የትምህርት ሚኒስትሩ በሲንጋፖር አምባሳደር የተመራ የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋገሩ።
------------------------- // ---------------------------
(ህዳር 13/2018 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሲንጋፖር አምባሳደርንና በሲንጋፖር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ጉዳይ ኃላፊን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በዚሁ ጊዜ ክቡር ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓቱን በማሻሻል ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርትን ለሁሉም ዜጎች ለመስጠት እየወሰደቻቸው ያሉ የሪፎርም ተግባራትን ለልኡካን ቡድኑ ገልፀዋል።
በተለይም ኢትዮጵያ በጀመረቻቸው አዳዲስ የልማት እቅዶች እንደ ፔትሮ ኬሚካል፣ ማዕድን ልማት፣ ቱሪዝም፣ ኒውክለር ሳይንስ እና በመሳሰሉት የትምህርት መስኮች ላይ በትብብር የመስራት ፍላጎት እንዳለ አንስተዋል።
የልዑካን ቡድኑን የመሩት አምባሳደር H.E Aselverjah በበኩላቸው ሲንጋፖር ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ አጠናክራ በመቀጠል በቴክኖሎጂ ልውውጥ፣ በአቅም ግንባታ፣ በሥርዓተ ትምህርትና ነጻ የትምህርት እድል በመስጠት ረገድ በትብብር መስራት እንደሚፈልጉ ገልጸዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤
https://www.facebook.com/share/p/17d4YFW9Ay

እያደገ የመጣውን ሀገራዊ የዜጎች ፍልሰት ለመቀነስ በምርምር ሥርዓት የሚደገፍ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራርን አጠናክሮ ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ፡፡
=====================
(ህዳር 13/2018 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ከዓለም እቀፍ ህጻናት አድን ድርጅት ጋር በመተባበር” በኢትዮጵያ የፍልሰት ምርምርን ለማሳደግ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና” በሚል መሪ ቃል በፍልሰት ላይ የሚሰሩ የሲቪክ ማህባራት፣መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት የተሳተፉበት አውደ-ጥናት ተካሂዷል፡፡
በአውደ-ጥናቱ መክፈቻ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስቴር ዴኤታ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ህይወት እያደገ የመጣውን ሀገራዊ የዜጎች ፍልሰት ለመቀነስም ሆነ በሚገባ ለማስተዳደር በምርምር ሥርዓት የሚደገፍ የባለድርሻና አጋር አካላት ቅንጅታዊ አሰራርን አጠናክሮ ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል።
አውደ-ጥናቱ በዩኒቨርሲቲዎች የጋራ ትብብርና ቅንጅት በሚሰሩ ምርምሮች የሚለዩ የህግ ማዕቀፎችና የአተገባበር ክፍተቶች አግባብነት ባላቸው ተቋማት ተወስደው ለአስፈጻሚዎች ውሳኔና ለፋጻሚዎች ትግበራ ማሻሻያነት የሚውሉበት ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር መሆኑን አንስተዋል፡፡
ፕሮፌሰር ክንደያ አክለውም በአሁኑ ወቅት ለፍልሰት በተሰጠው ሀገራዊ ትኩረት የፍልሰት ምርምር ለዩኒቨርሲቲዎች ከተሰጡት የምርምር ስትራጂዎች መካከል አንዱ እንዲሆን ከመደረጉ በተጨማሪ ፍልሰት እንደ አንድ ዋነኛ የማህበረሰብ አጀንዳ ተወሶዶ እንዲሰራበት መደረጉንም ጠቁመዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤
https://www.facebook.com/fdremoe/posts/pfbid0eSz8AZSRLy2RTmUry4Eo7ZsJDJz4Zm75jreaMq1MueqVdiebuQiF9aQtwchE66fkl

በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በታቀዱ የቁል ተግባራት እቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ከዘርፉ መሪ ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር የውል ስምምነት ተራርመዋል።
የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በ2018 ዓ.ም ሊተገበሩ በታቀዱ የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ላይ ከመሪ ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርመዋል።
===========================
(ህዳር 15/2018 ዓ.ም) የከፍትኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሽኔ የውል የስምምነት የተፈራረሙት መሪ ሥራ አስፈጻሚዎች የአስተዳደርና መሰረተ ልማት፣የአካዳሚክ ጉዳዮች፣የምርምርና ማህበተሰብ ጉድኝት እና የኣይሲቲና ዲጂታል ትምህርት መሪ ሥራ አስፈጻሚዎች ሲሆኑ በዘርፉ የሚገኙ ሁሉም በላሙያዎች ተገኝተዋል።
የተፈረመው ውል ስምምነት የ2018 ለመፈጸም የተቀመጡ ቁልፍ ተግባራትን ለማሳከት በመሪ ሥራ አስፈጻሚዎች ዘንድ ሀላፊነትና ተጠያቂነትን በማስፈን የትምህርት፣ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን ጥራት ለማስጠበቅ እንደሚያስችልም ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ ገልጸዋል።
የመግባቢያ ስምምነቱ ውል ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው የክትትልና ግምገማ ሥርዓት እንዲኖርና ስራ አስፈጻሚዎች በተልዕኳቸው ላይ አተኩረው እንዲሰሩ እንደሚያደርግም አብራርተዋል።
የመግባቢያ ስምምነት ውል መፈራረሙ ውጤት የሚያስመዘግቡ ሥራ አስፋጻሚዎች የበለጠ የሚበረታቱበት፣ ዝቅተኛ አፈጻጸም የሚያስመዘግቡት ደግሞ ተጠያቂ የሚሆኑበት ሥርዓትን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሆነም አስረድተዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤ https://www.facebook.com/share/p/181bBJagUq/

