Breakthrough Trading S.C ®
52.4K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በሻሸመኔ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል!

በሻሸመኔ ከተማ ከአልፋ ጥቅሎች ውስጥ አንዱ የሆነው የልምድ ግንባታ ስልጠና በስኬት የተጠናቀቀ ሲሆን ፤ ይህ ስልጠና በዋናነት ትኩረት ያደረገው ሰልጣኞች ግባቸውን እንዴት በስልታዊ መንገድ ማስቀመጥ እንደሚችሉ እና ለውጤታማነት የሚያስፈልጉ ስነ-ምግባራትን እንዴት ማዳበር እንዳለባቸው ላይ ነው።

ተሳታፊዎች በቆይታቸው የህይወት አቅጣጫቸውን የሚቀይር ልምድ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፤ ያገኙትን ልምድ በመጠቀም ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት መጣል ችለዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤26🎉9👍6🤩2
ለMT እና TT ደረጃ ላይ ላላችሁ የገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች፤

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አስደናቂ የሥልጠና መርሃ ግብር ይዞላችሁ ቀርቧል።

የድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ፣ ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ፣ የ"BASIC SKILLS" ልዩ ስልጠና አርብ ዕለት ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም የሚያካፍሉን ይሆናል።

ይህ ስልጠና ለአንድ ወር የሚቆይ ሲሆን፣ በየሳምንቱ አርብ በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8፡00-11:00 ሰዓት የሚካሄድ ይሆናል!

ማሳሰቢያ፡

የመግቢያ ዋጋ 100 ብር (አንድ መቶ ብር ብቻ) ሲሆን፤ ከአሁኑ አርብ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።

ትኬት ግዢ መፈጸም የሚቻለው በትራንስፈር ብቻ ሲሆን፤ በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ ገቢ በማድረግ ትኬቶን በአለምነሽ ፕላዛ መግዛት ይችላሉ።

እንዲሁም ከ6፡00 ሰዓት ጀምሮ ባለው ሰዓት ለምትገዙ ደግሞ በአቤል ሲኒማ ትኬት የሚሸጥ መሆኑን እንገልጻለን።

ስልጠናው እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤54👍18🎉17🔥7🤩7
የተሻለውን ማንነትዎን ለማውጣት ዝግጁ ኖት?

የወደፊት እጣ ፈንታዎ ዛሬ በሚወስዷቸው ውሳኔዎች ላይ የተመሰረተ በመሆኑ፣ የራስዎን የአስተሳሰብ ማዕቀፍ እንዲገነዘቡ እና የለውጥ ሂደትን ጠንቅቀው በመረዳት ህልምዎን እውን እንዲያደርጉ የሚያግዘው የልምድ ግንባታ (Habit Building) የስልጠና ጥቅል በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።

በዚህ ስልጠና ለስኬት የሚያነሳሱ አዳዲስ ልምዶችን መገንባትን፣ ራዕይዎን ለማሳካት ቁልፍ የሆነውን ጥራት ያለው የጽሞና ጊዜ መፍጠርን፣ እንዲሁም አስፈላጊ የሆነውን ጠንካራ ዲስፕሊን ማዳበርን ይማራሉ። የተሻለውን ማንነትዎን ለማውጣት ይህ ስልጠና ምርጥ የለውጥ አጋርዎ በመሆኑ የዕድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤29👍5🔥2🎉2
👥New NTB

Dear Samuel Nigussie, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
🎉156❤101🔥35👍26😱13🤩13😁5😢1
ጥቅምት 25/2019ዓ.ም የድርጅታችን ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት የአፋን ኦሮሞ የ ቡድን መሪዎች(Team Leaders ) ጋር እጅግ ጠቃሚ እና ልዩ የሆነ ስትራቴጂካዊ ስብሰባ በስኬት አካሂደዋል። ይህ መድረክ በዋናነት በጋራ ተቀራርቦ ለመስራት ያለመ ነበር።

በስብሰባው ሂደት ውስጥ እስካሁን  የነበረው የስራ ጉዞ ምን ይመስል እንደነበረና ቀጥሎ የሚኖረውን የስራ አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት እና ጥልቅ የሆነ የሃሳብ ልውውጥ ተደርጓል::  የተነሱትን ችግሮች በዘላቂነት ለመቅረፍም ሁሉም ተሳታፊዎች በጋራ በመሆን ጠቃሚ እና ተግባራዊ ሊሆኑ የሚችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል።

ከዚህም ባሻገር፣ በቀጣይ የድርጅታችንን ራዕይ ይበልጥ ለማሳካት፣ የስራ ውጤታማነትን ለማሳደግ እንዲሁም አገልግሎታችንን በተሻለ ደረጃ ለማቅረብ ልዩ ልዩ አዳዲስ ዕቅዶች እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ማብራሪያ ቀርቦ ውይይት ተደርጎባቸዋል። በመጨረሻም የጋራ መግባባት እና ጠንካራ የቡድን መንፈስ በተንጸባረቀበት ሁኔታ፣ በቀጣይ በከፍተኛ ቅንጅት፣ ቁርጠኝነት እና ትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ በመድረስ ስብሰባው ተጠናቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤49👍5🤩5🎉3🔥2😁2
የ "BASIC SKILLS" ስልጠና ነገ ይሰጣል!

እጅግ ጠቃሚ የሆነው የ "BASIC SKILLS" ስልጠናችን ነገ አርብ በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እንደሚጀመር ለማስታወስ እንወዳለን። ይህንን ልዩ ስልጠና የድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ ፣ ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጡ ይሆናል።

የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤ ክፍያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥራችን 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) በባንክ ዝውውር (Transfer) ብቻ ገቢ በማድረግ ትኬቶን በአለምነሽ ፕላዛ መግዛት ይችላሉ።
እንዲሁም ነገ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ስልጠናው በሚካሄድበት አቤል ሲኒማ በር ላይ ትኬት የሚሸጥ መሆኑን እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤58👍15😱4🎉3
የመሠረታዊ አሰራር ክህሎት (Basic Skills) ስልጠና!

በዛሬው ዕለት በአቤል ሲኒማ፤ በድርጅታችን ከፍተኛ አሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት በሆኑት አቶ ነፃነት ዘነበ ለ MT እና TT ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች የተዘጋጀው የመሠረታዊ አሰራር ክህሎት (Basic Skills) ስልጠና በደማቅ ሁኔታ እየተሰጠ ይገኛል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
🔥32❤22👍6🎉4🤩4