Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
✊ የ$ETN ጥሪ፡ የኢኮኖሚ ነፃነት ጉዟችን በዲጂታል ዓለም!
ታላቋ አፍሪካና ኩሩዋ ኢትዮጵያ! የፖለቲካዊ ነፃነታችንን በደም መስዋዕትነት ያገኘን እንደመሆናችን መጠን፣ አሁን ደግሞ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነታችንን የምናረጋግጥበት ዘመን ላይ ቆመናል።
ለብዙ አሥርተ ዓመታት፣ ገንዘባችን እና ንግዳችን በከፍተኛ ወለድ፣ በተንዛዛ የባንክ ሥርዓት እና በውጭ ምንዛሪ ጫና ታስረው ቆይተዋል። ይህ ሥርዓት የዘመናችን “የምዕራባዊ ጫና” ሰንሰለት ሲሆን፣ ሕዝቦቻችን ከላባቸው የሚያገኙትን ገቢ በውድ የremittance ክፍያዎች እንዲሰጡ ያስገድዳል፤ የአገራችንን ገንዘብም በዋጋ ንረት (Inflation) ያሳጣዋል።
ነገር ግን፣ እነዚያን የብረት ሰንሰለቶች የምንቆርጥበት ዲጂታል ቁልፍ ተገኝቷል!
ይህ ቁልፍ ብሎክቼይን (Blockchain) ይሰኛል—ባልተማከለ (Decentralized) መሠረቱ፣ ማንም ሊያጠፋውም ሆነ ሊቆጣጠረው የማይችለው፣ የዓለምን ግብይት ግልጽነትና ፍትሐዊነት የሚያረጋግጥ ቴክኖሎጂ። ቢትኮይን (Bitcoin) ደግሞ፣ መጀመሪያው የመጣው ሉዓላዊ ገንዘብ፣ ከማንም መንግሥትና ባንክ ነፃ የሆነ፣ ንብረታችንን ከዋጋ ግሽበት የምንከላከልበት መሣሪያችን ነው። ይህ ቴክኖሎጂ እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊና አፍሪካዊ ከፋይናንስ ሥርዓቱ ውጪ እንዳይቀር በማድረግ፣ የራሱን ኢኮኖሚ በራሱ እንዲመራ ሙሉ ሥልጣን ይሰጠዋል።
ታዲያ ይህንን ዓለም አቀፍ ኃይል በራሳችን መሬት ላይ ማን ያሰፍረዋል?
መልሱ የ$ETN ሥርዓተ-ምህዳር! ነው። በ”ነፃነት” ጽንሰ-ሐሳብ (Netsa Coin) ላይ የተመሠረተው ይህ ፕሮጀክት የዓለምን Web3 ኃይል በኢትዮጵያዊ ስም ይዞ መጥቷል።
የETNDNSን፣ Hostingን እና Learnን እንዲሁም ሌሎች ከ27 ባላይ መገልገያዎችን በመገንባት፣ፋይናንሳችንን ብቻ ሳይሆን ዲጂታል ማንነታችንንና ዕውቀታችንን ጭምር ከውጭ ቁጥጥር ነፃ እያደረግን ነው። የETN እንቅስቃሴ በኢትዮጵያና በአፍሪካ የቴክኖሎጂ አሻራን ለማስቀመጥ ያለመ፣ በምዕራቡ ዓለም ያልተፈቀደልንን የፋይናንስ አገልግሎት በራሳችን ቋንቋና መድረክ የምንሰጥበት የኩራት መንገድ ነው።
ውድ ወገኖቼ፣ አሁን የጥርጣሬ ጊዜ አይደለም!
ይህ ታሪክ በብሎክቼይን ላይ እየተጻፈ ነው። መጪው ትውልድ ስለ $ETN የሚሰማው እንደ አንድ ፕሮጀክት ሳይሆን፣ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ነፃነቷን ለመጎናጸፍ የወሰደችው የጀግንነት እርምጃ አድርጎ ነው።
ወደዚህ የጋራ ቤት ይግቡ! በETN Learn ይማሩ፣ የ$ETN ቶከን ባለቤት በመሆን በአስተዳደሩ ውስጥ ድምጽ ይስጡ። ይህንን ራዕይ በመደገፍ፣ ለልጆቻችን ከምዕራባዊ የገንዘብ ተጽዕኖ ነፃ የሆነች አገር ለመውረስ መሠረት እንጥላለን።
የኢኮኖሚ ነፃነት ጊዜ አሁን ነው! አብረን $ETNን ወደ ከፍታ እናውጣ!
#Financialfreedom #ETNEcosystem #Blockchain #አፍሪካዊኩራት