ማስታወቂያ
በወጣው መመልመያ መስፈርት መሰረት ለመመዝገብ የምትፈልጉ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት ላይ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/N8e0s በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን download በማድረግ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የየዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮችን ከዚህ በታች ያያዝን መሆኑ እንገልጻለን።
• በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ ፦ https://forms.gle/JZG12devyUvDe3v6
• በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header
• በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms
• ጅማ ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ ፦ https://portal.ju.edu.et
• አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊንክ ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9

ለልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህርነት ተወዳድራችሁ ያለፋችሁ መምህራን በሙሉ፡
በትምህርት ሚኒስቴር ለፌደራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተወዳድራችሁ ያለፋችሁ መምህራን ስም ዝርዝር እና የተመደባችሁበትን ተቋም እያሳወቅን ፤ በየተመደባችሁበት የፌደራል ልዩ 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ባሉባቸው ዩኒቨርስቲዎች እስከ ህዳር 22/2018ዓ.ም ድረስ ሪፖርት አንድታደርጉ እያሳሰብን በተጨማሪም ከዚህ በታች በተቀመጠው መረጃ መሰረት የልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮችን በማግኘት ተጨማሪ መረጃ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
1. ጋምቤላ - በስልክ ቁጥር 0911590938
2. አምቦ - በስልክ ቁጥር 0920189695/0989123320
3. ጅግጅጋ - በስልክ ቁጥር 0922648636
4. ወልቂጤ - ስልክ ቁጥር 0943165470
5. ቦንጋ - በስልክ ቁጥር 0913192165

በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ለመምህርነት ሙያ ማመልከት ለምትፈልጉ
ቀደም ሲል በወጣው መመልመያ መስፈርት መሰረት ለመመዝገብ የምትፈልጉ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት ላይ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/ORED9 በመግባት “የትምህርት ዓይነትና ተዛማች የትምህርት መስኮች” የሚለውን download በማድረግ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ገልጸን፤ የ5 ዩኒቨርስቲዎችን የመመዝገቢያ ሊንኮች ማሳወቃችን ይታወሳል፤
ከተገለጹት 5 ዩኒቨርስቲዎች በተጨማሪ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ መመዝገብ የሚቻል ሲሆን ለመመዝገብ የምትፈልጉ አመልካቾች በዚህ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdRwj89yQ50AiUeZZeDe8tr8aJ5GQZO4B0IqUVJzJJCNJzWPQ/viewform በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌስር ብርሃኑ ነጋ ከደቡብ አፍሪካ የመጡ የልዑካን ቡድን አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ሁለቱ አካላት በነበራቸው ውይይትም University of South Africa (UNISA) በኢትዮጵያ እንዴት በትብብር መስራት እንደሚችል ተወያይተዋል።
----------------------------- // ---------------------------
(ሕዳር 20/2018 ዓ.ም) በዚሁ ጊዜ የልዑካን ቡድኑን የመሩት የUnisa’s Principal and Vice-Chancellor Prof Puleng LenkaBula፤ UNISA ከዚህ ቀደም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት ከ2006 ጀምሮ በትምህርት፣ በምርምር እና በቴክኖሎጂ መስክ በርካታ ተማሪዎችንና የመንግስት ሰራተኞችን ሲያስመርቅ መቆየቱን ለክቡር ሚኒስትሩ አብራርተውላቸዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው በኢትዮጵያ የነበረው የትምህርት ሥርዓት ከፍተኛ ችግር የነበረበትና በከፍተኛ ትምህርት ዜጎች ዲግሪ በገንዘብ የሚገዙበት ጭምር የነበረ በመሆኑ፤
ይህንን ለማስተካከል በትምህርት ዘርፉ የተለያዩ የትምህርት ጥራትን ሊያረጋግጡ እንዲሁም ብቃት ያላቸው፣ ተወዳዳሪ የሆኑ ዜጎችን ለማፍራት የሚያስችሉ የሪፎርም ሥራዎች እየተተገበሩ መሆኑና በዚህም ለውጦች እየተመዘገቡ መምጣታቸውን ለልዑካን ቡድኑ አብራርተዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤ https://www.facebook.com/share/p/1AKNFmGFjA/