጥ መሪዎቻችን!

የሚጨበጥ ራዕይ በሰነቁ፣ ነገን ለትውልዱ የተሻለ ለማድረግ ሌት ተቀን በሚሰሩ ባለብሩህ አዕምሮ ወጣቶች ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት ተመሰረተ፤ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር፡፡ ዛሬ እነዚህን መልካም አሳቢ፤ የድርጅታችንን መስራቾች በልዩ ሁኔታ የምናመሰግንበት ቀን ነው፡፡

ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለጸጋ ትውልድ በመፍጠር በአገር ወስጥ ግምባር ቀደም የቀጥታ ሽያጭ መሆን የሚቻልበትን ምህዳር የፈጠሩ፤ በይቻላል መንፈስ ጀምረው ችለው ያሳዩ የድርጅታችን መስራቾች ከጊዜ ጋር እየተዋጀ በዘለቀ ድል ታጅበው አምስት ዓመታት አስቆጥረዋል፡፡ ከእነሱ ጋር ስኬታቸውን ማጣጣም የቻሉ እልፍ ባለራዕይ ትውልዶች ተፈጥረዋል፡፡

በተለወጠ አስተሳሰብ የተለወጠ ትውልድ ለመፍጠር መልካም ስብዕና በተላበሱ፣ በእውቀትና በቴክኖሎጂ የዳበረ እውቀት ባላቸው ግለሰቦች አገልግሎት በመስጠት ብሬክስሩ ወርቃማ አምስት ዓመታትን በስኬት እንዲታጀብ ያደረጉ የድርጅታችን መስራቾች ራዕያችሁ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል፡፡

ፍቅር፣ ትጋት፣ ቅንነት፣ ታማኝነት፣ አገልጋይነት፣ ለሌሎች አርዓያ መሆንን አሳይተዋል፡፡ ትውልዱ ነገን በብሩህ እንዲመለከት ላደረጉ የለውጥ መሪዎች እና ሞተሮች ከፍ ያለ ክብር እና ምስጋና እናቀርባለን፡፡

#ThankfulThursday
#Gratitude
#PersonalDevelopment
#Transformation

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤67👍13🤩7🔥5🎉2😱1😢1
በቅርብ ቀን/Coming soon

📍የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና  የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል በቅዳሜ እና እሁድ/Weekend/ ፕሮግራም ለሶስት ተከታታይ ሳምንታት ቅዳሜ እና እሁድ ለግማሽ ቀን/ ጠዋት 2:00-7:00/ በቦሌ የስልጠና ቅርንጫፍ

📍የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና  የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ለአንድ ወር በሳምንት ለሶስት ቀናት በቦሌ የስልጠና ቅርንጫፍ

📍የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና  የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል በማታው ፕሮግራም Extension Class (11:30-2:00) በሳምንት ለሶስት ቀናት  በሰንጋተራ የስልጠና ቅርንጫፋችን በቅርቡ የምንሰጥ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።            

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤40👍15🔥12🤩8🎉7
👥New NTB

Dear Makida Nuredin Bashir, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤232🎉66👍32🔥28😱17🤩15😁6
ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 4!

በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የተከበረው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 4 በዩቲዩብ ቻናላችን ሰኞ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ ይለቀቃል።

ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

BIG BUSINESS SHOW (BBS) PART 4!

The highly anticipated Part 4 of our Big Business Show(BBS) , which was brilliantly celebrated on September 21, 2025 , premieres on our YouTube channel Monday at 12:00 LT!

Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤25🎉21👍10🤩4
የግብር አዋጅ ማብራሪያና ገለፃ!

የኔትወርክ ዳይሬክቶሬት ክፍል ከተለያዩ የገጽታ ገንቢዎች በተደጋጋሚ ስለሚነሳው አዲሱ የቫት (VAT) እና የቲኦቲ (TOT) ግብር አዋጅ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ዝግጅት አድርጓል!

ስለሆነም፣ የማያሻማ ማብራሪያ ለማግኘት ቅዳሜ ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በኤጂ ግሬስ (AG Grace) በመገኘት የብሬክስሩ የህግ ክፍል ባለሙያዎች ዝርዝር ገለፃና ማብራሪያ ስለሚሰጡ፣ TT እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ገጽታ ገንቢዎች በአካል ተገኝታችሁ ይህንን ወሳኝ ገለፃ እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳስባለን።

👍41❤40🤩6🔥5😁4🎉4