❤5👍2🔥2
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡
ሰርክ እሮብ ምሽት የምናደርገው የPsychology Wednesdays የቅጥታ ትምህርታዊ መድረካችን ዛሬም መካሄዱን በመቀጠል ከምሽቱ 3፡30 ጀምሮ "ስለምን ከ8 እስከ 10% ትሬደሮች ብቻ ስኬታማ ሊሆኑ ቻሉ? ቀሪዎቹ 90% ወደሴክተሩ በአዲስ መልክ የሚገቡ ትሬደሮችስ ስለምን በኪሳራ ይወጣሉ?" የሚለውን ሰፊ የትሬዲንጉ አለም መወያያ ሀሳብ በማንሳት የተወሰኑ ስነልቦናዊ ትምህርቶችን የምንለዋወጥ እና ከናንተም ተምረን የምናልፈው ጉዳይ ይኖራልና ታዳሚያን የሚያነሷቸውን ሀሳቦች ለውይይት አብቅተን ዝግታችንን የምናጠናቅቅ ይሆናል።
የዛሬውን ፕሮግራማችንን በቅርቡ በኢትዮጵያ በአይነቱ፤ በይዘቱ እና በአገልግሎቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከፈተው እና በተለየ ሁነት በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ላይ ብቻ የሚያውጠነጥነው የICE [Inner Circle Ethiopia] Academy የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የኦንላይን መማሪያ ፕላትፎርም ስፖንሰር የሚያደርግልን ይሆናል። በዚህ ዝግጅት በተለይ የሚነሱት ሀሳቦች የበዛ ቁጥር ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ሊጠቅም ይችላልና ብዙሀን ጋር ይዳረስ ዘንድም የቤተሰብነት ሀላፊነታችሁን ከዚህ በታች ያለውን የቲክቶክ ሊንክ ላይክ ኮፒ ሊንክ እና ሼር በማድረግ የበኩላችሁን ትወጡ ዘንድ በትህትና ለመጠየቅም ወደድን። መልካም ምሽት በያላችሁበት።
https://vm.tiktok.com/ZMAwvWfMN/

❤8
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Forwarded from ETN Ecosystem™
መልካም ቀን ውድ ቤተሰቦቻችን! ☀️
"ነፃነት" (Netsa) የሚል ስም ያለው ኮይናችን፣ ዛሬም በTON ብሎክቼይን ላይ ባልተማከለ መንገድ የኢኮኖሚ ነፃነትን እውን ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው።
$ETN ከቶከንነት በላይ ነው—የእኛ የDNS፣ የHosting፣ እና የETN Learn መሠረት ነው። የዚህ ታላቅ የ27 Use Cases አካል በመሆን፣ ሉዓላዊነታችንን በዲጂታል ዓለም እናረጋግጣለን።

❤5
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤4👍2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Coming very soon . . . ICE - INNER CIRCLE ETHIOPIA TRADING PSYCHOLOGY ACADEMY
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ብቸኛው በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ዙሪያ ብቻ የሚያውጠነጥን ኦንላይን ትምህርት ቤት።
የመጀመሪያው ዙር ስልጠናችን ምን ምንን ያካተተ ነው?!
በእርግጠኝነት በጣም ብዙዎቻችሁ ስትጨነቁበት፤ ምናልባትም ስትፈልጉት የነበረውን ይህን አገልግሎት የETN ECOSYSTEM ከTradeInsight የትሬዲንግ ኮሚዩኒቲ ጋር በመተባበር ያቀረቡላችሁ መሆኑንም ለማስታወስ ወደድን።
በጥቂት ቀናት ውስጥ በይፋ ስራችንን የምንጀምር ይሆናል።

