ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Yes yes you can't trust crypto 😉 trust dollars and BIS
1❤4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#ETN_BLOG #መካከለኛው_ምስራቅ #ፈንዳመንታል_አናሊስስ

🔖የጦማር ርእስ ፡ የእራኤል እና ኢራን ጦርነት የክሪፕቶከረንሲ ገበያውን ወዴት ይመራው ይሆን? - ሰሞናዊ ሁነቱ፣ የኢንቨስተሮች ስሜትና የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ተጽዕኖ

🔗 https://etnetsa.substack.com/p/fab
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤8
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ብር ከዚህ እጅግ በጣምምምም እንደሚጠቀም እምነታችን ነው። እዛው በዛው ፊያቱ በፊያት የተቀየረ ቢሆንም እንደአገር ግን በጣም ከወደቀው የፊያት ገንዘብ ጠንከር ያለውን ወደመጠቀም የምንሸጋገርበት እንደሚሆን እምነታችን ነው። #BRICS #ብር
8❤5🔥3
Forwarded from ETN-LEARN™ Official (J.P. - Web3 Head)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
POV: You after you finish The Vibe Coding Course

Sign Up before we get deep (Module 2)
https://etn-learn.ethio-tech.com/courses-archive-2/the-ultimate-ai-powered-app-development-course-vibe-coding-101/
🔥8
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#ETN_BLOG #FED #ፈንዳመንታል_አናሊስስ #INVESTING #CRYPTO

🔖የማይክሮ-ኢንቨስትመንት ድብቅ ኃይል በክሪፕቶው ዓለም፡ የአዲስ ዘመን የሀብት ማማ መገንቢያ ወይስ የየዋሆች ህልም?
❓ትንንሽ ቁጠባዎች ሰው ወደሚያደርጉን የክሪፕቶ መጠኖች ይቀየሩ ይሆን?

https://etnetsa.substack.com/p/557
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#ETN_BLOG #FED #ፈንዳመንታል_አናሊስስ #FOREX #CRYPTO

🔖የትላንትናው የጀሮሜ ፖዌል ንግግርና አንድምታው ለክሪፕቶ ገበያ፡ አልትኮይን ሲዝኑን ለትንሽ ጊዜያት ያራዘመው ውሳኔ
🖥ጥልቅ ትንታኔና የብልህ ኢንቨስተር እና ትሬደሮች ቀጣይ አካሄድ

🔗 https://etnetsa.substack.com/p/ef9
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
በክሪፕቶከረንሲው ዓለም ከፍተኛ ጥሪትን ያካበቱ ግለሰቦች እነማን ናቸው?!

፩ ሳቶሺ ናካሞቶ (ማን እንደሆነ መናገር የሚጠበቅብን አይመስለኝም።🙏😀) = 115 ቢሊየን ዶላር


፪ ቻንግፔንግ ዣኦ(የBinance™ መስራች) =  65.9 ቢሊየን ዶላር


፫ ጂያንካርሎ ዴቫሲኒ (የቲተር/USDT CEO) =  22.4 ቢሊዮን ዶላር


፬ ፓቬል ዱሮቭ (የቴሌግራም መስራች) =  17.1 ቢሊዮን ዶላር


፭ ብሪያን አርምስትሮንግ (የCoinbase™ CEO) = 10.7 ቢሊየን ዶላር


፮ ብራድ ጋርሊንግሀውስ (የRipple™ CEO) = 10 ቢሊየን ዶላር


፯ ማይክል ሴይለር (የStrategy™ መስራች) = 9.6 ቢሊየን ዶላር


፰ ክሪስ ላርሰን (የRipple™ Co-Founder) = 8.1 ቢሊየን ዶላር


፱ የዊንክልቮስ መንትዮች (የGemini Exchange መስራቾች) = 7.8 ቢሊየን ዶላር


፲ ባሪ ሲልበርት (የDGC CEO) = 3.2 ቢሊየን ዶላር



@cryptotalk_et
@et_apps
@etnetsa
👍9❤3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ይመቻቹሀልና ይነበብ።🙏✌️

በቆሻሻ መጣያ ውስጥ የተጣለው የ742 ሚሊዮን ዶላር ሀብትና፡ ከአንድ አስርት ዓመት ፍለጋ በኋላ ተስፋ የቆረጠው የጀምስ ሀውልስ አሳዛኝ ገጠመኝ

https://open.substack.com/pub/cryptotalkethiopia/p/742?utm_source=share&utm_medium=android&r=1wbm2u
❤5🕊1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Dear Ethio Telecom,

It would be highly appreciated if you could go back to the way you used to be before Safaricom came here and taught you how to throttle. The only reason we would need such speeds is to stream or download large files or things like that.
Having this amount of speed unlocked at 2:00am is of no purpose and totally inconsequential to us give us at least even half of the speed or quarter of the speed during what you call peak hours....

Myself and many others like me have stayed loyal to you because you are at the end of the day and give you a product but I do not feel that you have been loyal to us.

Yours Truly

Ethiopians
👍11😁9😢3❤1
As the ETN Ecosystem Founder,
I Owe you all an apology,

For months we have been counting 15, 16, 17 as our Platform roadmap expanded ...

But I got the number wrong 😭

Because I'm kind of doing the Dev work alone and I didn't update the ecosystem Documentation Website (I'm doing it this week)


But yea I made a mistake it's not 17 Platforms.

....


