በኤግዚቢሽን ማዕከል በተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ዛሬም እንደቀጠለ ነው።
በዚህ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይም ድርጅታችን ለተለያዩ ውጪ እና ሃገር ውስጥ ላሉ ድርጅቶች እንዲሁም ግለሰቦች ምርትና አገልግሎቱን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።
The 14th International Trade Fair at the Exhibition Center continues today.
At this international trade fair, our company is promoting its products and services to various foreign and domestic enterprises and peoples.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

👍56🎉10❤9🤩1
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የምስክር ወረቀት እና ዋንጫ ተበረከተለት።
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከመጋቢት 4-8 ቀን 2017 ዓ. ም በኤግዚቢሽን ማዕከል ያዘጋጀውን 14ኛው ኢትዮ - ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የብር ደረጃ ስፖንሰር በመሆን ላደረገው አስተዋፅዖ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ዋንጫተበርክቶለታል።
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት በኢልሌ ሆቴል የእራት ግብዣ በማዘጋጀት ለንግድ ትርዒቱ መሳካት አበርክቶት የነበራቸውን አካላት ያመሰገነ ሲሆን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒቱ የግሉን ዘርፍ ለማበረታታት እና የገበያ ትስስር ለመፍጠር የላቀ ፋይዳ እንዳለው ተመላክቷል።
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በተለያዩ ጊዜያት የላቀ አገራዊ ፋይዳ ያላቸው ሁነቶች አጋር በመሆን ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ይታወቃል።
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

👍86🎉16❤7🤩6🔥3
በመጋቢት 11/2017ዓ.ም ለሚካሄደው ልዩ የምርቃት ፕሮግራም ዝግጁ ናችሁ? 🎓🎓🎓
✨✨✨✨
Are you ready for the amazing graduation to be held on March 20, 2025?🎓🎓🎓
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
✨✨✨✨
Are you ready for the amazing graduation to be held on March 20, 2025?🎓🎓🎓
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍56🎉23❤10😁2🔥1😱1
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና የመጋቢት ወር/2017ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ወይንም በአካል በቅርንጫፎቻችን በመገኘት የስልጠና ቦታ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !!
📎Alpha Training Package for March ,2025, which will be held at our Bole and Sengatera branch offices.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not secured a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, via Telegram. Alternatively, you may visit any of our branches in person to secure your place.

👍78❤14🤩7😢2🎉2🔥1
ተጠናቋል!
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከመጋቢት 4-8 ቀን 2017 ዓ. ም በኤግዚቢሽን ማዕከል ያዘጋጀውን 14ኛው ኢትዮ - ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተጠናቀቀ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዶክተር ካሣሁን ጎፌ በኢልሌ ሆቴል በተካሄደው የመዝጊያ እና እውቅና መርሃ ግብር ላይ አንደጠቀሱት በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ዉስጥ ጠንካራና ዘላቂ አቅም እንዲፈጠር ብሎም ንግድና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ የግሉ ዘርፍ ሚና ወሳኝ ነው።
14ኛው ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ለአገራችን ኢንዱስትሪ ልማት እድገት፣ ለስራ ፈጠራ እና ለንግድ ስራ መስፋፋት የሚያግዙ ቴክኖሎጂዎች የቀረቡበትና በሀገር ዉስጥና የዉጭ ኩባንያዎች መካከል የገበያ ትስስርና የልምድ ልዉዉጥ የተደረገበት ነው።
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የብር ደረጃ ስፖንሰር በመሆን ላደረገው አስተዋፅዖ የምስክር ወረቀትና የዋንጫ ሽልማት የተበረከተለት መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል።

👍57❤10🤩7🔥2😁1
በግል እና በሙያዊ እድገት ላይ ክህሎትዎን አሳድገው የስኬት ጅማሮ ለሆነችው ታላቅ ቀን በመድረስዎ እንኳን ደስ አልዎት!🎓
የምርቃት ፕሮግራሙ 2 ቀን ብቻ ቀረው፣ ታዲያ ይህችን ቀን ከወዳጅዎ ጋር ለማክበር ዝግጅትዎን አጠናቀዋል??
Congratulations on honing your skills in both personal and professional development and reaching this great day—the beginning of success!🎓
There are only two days left in the graduation program. Have you completed your preparations to celebrate this special day with your cherished companion?
#GrowthJourney #GraduationDay
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
የምርቃት ፕሮግራሙ 2 ቀን ብቻ ቀረው፣ ታዲያ ይህችን ቀን ከወዳጅዎ ጋር ለማክበር ዝግጅትዎን አጠናቀዋል??
Congratulations on honing your skills in both personal and professional development and reaching this great day—the beginning of success!🎓
There are only two days left in the graduation program. Have you completed your preparations to celebrate this special day with your cherished companion?
#GrowthJourney #GraduationDay
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍34🤩33❤6😢3🎉3🔥2
List of Graduates.pdf
4.9 MB
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🎓
ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረ ሰልጣኞች የሃያል ሂደት በአማርኛ ፣ሃያል ሂደት በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ፣ የልምድ ግንባታ ስልጠና፣ የአእምሮ ማነፅ ስልጠና እንዲሁም የመሪነት እና ቡድን ግንባታ ስልጠና ወስዳችሁ ፈተና ያለፋችሁ በመሆኑ በመጋቢት 11/2017 ዓ.ም በአቤል ሲኒማ አዳራሽ የምርቃት መርሃ ግብር የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን።
Congratulations to our dear Graduates!🎓
We are pleased to announce that the training program will be held at Abel Cinema Hall on March 20, 2025. As you have successfully passed the exam in Powerful Process (Amharic), Powerful Process (Afan Oromo), Habit Building Training , Mind Programming Training , as well as Leadership and Team Building training, here is the list of graduates.
#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

❤21👍18🎉4🔥2🤩2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና
መጋቢት 12 ,13,14/2017 ዓ.ም
📍በጅማ የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
- Honeyland Hotel
📍 በደሴ የ ልምድ ግንባታ ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-Lucy hotel
📍በደሴ የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-Rukya(ሩቅያ) hotel and Hotel Time and spa
📍በሰበታ ሃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- Grand Dima Hotel
📍በወላይታ ሶዶ ሃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
- Haile hotels & resorts
📍በሱሉልታ ሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- Yaya Africa Athletics Village

👍65❤12🎉7🔥3🤩3😢1