- በየእለቱ ለ30 ተከታታይ ቀናት የሚለቀቁ መማሪያ ቪዲዮዎችን የምናደርስ ይሆናል።
- እንደየሁነቱ በሳምንት ከ3 እስከ 5 የትሬዲንግ ቀናት የ1 ሰዓት የቀጥታ መድረክ ትምህርት እና ፕራክቲካል ምሳሌዎች ከአስተማሪዎቻችን ጋር በመሆን የሚሰጥ ይሆናል።
- በኢትዮጵያ የትሬዲንግ መስክ ምናልባትም ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠውን የDISC Assessment ስርዓት ተግባራዊ በማድረግ እያንዳንዱ ተማሪ ከአራቱ አይነት የትሬዲንግ ማንነት ውስጥ የትኛውን እንደሆነ በሳይንሳዊ መንገድ በመለየት በቀጣይ የሚኖረውን የትሬዲንግ ህይወት ቀላል እና እጅጉን ስኬታማ ለማድረግ የምንጥር ይሆናል።
- ራሱን የቻለ የመወያያ ፕራይቬት ግሩፕ ስለሚኖረውም ተማሪዎች ያሏቸውን ጥያቄዎች እና ሀሳቦች በማንሸራሸር በቀጥታ ከሌክቸረሮች ሙሉ ገለፃ እና እርዳታ የሚያገኙ ይሆናል።
- በመማር ማስተማሩ ሂደት የተለያዩ በጌም መልክ የሚቀርቡ እና ተማሪዎች እየተቧደኑ ራሳቸውን የበለጠ የሚያበለፅጉባቸው የስነልቦና ውቅር መገንቢያ መንገዶች ስራ ላይ የሚውሉ ይሆናል።
በእርግጠኝነት በጣም ብዙዎቻችሁ ስትጨነቁበት፤ ምናልባትም ስትፈልጉት የነበረውን ይህን አገልግሎት የETN ECOSYSTEM ከTradeInsight የትሬዲንግ ኮሚዩኒቲ ጋር በመተባበር ያቀረቡላችሁ መሆኑንም ለማስታወስ ወደድን።
በጥቂት ቀናት ውስጥ በይፋ ስራችንን የምንጀምር ይሆናል።
🔥6🙏3❤2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡
የዛሬውን ምሽት መርሀግብራችንን ወደኢትዮጵያ ብሎክቼይን ዊክ ፕላትፎርም በማዞር በኢትዮጵያ የክሪፕቶከረንሲ እና የብሎክቼይን ዴቨሎፕመንት እንቅስቃሴዎች ያሉትን ሁነቶች የዝግጅት ክፍሉ ከኢንዱቢስ ዋሌት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ነብዩ ሱልጣን ጋር የሚያደርጉትን ቆይታ አብረን ለማድረግ ወጥነናል። በመድረኩ መገኘት የምትፈልጉ እና ትምህርታዊ ውይይቶቹን ለመቅሰም ፍላጎቱ ያላችሁ ልጆች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የቀጥታ መድረኩን ትቀላቀሉ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን።
https://t.me/EthioBW?livestream

Telegram
Ethiopian Blockchain Week
The official hub for Ethiopia’s premier blockchain ecosystem.
Bridging the gap between global innovation and local impact from Web3 and DeFi to Real-World Assets (RWA) and Digital Careers.