It's 27 🐸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10😁5❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
27 Ecosystem Platforms Powered By ETN
🔥12❤2🕊1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ለማስታወስ ያህል:

ያንተ "Normal" ቀን ለሌላው ሰው የህይወት ዘመን ህልሙ ሊሆን ይችላልና ... "አመስግን"።🙏✌️

ወጧ በቂቤ የሆነችውን ቅዴ በያላችሁበት።
💚💛❤

(Was not active for some time እና በዛውም እንዳላችሁ እናረጋግጥ ብለን ነው።)😀🙏
❤299🔥5❤‍🔥2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የMesewer Books ፕላትፎርማችን በቅድሚያ ከሚያስመርቃቸው እና ለገበያ ከሚያውላቸው መፅሀፍት መካከል ለረጅም ጊዜ በግለሰባዊ የጊዜ መጣበብ ምክንያት ሲጓተት የቆየው "እኔ፤ ኢትዮጵያዬ እና ቢትኮይን" የተሰኘው ግለታሪኬን ከቢትኮይን አጠቃላይ አመጣጥ ጋር እያዋዛ የሚተርክላችሁ መፅሀፍ አንዱ ይሆናል።

በዚህ መድብል ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ ገና የዛሬ 8 አመት ስለቢትኮይን አውቆ እና ተቀብሎ ስለኖረው፤ ሰዎችን ስለቴክኖሎጂው በማስረዳት ሂደት እንደእብድ ስለተቆጠረው፤ የ40/60 የኮንዶሚኒየም ቁጠባውን አውጥቶ ያለእውቀት ክሪፕቶ ላይ በማፍሰሱ ምክንያት ሙሉ ለሙሉ ለኪሳራ እና ለውድቀት ደርሶ ስለነበረውና በኋላ በጊዜ ሂደት ገበያው ባስተማረው ልኬት ራሱን ችሎና የቀሰመውን ትምህርትም ለህዝቡ በነፃ ለመስጠት ስለታደለው የያኔው ማንነቴ በጠለቀ መልኩ ለመዳሰስ የሞከርኩበት ነው።

እኔ እኔ የሚለውን እሳቤ አጉል መፅሀፉ በኔ ዙሪያ ብቻ እንዳይሆንም በተቻለ ሰዎች በሚያነቡት ወቅት ስለቢትኮይን አጠቃላይ ምንነት ተከትለውትም ስለመጡት የቴክኖሎጂ ሁነቶች ሁሉ ለዛ ባለው መልኩ ለማስረዳት የሞከርኩበት፤ እንደቅደም ተከተሉ ወደክሪፕቶ ከገባሁበት የፈረንጆቹ አቆጣጠር 2017 ጀምሮ የነበረውን እያንዳንዱን የመስኩን እንቅስቅሴ ከግል አጋጣሚዎቼ እና ከኢትዮጵያዊ ሁነታችን አንፃር ለማንሳት እንዲሁም ለህዝቤ ለማሳየት የሞከርኩበት ክታብ ነው። [ከዚሁ ጋር ተያይዞ የመሸጫ ዋጋ መጠኑ ባይታወቅም የሂሳብ መጠኑ ከታወቀ በኋላ የመፅሀፉ ገቢ ግማሹ እናንተው እንደኮሚዩኒቲ ለምትመርጡት አንድ የበጎ ፈቃደኛ ድርጅት እንዲሁም የተረፈው ግማሹ ገቢ ደግሞ ይህንኑ የETN ኤኮሲስተምን እና ጠንካራ እና ታታሪ ለሆኑ የኮሚዩኒቲ አባላት መደጎሚያነት የሚውል ይሆናል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ መሰውር አምስት የተለያዩ መፅሀፍትንም አብራ እስከ ነሀሴ 2017 ዓም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ለአንባቢዎች የምትዳረስ ይሆናል። እነዚህም ፡

1/ በአይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ የአማርኛ እና የእንግሊዘኛ የብሎክቼይን/ክሪፕቶ መዝገበ ቃላት መፅሀፍ | አዘጋጆቹ ፡ አምስት ከዚሁ ኮሚዩኒቲ የተውጣጡ እና ትምህርታቸውን በኛው ስር የተከታተሉ የETN ARMY አባላት። | በአሁኑ ወቅት የኮፒ ራይት መብቶችን ለማስጠበቅ በአእምሮ እና የፈጠራ ስራዎች በኩል ፕሮሰስ እየተደረገበት ያለ መድብል

2/ ሙሉ ለሙሉ አማርኛ የፎሬክስ የትሬዲንግ መማሪያ መፅሀፍ

3/ የአማርኛ እንግሊዘኛ የፎሬክስ ትሬዲንግ መዝገበ ቃላት

4/ የእውቁ የካንድል ስቲክ ባይብል መፅሀፍ ትርጉም

5/ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አማርኛ መድብል

6/ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነችው የመሰውር የክሪፕቶ፤ ብሎክቼይን እና ፎሬክስ ዲጂታል መፅሄት


. . . ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ ከዚህ መስክ ውጪ ያለም ቢሆን ማናችሁም ቤተሰቦቻችን ያሏችሁን ፅሁፎች ለህዝብ ለማድረስ እና የራሳችሁን የገቢ ማግኛ ዘዴ ለመፍጠር የምትፈልጉ ቤተሰቦች ሁሉ የምታመጧቸውን መድብሎች ሁሉ ይዛ ስራዋን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ "ሀ" ብላ የምትጀምር ይሆናል።

ስለ ኢኮሲስተማችን ማወቅ የሚገቧችሁን ነገራት እና ሊንኮች ሁሉ በዚህ የLinkTree ሊንክ በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
❤8🔥33👍1