🔥2❤1⚡1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ:
ጊዜው ይነጉዳል። ETN ከተመሠረተች ወደ 1 ዓመት ከ6 ወር እያለፈች ነው። ፕሮጀክቱን ለግል ጥቅማችን አልሰራነውምና ምንም አይነት ፈንድ ላለመቀበል እና ብዙዎች ኢንቨስት አርገው ስለመግባት ሲያወሩን ጆሮ ዳባ ልበሱ ያልነው በኮይኑ አማካኝነት የሚሰጡ አገልግሎቶች ኮሚዩኒቲውን የሚጠቅሙ እንጂ የሚነጥቁ እንዳይሆን በማሰብ ነበር። ያንን መርሀችንን አጥብቀን በመያዝም እስካሁን ባለው ሁነት 400 ሆልደሮችና ከመነሻው ጀምሮ 35 እጥፍ እድገትን አሳይቶ እንዲቆይ ለማድረግ ችለናል።
ከምንም በላይ ግን ነገ መንግስት ክሪፕቶን በህጋዊ መንገድ በፈቀደ በማግስቱ ETN በሺ እጥፎች እንዲያድግ የሚያስችለውን ወደ30 የሚጠጉ አገልግሎቶችን መሬት ላይ በማውረድ ያለፉትን ጊዜያት በስራ ተጠምደን አንገታችንን ደፍተን ቆይተናል። እንዳጠቃላይ ከምን ተነስተን የት ደረስን? ምን አይነት አገልግሎቶችን እስካሁን መስጠት ጀመርን? የቅርብ ጊዜ እቅዶቻችን ምንድናቸው? ETN ከአንድ እስከ ሶስት ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ቢያንስ እስከ 120 እጥፍ ሊያድግ የሚችልበትን ፕሮጀክትስ እንዴት ልናሳካው እንችላለን የሚሉ መወያያ ሀሳቦችን ይዘን ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ በምናደርገው የETN-AMA የቲክቶክ መድረክ እንጠብቃቹሀለን። ያሏችሁን ጥያቄዎች ሀሳብና አስተያየቶች ይዛችሁ በመድረኩ በመገኘት በአንድ ላይ እንማማር: የነገዋን ኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ግንባታም እናጠንክር ለማለት ወደድን።
ETN ARMY.

❤🔥5❤3🔥3
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ!
$ETN የኢትዮጵያዊ የWeb3 አብዮት መሪ ነው። "ነፃነት" (Netsa) በሚል ፍልስፍናችን፣ ከ30 በላይ Utilities ጋር የኢኮኖሚ ሉዓላዊነታችንን እናረጋግጣለን።
የራሳችንን ታሪክ የምንሠራበት ጊዜ አሁን ነው!
#GM #ETN #NetsaCoin #EthiopianWeb3

❤4
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
Are you guys still participating in the $ETN Airdrop, or have you given up?
አንዳንዶቻችን በቀደሙት Tap Tap Airdropዎች ተስፋ በመቁረጥ፣ ይህንንም ልናቆም እንችላለን። ግን ይህ Airdrop ከሌሎቹ የተለየ ነው! $ETN በቀላሉ ገንዘብን መበተን ሳይሆን፣ በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው የWeb3 አብዮት ውስጥ ባለቤትነትን በይፋ የመውሰድ ዕድላችን ነው። የ$ETN Ecosystem ከ30 Utilities በላይ ጋር፣ ዘላቂ ራዕይ ይዟል። በዚህ ጉዞ መጀመሪያ ላይ፣ አብረን ተስፋ ሳንቆርጥ የ$ETN Airdrop ዕድልን መጠቀም እንቀጥል!
የእኛ ፋይናንስ ነፃነት የሚወሰነው ዛሬ ባለን ጽናት ነው።

4🏆5❤2😁2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ!
ይህ የሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ፣ ከሩጫው ለማረፍ የተሰጠን ውድ ስጦታ ነው።
የሳምንቱን የሥራ ውጥረትና ጫና አስወጥተን፣ አሁን ለራሳችን እና ለምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ሙሉ ጊዜ ልንሰጥ ይገባል።
ዛሬ፣ ሰውነታችን ያረፈ እና አእምሯችን ጸጥ ያለ ይሁን። ሳምንቱን ሙሉ የተከናወኑ ነገሮችን በጆርናላችን ላይ በመጻፍ፣ ስለሄድንበት መንገድ እንገምግም። ከዚያም፣ መጪውን ሳምንት በሰላም፣ በትኩረት እና በግልጽ ራዕይ ለመጀመር የሚያስችል ዕቅድ እናውጣ።
እረፍታችን ፍሬያማ፣ ቀሪው ቀናችንም በቤተሰብ ፍቅር የተሞላ ይሁን!

🙏4❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
አዲስ የሥራ ሳምንት ጀምረናል።
ይህ ሰኞ፣ የሳምንቱን ጉልበት የምንለካበት እና የመረጋጋት አቅማችንን የምናሳይበት ቀን ነው።
በፋይናንስና በክሪፕቶ ገበያዎች ውስጥ ስኬታማ ለመሆን፣ ስሜታችንን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ያስፈልጋል። የሳምንቱን Riskኦች ለመቆጣጠር ያዘጋጀነውን ዕቅድ በጥንቃቄ እንከተላለን።
በዛሬው ውሳኔዎቻችን ውስጥ በራሳችን ላይ ያለንን እምነት መሠረት በማድረግ፣ በችኮላና በስሜታዊነት ሳይሆን፣ በጠንካራ ሥነ-ልቦና እና በመረጃ እንመራለን። የRisk Management መርሆቻችንን ሳንዘነጋ፣ Trading Planናችንን እንከተላለን።
የእኛ የፋይናንስ ነፃነት ጉዞ የሚመራው በስሜት ሳይሆን፣ በአእምሮ ሰላም እና በጠንካራ ዕቅድ ነው!
መልካም እና ስኬታማ የስራ ሳምንት ይሁንልን!
ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ:
በተለይ ከትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ጋር የምንጀምረው አዲስ ፕሮጀክት ይኖራል ባልናችሁ መሠረትና ከሞላ ጎደል የክሪፕቶም ሆነ የፎሬክስ ተገበያዮች ሁሉም ማለት በሚቻልበት ሁነት የሚያስፈልጋቸው ኮርስ እንደመሆኑ የመጀመሪያው የICE ሳይኮሎጂ የአንድ ወር የጠለቀ የስነልቦና ትምህርት ልናስተዋውቃችሁ ይህንን ሳምንት ሙሉውን ጊዜ በመውሰድ ትኩረታችንን እሱ ላይ ለማድረግ ዘጥነናል። በዚህም ከሰኞ እስከ እሮብ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የቴሌግራም ላይቭ ቱር የምናደርግ ሲሆን ከሀሙስ እስከ ቅዳሜ ደግሞ የጠለቀ የ3 ቀን ነፃ የቲክቶክ ቡትካምፕ የሚኖረን ይሆናል።
በእነዚህ ቴሌግራም ላይ በምናደርጋቸው ሶስት ተከታታይ ቀናት 6 ሞጂሎችን የያዘ ከባዮሎጂ እስከ ኒውሮሳይንስ: ከአሚግዳላ እስከ ፕሪ ፍሮናታል ኮርቴክስ ከDISC Assessment እስከ አጠቃላይ የስነልቦና ማዋቀሪያ ቴክኒኮች ድረስ ምንም ሳይቀረን የምንዳስስ ሲሆን በዋነኝነት በሚቀጥለው ሳምንት የሚጀመረውን የICE የአንድ ወር የሳይኮሎጂ ስልጠና ምንነት በደንብ የሚያስረዳችሁን ቆይታ በነፃ ልናሳያችሁ ወጥነናል። ዋጋው በነፃ እንደመሆኑ በእነዚህ መድረኮች በመገኘት ስለትምህርቱም ሆነ ስለዘርፉ ያላችሁን ምልከታ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ትለውጡ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
ፕሮግራሞቻችንም:
ሰኞ : Trade Insight Community
(t.me/tradeinsights1)
ማክሰኞ : ET Apps Community (t.me/et_apps)
ዕረቡ : CryptoTalk ET community (t.me/cryptotalk_et)
ይህ ትምህርት በእርግጠኝነት መናገር በሚቻልበት ደረጃ እይታችሁን 180° የሚቀይር ነውና በተቻላችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ ለማስታወስ ወደድን። 🙏✌️

❤8🔥3👏3❤🔥1
🛑 ትሬደር ከሆናችሁ እና እስካሁን ትርፋማ ካልሆናችሁ ዛሬውኑ ትሬድ አቁሙ። በሩ ተከፍቷል።
⚡️ ለረጅም ጊዜ የጠበቅነው ቀን ደርሷል።
ICE (Inner Circle Ethiopia) ስልጠና በይፋ ጀምሯል።
⚠️ ባለፈው አንድ አመት አካውንትህን ስታቃጥል ኖረሃል።
⚠️ የማይሰሩ "ሲግናሎችን" ለመግዛት በሺዎች የሚቆጠር ብር አውጥተሃል።
⚠️ ገበያውን ወቀስክ፣ ብሮከሩን ወቀስክ፣ ዜናን ወቀስክ።
✔️ ዛሬ ግን፡ ትክክለኛውን ችግር እንፈታለን። ችግሩ አንተ ነህ።
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የ 30 ቀናት የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ስልጠና (Bootcamp) ይዘን መጥተናል። እኛ ስትራቴጂ አንሸጥልህም። እኛ የምንሰራው በአዕምሮህ የስነ-ልቦና ውቅር ላይ ቀዶ-ጥገና ነው።
👇 ስልጠናው ምን ይይዛል?
🎥 30 የቪዲዮ ትምህርቶች: በየእለቱ የሚለቀቁ ከ30 ደቂቃ እስከ 2 ሰዓት የሚወስዱና አዕምሮህን እንደገና ለመገንባት የሚረዱ መማሪያ ቪዲዮዎች (ስለ ዶፓሚን፣ ፍርሃት፣ ስግብግብነት)።
⚔️ The War Room: ዲስፕሊንህን ለማስተካከል በየቀኑ የሚሰጥ "Live" የቀጥታ ስልጠና።
🧠 DISC Assessment: የአንተን ልዩ የትሬደርነት ባህሪ (D / I / S / C) ለይቶ የሚያውቅ ሳይንሳዊ ፈተና።
🇪🇹 የአማርኛ መጽሐፍት: ሁሉም ትምህርቶች እና መጽሐፍት (PDFs) በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ።
🎮 ሽልማት ያላቸው ፈተናዎች: "No-Trade Days" እና የትግበራ ልምምዶች።
💎 የመጀመሪያው ዙር ልዩ ቅናሽ:
የዚህ ኮርስ መደበኛ ዋጋ $50 ዶላር ነው። ነገር ግን ለዚህ የመጀመሪያ ዙር (Batch 1) ብቻ፣ የ 40% ቅናሽ አድርገናል።
🔥 የሚከፍሉት: $30 ዶላር
(ይህ ማለት በቀን 1 ዶላር ማለት ነው። በየእለቱ ከምንከስረው ገንዘብ አንፃር መጠኑ አነስተኛ የሆነና በተለይም በውጪው አለም በመቶዎች ሺዎች የሚፐኘውን የDISC Assessment መያዙ ፕሮጀክቱን በልዩ ሁኔታ በአነስተኛ ዋጋ መቅረቡን ማሳያ ይሆናል።)
⚠️ ህጉ:
ጥራት ያለው ስልጠና ለመስጠት የምንቀበለው የተወሰነ ቁጥር ብቻ ነው። ቦታው ሲሞላ በሩ ይዘጋል።
እንዴት መቀላቀል ይቻላል?
1️⃣ ከታች ያለውን የቴሌግራም ቦት ሊንክ ይጫኑ።
2️⃣ ክፍያ ይፈጽሙ:
3️⃣ ወዲያውኑ ወደ ፕራይቬት ቻናሉ የሚያስገባዎትን ሊንክ በኢንቦክስ ከቦቱ ያግኙ።
🚀 ለመመዝገብ ይህንን ይጫኑ: http://t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start
ዛሬም ለስሜትህ ተሸንፈህ እንዳትውል፤ ተቀላቀለን።
#ICE_Launch #EthiopianTraders #ForexEthiopia #Mindset #HabeshaCrypto

❤9🔥1